Telegram Web
🌎 ትናንት የተደረጉ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

ሪያል ማድሪድ 1-0 ዩቬንተስ
ቦሩሺያ ዶርትመንድ 2-1 ሞንቴሬይ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
የክለቦች ዓለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች፦

ፓልሜይራስ ከ ቼልሲ
ፒኤስጂ ከ ባየርን ሙኒክ
አል ሂላል ከ ፍሉሚኔንሴ
ቦሩሺያ ዶርትሙንድ ከ ሪያል ማድሪድ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 HERE WE GO!

ጆናታን ዴቪድ ወደ ዩቬንቱስ!

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 OFFICIAL:-

ጃራድ ብራንትዌይት በኤቨርተን እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 NEW:-

ሊቨርፑሎች ለሉዊስ ዲያዝ ከባየርንሙኒክ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል። እንደማይሸጥ ተነግሯቸዋል።

[BBC Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኤቤሬ ኢዜ አሁን ላይ አርሰናልን ለመቀላቀል ክፍት ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍62👍2
🚨 OFFICIAL:-

ጃረል ኳንሳህ ባየር ሊቨርኩሰንን በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 BREAKING!

ጂዮቫኒ ብሮንክሆረስት በሊቨርፑል የአርነ ስሎት ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ሊቨርፑልን ተቀላቅሏል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4🙏4
🚨 OFFICIAL:-

ቼልሲዎች ዣኦ ፔድሮን ከብራይተን በ60 ሚልዮን ፓውንድ በሰባት ዓመት ውል በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍42
🚨 OFFICIAL:-

አትሌቲኮ ማድሪዶች አሌክስ ባይናን ከቪያሪያል በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏21👍1
🚨 ጃደን ሳንቾ እና ዩቬንቱስ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።

ዝውውሩ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ይፋጠናል።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏8👍3
🚨 ራስመስ ሆይሉን አሁን ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ የመልቀቅ ዕድሉ ሰፊ ነው።

[lauriwhitwell]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3🙏2
🚨 BREAKING!

ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ያለው ውል በ2025 መጨረሻ የሚጠናቀቅ በመሆኑ አሁን ላይ ከሌሎች ክለቦች ጋር ለመደራደር ነፃ ተጫዋች ነው።

[Rosariotres]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍62
ሌቪ ኮልዊል ስለ ቼልሲ 🗣

"ይህ ክለብ ለአሸናፊዎች ብቻ ነው።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥10😁51🤪1
🚨 HERE WE GO!

ቺሮ ኢሞቢሌ ወደ ቦሎኛ!

- የቤሽክታሽ ውሉን ያቋርጣል።
- በክለቡ የአንድ ዓመት ውል ይፈርማል።
- ለተጨማሪ አንድ ዓመት የማራዘም አማራጭ አለው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍32
🚨 አርሰናል እና ብሬንትፎርድ በክርስቲያን ኖርጋርድ ስምምነት ሁሉንም የወረቀት ስራዎች ተለዋውጠዋል።

ድኒሽያዊው ተጫዋች እንደሚጠበቀው የሚኬል አርቴታን ስኳድ ይቀላቀላል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4🙏1
🚨 ዩቬንቱሶች የኬናን ዪልድዝን ውል ለማደስ እያደረጉ ያሉት ንግግር በፖሰቲቭ መልኩ እንደቀጠለ ነው።

በርካታ ክለቦች ተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ቢያሳዩም ዪልድዝ ግን በቱሪን መቆየት እንደሚፈልግ ግልፅ አድርጓል።

[MatteMoretto]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4😢2👍1
🚨 ዴንዝል ዱምፊሪስ በኢንተር ሚላን ቤት እስከ ጁላይ ወር አጋማሽ ድረስ ተግባራዊ የሚሆን የ 25 ሚልዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ አለው።

ባርሳዎች ባለፉት ወራቶች ፍላጎት አሳይተዋል ነገርግን መደበኛ ወይም ይፋዊ ጥያቄ አላቀረቡም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
51👍1
🚨 አሳዛኝ ዜና!

የሊቨርፑሉ አጥቂ ዲዬጎ ጆታ በአሳዛኝ ሁኔታ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😭281👎1💔1
🚨 ዌስትሀም ዩናይትዶች ለሞሀመድ ኩዱስ ከቶተንሀም የቀረበላቸውን የ 50 ሚልዮን ፓውንድ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

[talkSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍32🙏1
2025/07/10 11:18:44
Back to Top
HTML Embed Code: