Telegram Web
🚨 በጣልያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ 1 አቻ ተለያይተዋል።

ለናፖሊ ስኮት ማክቶሚኔይ ሲያስቆጥር ለኢንተር የአቻነቷን ግብ ሀካን ቻልሀኖግሉ ማስቆጠር ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨 ባርሳ ሽንፈት ቀመሰ!


በስፔን ላሊጋ አስራ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ሪያል ሶሴዳድ በሼራልዶ ቤከር ብቸኛ ግብ ታግዘዉ ባርሴሎናን 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5😁5
🚨ቡካዩ ሳካ እና አርሰናል በኢንተርሽናል ብሬኩ ከእንግሊዝ ስኳድ ዉጪ ሊሆኑ ተቃርበዋል።

በአርሰናል የሚቆዩ ይሆናል።

➛ [ConeMarbleHalls]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣8🔥1
🚨 NEW:-


ማንችስተር ዩናይትዶች ስለ ቼልሲዉ ተጫዋች ክሪስቶፈሮ ኑኩንኩ ጠይቀዋል።

ኑኩንስ በቼልሲ በኤንዞ ማሬስካ ስር የመጫወቻ ጊዜ በማጣቱ ደስተኛ አይደለም።

➛ [L 'Equipe]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 OFFICIAL:-


የቀድሞዉ የስዋንሲ ሲቲ አጥቂ ባፌቲምቢ ጎሚስ በ 39 ዓመቱ ጫማዉን በይፋ ሰቅሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍4👌2👏1
🚨 ዴቪድ ዴሂያ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት:-

- 1 አሲስት
- 2 ፔናሊቲዎችን አድኗል
- 4 ክሊንሺቶች

🔥🔥

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥25❤‍🔥3👏3
🚨  ፓራጓይ ከ አርጀንቲና ጋር በሚያደረጉት ጨዋታ የፓራጓይ ፌዴሬሽን ደጋፊዎች የሜሲን ማልያ አድርገዉ እንዳይገቡ አግድዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች የሮድሪን ምትክ ማፈላለጋቸዉን የቀጠሉ ሲሆን ለሪያል ሶሴዳዱ አማካኝ ተጫዋች ማርቲን ዙቢሜንዲ 50 ሚልዮን ፓዉንድ ለመክፈል ዝግጁ ናቸዉ።

➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41😱1
🚨 OFFICIAL:-


ዣኦ ፔሬራ የስፖርቲንግ ሊዝበን አዲሱ አሰልጣኝ በይፋ ሆኗል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ፍራንክ ላምፓርድ ኮቬንችሪ ሲቲን በመያዝ ወደ አሰልጣኝነቱ ለመመለስ ተቃርብዋል።

➛ [The Sun]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ላሚን ያማል በጉዳት ምክንያት ከስፔን ጋር አብሮ ለኢንተርናሽናል ብሬክ አይጓዝም።

ያማል ለማገገም ከ 2 - 3 ሳምንት ያስፈልገዋል።


[Santiovalle]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 አሌክሳንደር አርኖልድ ከሜዳ ይርቃል!


የሊቨርፑሉ ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በአስቶን ቪላ ጨዋታ ያስተናገደዉን ጉዳት ተከትሎ ለሁለት ሳምንት ከሜዳ ለመራቅ ተቃርቧል።


በቪላዉ ጨዋታ ቀድሞ መቀየሩ የከፋ ጉዳት እንዳይመጣበት አድርጓል።


[Fabrizio Romano]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 OFFICIAL:-


ሩበን አሞሪምን የያዘችዉ ፕሌን ማንችስተር ኤርፖርት ደርሳለች።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍81👍1🔥1
🚨 BREAKING!


ዳኛዉ ዴቪድ ኩት ከስራቸዉ ታግደዋል። ምርመራ እየተደረገባቸዉ ይገኛል።


ይህም ስለ ሊቨርፑል እና ስለ የርገን ክሎፕ በሰጡት አስተያየት ነዉ።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7😱1
🚨 የእንግሊዝ ፣ የአዉሮፓ ፣ የሳዉዲ አረቢያ እና የ MLS ክለቦች ፖል ፖግባ ላይ ፍላጎት አላቸዉ።


ፖግባ እና ዩቬንቱስ ዉላቸዉን ለማቋረጥ እያደረጉ ያሉት ንግግር በላቀ ደረጃ ላይ ይገኛል።


[Sky Sport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ ደርሷል!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍61
🚨 OFFICIAL:-


ማንችስተር ዩናይትዶች ሩድ ቫኒስትሮይ ከክለባቸዉ እንደለቀቀ በመግለጫቸዉ ላይ አረጋግጠዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😭10💔4👍2
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 BREAKING! ዳኛዉ ዴቪድ ኩት ከስራቸዉ ታግደዋል። ምርመራ እየተደረገባቸዉ ይገኛል። ይህም ስለ ሊቨርፑል እና ስለ የርገን ክሎፕ በሰጡት አስተያየት ነዉ። "SHARE" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ዴቪድ ኩት የተሰራጨባቸዉን ቪድዮ ተከትሎ አስተባብለዋል። የወጣወ ቪድዮ የእዉሸት እንደሆነ ገልፀዋል።


PGMOL ምርመራዉን ቀጥሏል።


[Mirror]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
2025/07/09 19:54:10
Back to Top
HTML Embed Code: