ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ፉልሃም ከ ኢፕስዊች
01:30 | ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ አዳማ ከተማ
12:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቀሌ 70 እንደርታ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ
11:00 | አንገርስ ከ ብረስት
11:00 | ስታርስበርግ ከ አክዙሬ
11:00 | ሌንስ ከ ቶሉስ
05:00 | ማርሴ ከ ሌ ሃቬር
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ
08:30 | ሞንዛ ከ ካግላሪ
11:00 | ሊቼ ከ ጄኖዋ
02:00 | ቶሪኖ ከ ፓርማ
04:45 | ሮማ ከ ላዚዮ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ፉልሃም ከ ኢፕስዊች
01:30 | ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ አዳማ ከተማ
12:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቀሌ 70 እንደርታ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ
11:00 | አንገርስ ከ ብረስት
11:00 | ስታርስበርግ ከ አክዙሬ
11:00 | ሌንስ ከ ቶሉስ
05:00 | ማርሴ ከ ሌ ሃቬር
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ
08:30 | ሞንዛ ከ ካግላሪ
11:00 | ሊቼ ከ ጄኖዋ
02:00 | ቶሪኖ ከ ፓርማ
04:45 | ሮማ ከ ላዚዮ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨ሉዊስ ፊሊፔ በነገዉ ዕለት ማርሴ ይገኛል። በማርሳ እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየዉን ዉል የሚፈርም ይሆናል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
🚨 NEW:-
ዎልቭሶች የማታየስ ኩኒያህን ዉል ለማደስ ከስምምነት ደርሰዋል። በቃል ደረጃ የብራዚላዊዉን ተጫዋች ዉል ለማደስ ከስምምነት ደርሰዋል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ዎልቭሶች የማታየስ ኩኒያህን ዉል ለማደስ ከስምምነት ደርሰዋል። በቃል ደረጃ የብራዚላዊዉን ተጫዋች ዉል ለማደስ ከስምምነት ደርሰዋል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👀4😱1
🚨 NEW:-
ሊቨርፑል እና ፍሉሚኔንሴ ግብጠባቂዉ ማርሴል ፒታሉጋን ወደ ብራዚል እንዲመለስ ሁሉንም ሰነዶች ተፈራርመዋል።
ሊቨርፑሎች ግብጠባቂዉን ሲሸጡ ወደ ፊት ከተሸጠ 40% ድርሻ የሚያገኙበትን ስምምነት አካተዋል።

👍5😍1
🚨 OFFICIAL:-
ቶተንሀሞች አንቶኒን ኪንሲኪ የተባለን ተጫዋች በ 15 ሚልዮን ዩሮ እና በሚጨመር የጉርሻ ክፍያ በይፋ አስፈርመዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ቶተንሀሞች አንቶኒን ኪንሲኪ የተባለን ተጫዋች በ 15 ሚልዮን ዩሮ እና በሚጨመር የጉርሻ ክፍያ በይፋ አስፈርመዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 NEW:-
የቼልሲዉ ተከላካይ ዌስሌይ ፎፋና ከጉዳቱ አገግሞ እንደሚመለስ ተማምንዋል።
የቼልሲዉ ተከላካይ በዉድድር ዓመቱ የመጨረሻዎቹ ወራት ቡድንን ለመርዳት በ ማርች ወር አጋማሽ ወይም መጨረሻ ላይ እንደሚመለስ ተስፋ አድርግዋል።
➛ [L 'Equipe]

👍5
🚨 የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሆኑት ሩበን አሞሪም ከሊቨርፑል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ በአንፊልድ ለመፎካከር ጨዋታወን የግድ ጠንክረዉ መጀመር እንዳለባቸዉ ተናግረዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6🥴1
🚨 ላንክሻየር ደርቢ በአቻ ዉጤት ተጠናቀቀ!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ሊቨርፑሎች በሜዳቸዉ አንፊልድ ሮድ ማንችስተር ዩናይትድን አስተናግደዉ ሰፊ ግምት ለሊቨርፑሎች ቢሰጥም ጨዋታዉ 2 አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።
ለሊቨርፑል ግቦቹን ኮዲ ጋክፖ እና ሞሀመድ ሳላህ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር ለማን ዩናይትድ ግቦቹን ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና የአቻነቷን ግብ አማድ ዲያሎ አስቆጥሯል።
የጨዋታዉ ፊሽካ ሊሰማ ሲል ሀሪ ማግዋየር ያለቀ ኳስ አባክኖ ቀያይ ሴጣኖቹ ሶስት ነጥብ አተዋል።
ዩናይትዶች ከአቻ ዉጤታቸዉ በኃላ ወደ 13ኛ ደረጃ ከፍ ሲሉ ሊቨርፑሎች አሁንም ሊጉን በስድስት ነጥብ ልዩነት ይመሩታል። ቀያዮቹ ቀሪ አንድ ጨዋታ እንዳላቸዉ አይዘነጋም።
"SHARE" @dynamicsport

👍9
🚨 አማድ ዲያሎ ዘንድሮ በሁሉም ዉድድሮች:-
6 ጎሎች
7 አሲስቶች
ዛሬም በትልቅ ስታድየም ልዩነት ፈጣሪነቱን አሳይቷል!
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
6 ጎሎች
7 አሲስቶች
ዛሬም በትልቅ ስታድየም ልዩነት ፈጣሪነቱን አሳይቷል!
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🔥12👏2🤩1
🚨 ፔስጂዎች ባለቀ ሰዓት ኦስማን ዴምቤሌ ባስቆጠሰረዙ ግብ ሞናኮን ረተዉ የፍሬንች ሱፐር ካፕ አሸናፊ መሆን ችለዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🙏1
🚨 የጨዋታዉ ኮከብ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 🗣
"ደስተኞች ልንሆን አንችልም። በጣም ተበሳጭቻለሁ።"
"በአንፊልድ ይህንን ካሳየን ለምን ይህንን በየሳምንቱ አናደርገዉም? ከየራሳችን ከዚህ በላይ ማድረግ እንዳለበን መገንዘብ አለብን።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"ደስተኞች ልንሆን አንችልም። በጣም ተበሳጭቻለሁ።"
"በአንፊልድ ይህንን ካሳየን ለምን ይህንን በየሳምንቱ አናደርገዉም? ከየራሳችን ከዚህ በላይ ማድረግ እንዳለበን መገንዘብ አለብን።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍15❤5✍2
ሮይ ኪን ስለ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ መከላከል 🗣
"ሰዎች አርኖልድ ወደ ሪያልማድሪድ እንደሚያመራ ያወራሉ። በዚህ ሬቱ ወደ ወደ ትራንሜር ሮቨርስ ነዉ የሚያመራዉ።"
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"ሰዎች አርኖልድ ወደ ሪያልማድሪድ እንደሚያመራ ያወራሉ። በዚህ ሬቱ ወደ ወደ ትራንሜር ሮቨርስ ነዉ የሚያመራዉ።"
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🤣15
🚨 ሊያም ዴላፕ ዘንድሮ በፕሪሚየር ሊጉ;-
8 ጎሎች
3 አሲስትቾች
ገና 21 ዓመቱ እና ፕሪሚየር ሊግን ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተጫወተ የሚገኝ ተጫዋች ነዉ!
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
8 ጎሎች
3 አሲስትቾች
ገና 21 ዓመቱ እና ፕሪሚየር ሊግን ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተጫወተ የሚገኝ ተጫዋች ነዉ!
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🔥1💯1🫡1
🚨 ሩበን አሞሪም 🗣
"ዛሬ ማበድ እና መበሳጨት አለብን። ከሌላዎቹ ቀናት በላይ ከ ኒዉካስል ፣ በርንማዉዝ ፣ ኖቲንግሀም ዛሬ በጣም መበሳጨት አለብን።"
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"ዛሬ ማበድ እና መበሳጨት አለብን። ከሌላዎቹ ቀናት በላይ ከ ኒዉካስል ፣ በርንማዉዝ ፣ ኖቲንግሀም ዛሬ በጣም መበሳጨት አለብን።"
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍21😱2
🚨 አሌሀንድሮ ጋርናቾ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት ለማንችስተር ዩናይትድ:-
▪️1,554 ደቂቃዎችን ተጫወተ
▪️8 ጎሎች
▪️5 አሲስቶች
IMPACTFUL.
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
▪️1,554 ደቂቃዎችን ተጫወተ
▪️8 ጎሎች
▪️5 አሲስቶች
IMPACTFUL.
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5😍4🤣2