Telegram Web
🚨 ተጠባቂ በነበረዉ የቦክስ ፍልምያ አንጋፋዉ ማይክ ታይሰን በ ጄክ ፖል ተረቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ቦስትዋና 1-1 ሞሪታኒያ
ዩጋንዳ 0-2 ደቡብ አፍሪካ
ኢስትዋኒ 1-1 ጊኒ ቢሳው
ኬፕ ቨርድ 1-1 ግብፅ
ሞዛንቢክ 0-1 ማሊ
ዛምቢያ 1-0 ኮትዲቫር
ዚምባበዌ 1-1 ኬንያ
አንጎላ 1-1 ጋና
ጋቦን 1-5 ሞሮኮ
ጋምቢያ 1-2 ኮሞሮስ

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

ዴንማርክ 1-2 ስፔን
ፖርቹጋል 5-1 ፖለን
ስክትላንድ 1-0 ክሮሺያ
ስዊዘርላንድ 1-1 ሰርቢያ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

01:00 | ኢትዮጵያ ከ ታንዛኒያ
04:00 | ጊኒ ከ DR ኮንጎ

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

02:00 | ጆርጅያ ከ ዩክሬን
02:00 | ሞንቴግሮ ከ አይስላንድ
02:00 | ቱርክ ከ ዌልስ
04:45 | ጀርመን ከ ቦስኒያ
04:45 | ኔዘርላንድ ከ ሀንጋሪ
04:45 | አልባኒያ ከ ቼክ ሪፐብሊክ

ድል ለኢትዮጵያ!!! 🇪🇹

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 4 ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ አሸነፊ የሆነችዉ ጋና ከአፍሪካ ዋንጫ ዉጪ ሆናለች።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🇵🇹🍷የ 39 ዓመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል በኔሽንስ ሊጉ:-

▪️5 ጨዋታዎች
▪️5 ጎሎች
▪️1 አሲስት


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL;-


የቀድሞዉ የክሪስታል ፓላስ ተጫዋች ፓትሪክ ቫን አንሆልት ለኤርዲቪዜዉ ክለብ ስፓርታ ሮተርዳም በነፃ ዝዉዉር ፈርሟል።


"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሩድ ቫኒስትሮይ ክፍት ለሆነዉ የኮቬንችሪ ሲቲ አሰልጣኝነት ስራ አመልክቷል።

➛ [talkSPORT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-


አልፎንሶ ዴቪስ በጥር የዝዉዉር መስኮት ሪያልማድሪድን ለመቀላቀል ተስማምቷል።

➛ [jfelixdiaz]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማት ሁመልስ በጥር የዝዉዉር መስኮት ከሮማ ወደ ሌላ ክለብ ካላመራ ጫማ ሊሰቅል ይችላል።

➛ [Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የማንችስተር ሲቲዉ ተጫዋች ሮድሪ የእግርኳስ ቁጥሮችን ለማግኘት በመደበኝነት ጉግል እንደሚጠቀም ገልጿል።

ሮድሪ 🗣

"ለምሳሌ ጨዋታ ስመለከት እና ቁጥሮችን ለመመልከት ስፈልግ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ከመመልከት ይልቅ በቀጥታ ወደ ጉግል ሄጄ የሮድሪ ስታተስ ብዬ አስቀምጣለሁ። እናም እዛ ላይ ስታትስቲክሴን እመለከታለሁ።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፔፕ ጓርድዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት ለተጨማሪ 12 ወራት የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል ለማደስ ከስምምነት ደርሰዋል።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሌሮይ ሳኔ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የማምራት ፍላጎት የለዉም።

ከጀርመን ከለቀቀ ወደ ለንደን ወደ አርሰናል ማምራትን ይመርጣል።


[CaughtOffside]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፖል ፖግባ አዲስ ክለብ እስኪያገኝ ድረስ በማንችስተር ዩናይትድ የልምምድ ማዕከል በካሪንግተን ልምምድ የመስራት ዕድሉ ሰፊ ነዉ።


[Sachatavaolieri]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-


ካርሎስ ፈርናንዴዝ ፣ ጆርጌ ቪታል ፣ አዴሊዮ ካንዲዶ ፣ ኢማኑኤል ፌሮ እና ፓዉሎ ባሬይራ ሁሉም በማንችስተር ዩናይትድ የሩበን አሞሪምን የአሰልጣኝ አባል ተቀላቅለዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የአስቶን ቪላ የአካዳሚ ተጫዋች የሆነዉ ማይልስ ሶህና በጉዳት ምክንያት ገና በ22 ዓመቱ ጫማ ሰቅሏል።


የACL ጉዳት በሁለቱም ጉልበቱ ላይ ካስቸገረዉ በኃላ ነዉ ሊሰቅል የተገደደዉ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የባርሴሎናዉ ተከላካይ አንድሪያስ ክሪስቴንሰን በካምፕ ኑ እስከ 2026 ድረስ ዉል አለዉ። ነገርግን ክለቡን የመልቀቅ ዕድሉ ሰፊ ነዉ። ከክለቡ በጥር ወር ወይስ በክረምት ይለቃል የሚለዉ የሚታይ ነዉ።


አንዳንድ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በሁኔታዉ ላይ ዓይናቸዉን ጥለዋል።


[MatteMoretto]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሁለት ተጫዋቾች ከክለቡ ይለቃሉ!


የኢንተርሚላን ተጫዋቾች የሆኑት ማርኮ አርናቶቪች እና ዮአኪን ኮሪያ በዉድድር ዓመቱ መጨረሻ ከኢንተርሚላን ጋር እንደሚለያዩ ተረጋግጧል።


ዉላቸዉ የማይታደስ በመሆኑ በክረምቱ ነፃ ወኪል ይሆናሉ።

[MatteMoretto]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 በአንድ ቀን ሁለት ሽንፈት ለኢትዮጵያ!


ቀደም ብሎ በተጠናቀቀዉ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በታንዛኒያ 2 ለ 0 ተረተዉ ከአፍሪካ ዋንጫ ዉጪ መሆናቸዉ ከታወቀ በኃላ አሁን በተጠናቀቀ ጨዋታ ደግሞ በካፍ የሴቶች ቻምፕዮንስሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ ማሳር 2 ለ 1 በሆነ ተረተዋል።

ንግድ ባንክ በሶስት ጨዋታዎች ሶስቱንም ተሸንፈዉም ከዉድድሩ ተሰናብተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/08 05:45:14
Back to Top
HTML Embed Code: