🚨 ቪክቶር ጊዮኬሬስ ዘንድሮ ለክለቡ እና ለሀገሩ:-
▪️23 ጨዋታዎች
▪️28 ጎሎች
▪️7 አሲስቶች
Unstoppable 🇸🇪🔥
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
▪️23 ጨዋታዎች
▪️28 ጎሎች
▪️7 አሲስቶች
Unstoppable 🇸🇪🔥
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 የቼልሲ ሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆነችዉ ሶኒያ ቦምፓስተር ቼልሲን ከተረከበች ጊዜ ባደረገችዉ ጨዋታ በሙሉ ማሸነፍ ችላለች።
✅ 1-0 ከ አስቶን ቪላ
✅ 7-0 ከ ክሪስታል ፓላስ
✅ 2-1 ከ አርሰናል
✅ 5-2 ከ ቶተንሀም
✅ 5-0 ከ ኤቨርተን
✅ 3-0 ከ ሊቨርፑል
✅ 2-0 ከ ማንችስተር ሲቲ
⚽️ 25 ጎሎች አስቆጠሩ
❌ 3 ጎሎች ተቆጠረባቸዉ
Sonia Bompastor is enjoying life at Chelsea 🔵
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
✅ 1-0 ከ አስቶን ቪላ
✅ 7-0 ከ ክሪስታል ፓላስ
✅ 2-1 ከ አርሰናል
✅ 5-2 ከ ቶተንሀም
✅ 5-0 ከ ኤቨርተን
✅ 3-0 ከ ሊቨርፑል
✅ 2-0 ከ ማንችስተር ሲቲ
⚽️ 25 ጎሎች አስቆጠሩ
❌ 3 ጎሎች ተቆጠረባቸዉ
Sonia Bompastor is enjoying life at Chelsea 🔵
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በኢንተርናሽናል ብሬኩ በፊትነስ ምክንያት ከአርጀንቲና ስኳድ ከተቀነሰ በኃላ በዕረፍቱ ከቤተሰቦቹ ጋር በአርጀንቲና እንዲቆይ ፍቃድ ተሰቶት የነበረ ቢሆንም ከሩበን አሞሪም ጋር በጊዜ ስራ ለመጀመር ወደ ካሪንግተን ለመመለስ ፈልጓል።
➛ [rxnpixels]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [rxnpixels]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🇪🇺የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች፦
⏰ተጠናቀቁ
ጀርመን 7-0 ቦስኒያ
ኔዘርላንድ 4-0 ሀንጋሪ
ስዊድን 2-1 ስሎቬኪያ
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
⏰ተጠናቀቁ
ጀርመን 7-0 ቦስኒያ
ኔዘርላንድ 4-0 ሀንጋሪ
ስዊድን 2-1 ስሎቬኪያ
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ስዊድን ስሎቬኪያን ባሸነፈችበት ጨዋታ የማንችስተር ዩናይተዱ ተከላካይ ቪክቶር ሊንድሎፍ በጉዳት ተቀይር ሊወጣ ችሎ ነበር።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
01:00 | አልጄሪያ ከ ላይበርያ
01:00 | ቶጎ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ
🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ
02:00 | እንግሊዝ ከ አይርላንድ
02:00 | ፊንላንድ ከ ግሪክ
02:00 | ኖርዌይ ከ ካዛክስታን
04:45 | እስራኤል ከ ቤልጅየም
04:45 | ጣልያን ከ ፈረንሳይ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
01:00 | አልጄሪያ ከ ላይበርያ
01:00 | ቶጎ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ
🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ
02:00 | እንግሊዝ ከ አይርላንድ
02:00 | ፊንላንድ ከ ግሪክ
02:00 | ኖርዌይ ከ ካዛክስታን
04:45 | እስራኤል ከ ቤልጅየም
04:45 | ጣልያን ከ ፈረንሳይ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ዩቬንቱሶች የተጫዋቻቸዉ የፌዴሪኮ ጋቲ አዲስ ዉል ላዬ ከኦክቶበር ወር ጀምሮ አቅደዋል እናም በቅርቡ ይረጋገጣል።
ደሞዙ የሚሻሻል ሲሆን አዲስ የአምስት ዓመት ዉል ነዉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ደሞዙ የሚሻሻል ሲሆን አዲስ የአምስት ዓመት ዉል ነዉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች የበርንማዉዘን የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ ሚሎስ ኪርኬዝን ለማስፈረም ዋነኛ ኢላማቸዉ አድርገዉታል።
➛ [Anfield Watch]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Anfield Watch]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ዌስትሀሞች ተመላላሽ ተከላካዩን ተጫዋች ታሪክ ላምፕቴይን ከብራይተን ለማስፈረም ከኤቨርተን ጋር እየተፋለሙ ይገኛሉ።
➛[Football Insider]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛[Football Insider]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ታላቅ ሩጫ ተጠናቀቀ!
ዘንድሮ ለ24ኛ ጊዜ የተካሄደዉ የታላቅ ሩጫ ዉድድር የተጠናቀቀ ሲሆን በዉድድሩ በወንዶች ቢኒያም መሐሪ አንደኛ በመዉጣት የ250,000 ብር ሽልማት ተበርክቶለታል።
በሴቶች ደግሞ አሳየች አይቸዉ አንደኛ በመዉጣት እንዲሁ የ 250,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላታል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ዘንድሮ ለ24ኛ ጊዜ የተካሄደዉ የታላቅ ሩጫ ዉድድር የተጠናቀቀ ሲሆን በዉድድሩ በወንዶች ቢኒያም መሐሪ አንደኛ በመዉጣት የ250,000 ብር ሽልማት ተበርክቶለታል።
በሴቶች ደግሞ አሳየች አይቸዉ አንደኛ በመዉጣት እንዲሁ የ 250,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላታል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 የናፖሊ ንብረት የሆነዉ ቪክቶር ኦሲምሄን በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት በ75 ሚልዮን ዩሮ የሚገኝ ተጫዋች ነዉ።
➛ [Gazzetta_it]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Gazzetta_it]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨የአርሰናሉ ተጫዋች ኢትሀን ንዋኔሪ ለእንግሊዝ ከ 19 ዓመት በታች ቡድን ባለፉት አምስት ጨዋታዎች:-
•⚽️ ከ ጀርመን
•⚽️ ከ ፖርቹጋል
•⚽️ ከ ፈረንሳይ
•⚽️ ከ ሉቲኒያ
•⚽️ ከ ቡልጋሪያ
Special talent.
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
•⚽️ ከ ጀርመን
•⚽️ ከ ፖርቹጋል
•⚽️ ከ ፈረንሳይ
•⚽️ ከ ሉቲኒያ
•⚽️ ከ ቡልጋሪያ
Special talent.
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች ለሞሀመድ ሳላህ ምትክ ዓይናቸዉን ወደ ሊዮኑ ተጫዋች ራያን ቸርኪ ላይ ጥለዋል።
የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን የፋይናንሻል ሁኔታቸዉን ለማስተካከልም ገንዘብ ለመሰብሰብ እየሞከሩ ይገኛሉ።
➛ [Daily Mail]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን የፋይናንሻል ሁኔታቸዉን ለማስተካከልም ገንዘብ ለመሰብሰብ እየሞከሩ ይገኛሉ።
➛ [Daily Mail]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ቨርጅል ቫንዳይክ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኘ ተከላካይ ነዉ።
➛ [WhoScored]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [WhoScored]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ኮሎ ሙአኒ በጥር የዝዉዉር መስኮት ከፔስጂ ከመልቀቅ ጋር ስሙ ስለመያያዙ 🗣
"አይ አስቤዉም አላዉቅም። መስራቴን እቀጥላለሁ እናም ለፔስጂ የተቻለኝን ሁሉ እሰጣለሁ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"አይ አስቤዉም አላዉቅም። መስራቴን እቀጥላለሁ እናም ለፔስጂ የተቻለኝን ሁሉ እሰጣለሁ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨BREAKING!
ኔይማር ወደ ልጅነት ክለቡ ሳንቶስ ለመመለስ ከስምምነት ደርስዋል።
በአል ሂላል ዉሉን ለማቋረጥ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ።
➛ [CLMerlo]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ኔይማር ወደ ልጅነት ክለቡ ሳንቶስ ለመመለስ ከስምምነት ደርስዋል።
በአል ሂላል ዉሉን ለማቋረጥ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ።
➛ [CLMerlo]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 NEW:-
ፖል ፖግባ በማንችስተር ዩናይትድ በካሪንግተን ልምምድ ሊሰራ ይችላል የሚሉ ዘገባዎች ከእዉነት የራቁ ናቸዉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ፖል ፖግባ በማንችስተር ዩናይትድ በካሪንግተን ልምምድ ሊሰራ ይችላል የሚሉ ዘገባዎች ከእዉነት የራቁ ናቸዉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport