Telegram Web
🚨 NEW:-

ሊጀመር ደቂቃዎች በቀሩት የ ሮማ እና ላዚዮ ደርቢ ጨዋታ የጣልያን ፖሊስ ከሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች በጣም ቡዙ የሆኑ ቢላዋዎች ፣ የቤዝ ቦል መጫወቻ የሆነዉን መምቻዉን እንጨት እና ሌሎች መሳሪያዎችንም ይዘዋል።

አንዳንድ የተደበቁ ቁሳቁሶችም እንዳሉ ተገልጿል።

"SHARE" @dynamicaport
@dynamicsport
👍5🥱2👀2🙊1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ወልቭስ ከ ኖቲንግሃም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ስሑል ሽረ
12:00 | መቻል ከ ሀዲያ ሆሳዕና

🇮🇹 በጣሊያን ሱፐር ካፕ

05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ኤሲ ሚላን

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬይ

03:00 | ዲፖርቲቫ ሚነራ ከ ሪያል ማድሪድ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21
🚨 የሰርጂዮ ኮንሴሳኦ ቡድን የሆኑት ኤሲ ሚላኖች ዳኒ ኦልሞን በ ስድስት ወር የዉሰት ዉል ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[Corriere dello Sera]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ኦሊቨር ካሀን ቦርድዌክስን ለመግዛት በንግግር ላይ ናቸዉ።

ክለቡ የ 118 ሚልዮን ዩሮ ዕዳ ያለበት ሲሆን በፈረንሳይ እግርኳስ አራተኛ ዲቪዝዮን ላይ ይገኛሉ።

[BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች አሁን ላይ ለ ዳርዊን ኑኔዝ ከ 50 - 60 ሚልዮን ፓዉንድ ከቀረበላቸዉ ተጫዋቹን ለመሸጥ ክፍት ናቸዉ።

[SportsPeteO]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች የሪያል ቤቲሱን አማካኝ ተጫዋች ጆኒ ካርዶስን ለማስፈረም እያሰቡ ይገኛሉ።

[AnfieldWatch]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ሩበን አሞሪም ስለ ጆሽዋ ዚርክዚ 🗣

"ጆሽን ማቆየት እፈልጋለሁ ምክንያቱም ሁሉንምነገር ይሰጣል።"

"በልምምድ ላይ እየሞከረ ነዉ ነገርግን የዝዉዉር መስኮቱ እንደተከፈተ አናዉቅም....የሚሆነዉን እንመለከታለን።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8🙏1
🚨 ሩበን አሞሪም እና ስታፎቹ በ ሌኒ ዮሮ እና በዕድገቱ በጣም ደስተኞች ናቸዉ።

ከረጅም ጊዜ ጉዳቱ በኃላም አሁን የመጫወቻ ጊዜ የሚስተካከልለት ይሆናል ፤ ክለቡ እና ስታፉ በሌኒ ላይ በጣም ደስተኞች ናቸዉ።

በማንችስተር ዩናይትድ ከማይነኩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነዉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍15❤‍🔥1
🚨 ፌነርባቺዎች የአንደርሰን ታሌስካን ስምምነት በዚህ ሳምንት ለማጠናቀቅ ተዘጋጅተዋል።

አልናስሮች አረንጓዴ መብራቱን ለመስጠት ዝግጁ ናቸዉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

ፓትሪክ ክሉይቨርት አዲሱ የኢንዶኔዢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርብዋል።

የሁለት ዓመት ዉል ሲሆን ተጨማሪ የሁለት ዓመት ዉል አማራጭም አለዉ። በጃንዋሪ 12 በይፋ የሚቀርብም ይሆናል።

ግቡ ቡድኑን ለዓለም ዋንጫ ማድረስ ነዉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ፔስጂዎች ትላንት የፍሬንች ሱፐር ካፕ አሸናፊ ከሆኑ በኃላ ማስኪኒዮስ ታሪክ የፃፈ ሲሆን የፔስጂዉ ተከላካይ ማርኪኒዮስ በፔስጂም ሆነ በፈረንሳይ እግርኳሰሰ ታሪክ ብዙ ዋንጫዎችን ማሳካት የቻለ ተጫዋች ሆኗል። 31 ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችሏል።

9 የፈረንሳይ ሊግ ኧ ፣ 7 ኮፕ ደ ፍራንስ ፣ 6 ኮፕ ዴ ላ ሊጋ ፣ 9 ትሮፊ ዴስ ቻምፕዮንስ (ፍሬንች ሱፐር ካፕ)

Incredible. 👏

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🫡5👍32👏1
🚨 አንጄ ፖስቴኮግሉ በቶተንሀም ያላቸዉ ስራ 100% አስተማማኝ ነዉ። ምንም ያልተረጋገጠ ነገር የለዉም። ፕሮጀክቱን ወደ ፊቱ እንዲያስኬደዉ ይደግፉታል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 አስቶን ቪላዎች የሴልታ ቪጎዉን ተጫዋች ኦስካር ሚንግዌዛን ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል።

እስካሁን ምንም የላቀ ነገር የለም ነገርግን የቪላዎች የጥር የዝዉዉር መስኮት ዋነኛ ኢላማዎች መካከል አንዱ ነዉ። ተጫዋቹ በቦርዱ እና በ ኡናይ ኤሜሬ ይደነቃል።

[Fabrizio Romano]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ዩቬንቱሶች ጆሽዋ ዚርክዚን ለማስፈረም የስምምነቱ አካል አድርገዉ ለማንችስተር ዩናይትድ ዱሳን ቭላሆቪችን አቅርበዋል።

ቭላሆቪች በዩቬንቱስ የ 18 ወራት ዉል የቀረዉ ተጫዋች ነዉ። ዉሉን ለማደስም ምንም ምልክት አላሳየም።

[Alex_Crook]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥8👍4👌1
🚨 NEW;-


ቼልሲዎች ንብረታቸዉን ትሬቮህ ቻሎባህን ከዉሰት ዉሉ ከክሪስታል ፓላስ መልሰዉ ለመጥራት እያሰቡ ይገኛል።

የዉሰት ዉሉን የማቋረጥ ስምምነት በዉሉ ላይ ይገኛል።


[The AthleticFC]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10😁1
🚨 CONFIRMED;-

ሀሜስ ሮድርግዌዝ አሁን ላይ ነፃ ወኪል ነዉ። ከራዮ ቫልካኖ ጋር ዉሉን አቋርጧል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ሊቨርፑሎች ትላንት የስታድየማቸዉ ጣራ ካፈሰሰ በኃላ ምርመራ ጀምረዋል።

[The AthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣11
🚨 ዩሊያን ሎፕቲጌ በዌስትሀም ያላቸዉ ስራ አጠራጣሪነቱ ጨምሯል።

ኤዲን ቴርዚች እና ግርሀም ፖተር አሰልጣኙን ለመተካት የታሰቡ አሰልጣኝ ናቸዉ።

[grayjacob]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ዳግላስ ሉዊዝን ከዩቬንቱስ ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

ሉዊዝ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ በጣም ክፍት ነዉ።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ቨርጅል ቫንዳይክ በክረምቱ ለሪያልማድሪድ ቀርቦ ነበር። ነገርግን ተጫዋቹን ለማስፈረም የነበራቸዉን ዕድል ዉድቅ አድርገዉታል።

[Relevo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
2025/07/09 00:42:36
Back to Top
HTML Embed Code: