Telegram Web
🚨 ዲያጎ ሊዮን የማንችስተር ዩናይትድ የህክምና ምርመራዉን በቀጠይ ሳምንት ያደርጋል።

➛ [Mail Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨 አል ሻባቦች የዎልቭሱን ተጫዋች ማሪዮ ለሚናን በ 4 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ተቃርበዋል።

➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ኢፕስዊች ታዉኖች ቤን ጎድፍሬይን በዉሰት ከአታላንታ ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸዉ።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ኤንዞ ማሬስካ ተጫዋቻቸዉ ዌስሌይ ፎፋና ከቀሪዉ የዉድድር ዓመት ዉጪ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5💔3
🚨 ሊቨርፑሎች ለታዳጊ ተጫዋቻቸዉ ቤን ዶክ ከክሪስታል ፓላስ 15 ሚልዮን ፓዉንድ ቀርቦላቸዉ ዉድቅ አድርገዋል።

ሊቨርፑሎች ወደ 30 ሚልዮን ፓዉንድ ለ19 ዓመቱ ተጫዋች ይፈልጋሉ።

➛ [PaulJoyce]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁6👍4🥱1🥴1👀1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች የፖርቶዉን ተጫዋች ሮድሪጎ ሞራን እድገት እየተከታተሉ ይገኛሉ። የ 17 ዓመተ ተጫዋች በዉሉ ላይ የ 45 ሚልዮን ዩሮ የዉል ማፍረሻ ይገኛል።

➛ [CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍82👎2
🚨 ዎልቭሶች የማታየስ ኩኒያህን ዉል ለማደስ እየሰሩ ይገኛሉ።

[Daily Mail]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስር ሲቲዎች ኦማር ማርሞሽን ለማስፈረም ግንኙነት አድርገዋል።

ተጫዋቹ ከ ሲቲ ጋር ያወራ ሲሆን በዝዉዉሩ ላይ ፍላጎት አለዉ። ማንቸስተር ሲቲዎች ግን እስካሁን ከኢንትራ ፍራንክፈርት ጋር ንግግር አላደረጉም።

ቶተንሀም ፣ ሊቨርፑል እና አርሰናልም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸዉ። የ 25 ዓመቱ ተጫዋች ግን አሁን ላይ ምርጫዉ ሲቲ ነዉ።


➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ቶተንሀም ከ ኒውካስትል
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ቼልሲ
12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ብሬንትፎርድ
02:30 | ብራይተን ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ

01:00 | ሴንት ኢቴን ከ ሬምስ
03:00 | ሊል ከ ናንትስ
05:00 | ሊዮን ከ ሞንፔሌ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬንዚያ ከ ኢምፖሊ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ናፖሊ
04:45 | ቬሮና ከ ዩድንዜ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2👍2
🚨 ባየርንሙኒክ ለቀሪዉ የዉድድር ዓመት ማቲያስ ቴልን ለመጠበቅ ወስነዋል። በዉሰት አይለቅም።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ሀሜስ ሮድረመጌው በራዮ ቫልካኖ ያለዉን ዉል ለማቋረጥ በላቀ ንግግር ላይ ይገኛል።

➛ [PsierraR]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ናፖሊዎች የቼልሲዉን ተጫዋች ካርኔይ ቹኩሜካን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። ተጫዋቹ ወደ 30 ሚልዮን ፓዉንድ ተገምቷል።

➛ [TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 የፔስጂዉ ኑኖ ሜንዴዝ እና የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ቪክቶር ጊዮኬሬስ ሁለቱም በማንችስተር ዩናይትድ ላይ ፍላጎት አላቸዉ።

➛ [The i Paper]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11🙏2🤷‍♂1
🚨 NEW:-

ጂሮናዎች ለባርሴሎናዉ ተጫዋች አንሱ ፋቲ ጥያቄ አቅርበዋል።

➛ [MigRico]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6🤡1
🚨 ማግፓይሶቹ ድል አድርገዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት ጨዋታ ከሜዳቸዉ ዉጪ አቅንተዉ ቶተንሀምን የገጠሙት የኤዲ ሀዉ ቡድን ኒዉካስሎች ቶተንሀምን 2 ለ 1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

በጨዋታዉ ስፐርሶች በዶምኒክ ሶላንኬ ግብ መሪ የነበሩ ቢሆንም ኒዉካስሎች ከመመራት ተነስተዉ በ አንቶኒ ጎርደን እና በ አሌክሳንደር አይዛክ ግብ ታግዘዉ ማሸነፍ ችለዋል።

አሌክሳንደር አያዛክ ዘንድሮ 13ኛ የፕሪሚየር ሊግ ግቡንም ማስቆጠር ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 BREAKING!

ላሊጋ የዳኒ ኦልሞ ምዝገባን ዉድቅ አድርጎል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 OFFICIAL:-


የሞናኮ አሰልጣኝ የሆኑት አዶልፍ ሁተር በሞናኮ እስከ 2027 ድረስ የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል በይፋ አድሰዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 NEW:-

የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ጆሽዋ ዚርክዚ ዩቬንቱስን ለመቀላቀል ፍቃዱን ሰቷል።

የቀረዉ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ከስምምነት መድረስ ነዉ። ንግግሮች በትላንትናዉ ዕለት ቀጥለዉ ተካሂደዋል።

➛ [Gazzetta_it]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 ሲቲዝኖቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንችስተር ሲቲ ዌስትሀም ዩናይትድን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ለሲቲ ግቦቹንም ቭላድሚር ኩፋል በእራሱ መረብ ላይ ፣ ኧርሊንግ ሀላንድ ሁለት ግቦች እንዲሁም ፊል ፎደን ቀሪዋን ግብ አስቆጥሯል። ለዌስትሀም የማስተዛዘኛ ግቧን ኒክላስ ፉልክሩግ ማስቆጠር ችሏል።

የኤንዞ ማሬስካ ቡድን የሆኑት ቼልሲዎች ደግሞ ዛሬም ድል ሳያሳኩ የቀሩ ሲሆን ከሜዳቸዉ ዉጪ ወደ ሰልኸርስት ፓርክ አቅንተዉ ከ ክሪስታል ፓላስ ጋር 1 አቻ ተለያይተዋል።

ለሰሚያዊዎቹ ኮል ፓልመር ቢያስቆጥርም ለ ፓላስ የአቻነቷን ግብ ወደ ጨዋታዉ መገባደኛ ጂያን ፍሊፕ ማቴታ አስቆጥሯል።

በሌሎች ጨዋታዎች በርንማዉዝ ኤቨርተንን 1 ለ 0 ያሸነፉ ሲሆን ሳዉዝሀምፕተን በ ብሬንትፎርድ 5 ለ 0 ሲረቱ እንዲሁም አስቶን ቪላ ሌስተርን 2 ለ 1 ረተዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6
🚨 መድፈኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት ጨዋታ ብራይተኖች በሜዳቸዉ አሜክስ ስታድየም የሰሜን ለንደኑን ክለብ አርሰናል አስተናግደዉ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ዉጤት ተለያይተዋል።

ኢትሀን ንዋኔሪ መድፈኞቹን ቀዳሚ አድርጎ የነበረ ቢሆንም ሲጉልሰቹን አቻ ያደረገች ግብ ዣኦ ፔድር በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።

የሁለቱ ቡድን የመጀመሪያ ዙር ጨዋታም በዚሁ ዉጤት 1 ለ 1 መጠናቀቁ ይታወሳል።

የሚኬል አርቴታ ቡድን ዘንድሮ በሊጉ ሰባተኛ የአቻ ዉጤታቸዉን ያስመዘገቡ ሲሆን የሊጉ መሪ የሆኑት ሊቨርፑሎች የነገዉ ጨዋታቸዉን እና ቀሪ ጨዋታቸዉን ማሸነፍ ከቻሉ ልዩነቱን ወደ 11 የሚያሰፉ ይሆናል።

"SHARE" @dynamicsport
                 @dynamicsport
👍4👌2
2025/07/09 19:50:00
Back to Top
HTML Embed Code: