Telegram Web
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት በማርከስ ራሽፎርድ ዙሪያ ንግግር ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።

ራሽፎርድ የካታላኑን ክለብ ለመቀላቀል ጉጉት አለው። ዝውውሩ እንዲቀላጠፍም ወሳኝ የሆነ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነው።

➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 OFFICIAL:-

ቼልሲዎች ጄሚ ባይኖ ጊቴንስን ከዶርትሙንድ በይፋ አስፈረመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🔥2
🚨 ኖኒ ማድዌኬ ከአርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርስዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁4
🚨 አርሰናል እና ቼልሲ በመጪዎቹ ቀናት በኖኒ ማድዌኬ ዝውውር ላይ ንግግሮችን ይጀምራሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች ኢትሀን ንዋኔሪ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

ንዋኔሪ እና አርሰናል በአዲስ ውል በንግግር ላይ ናቸው ግን ተጫዋቹ ውሉን ለማደስ ዋስትና ያለው የመጫወቻቸ ሰዓት ይፈልጋል።

ከማድዌኪ ጋር የተያያዘ ስምምነት አይደለም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3😢3
🚨 OFFICIAL:-

ክሪስቶፍ ጋልታየር የሳውዲው ክለብ ኒዎም አዲሱ አሰልጣኝ ሆነው በይፋ ተሹመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍3
🚨 ሌስ ፓሪዢያኖቹ ለግማሽ ፍፃሜ ደረሱ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ የእሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የአውሮፓ ቻምፕዮኖቹ ፔዤዎች ባየርንሙኒክን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ለፔዤ ግቦቹንም ዴዚሬ ዱዌ የመጀመሪያ ግቧን በማስቆጠር ይህ ታዳጊ አሁንም በትልቅ ጨዋታ ላይ የትልቅ ጨዋታ ተጫዋች መሆኑን እያሳየ ሲገኝ ቀሪውን አንድ ግብ ደግሞ ለባሎንዶሩ የሚገመተው ኡስማን ዴምቤሌ ባለቀ ሰዓት ማስቆጠር ችሏል።

በጨዋታው በአሳዛኝ መልኩ የሙኒኩ ተጫዋች ጃማል ሙሲያላ ከባድ ጉዳት አስተናግዶ በቃራዛ ወቷል።

አልበገር ያሉት የሉዊስ ኤንሪኬ ቡድን ግን በድል ጉዞ የቀጠሉ ሲሆን ድላቸውንም ተከትሎ በቀጣይ በግማሽ ፍፃሜው የሪያልማድሪድን እና የዶርትሙንድን አሸናፊ ይገጥማሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏43👍1
🚨 ኡስማን ዴምቤሌ ዛሬ ካስቆጠረ በኃላ እንደ ዲዬጎ ጆታ ደስታውን በመግለፅ ጆታን አስቦታል።🥹❤️


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🫡167🙏3😢2
🚨 HERE WE GO!

ፓብሎ ቶሬ ከባርሳ ወደ ማዮርካ!

- ባርሳ ከዝውውሩ 5 ሚልዮን ዩሮ ያገኛሉ።
-ተጫዋቹ ወደ ፊት ከተሸጠ ባርሳ 50% ድርሻ ያገኛሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱3👀31
🚨 ኡስማን ዴምቤሌ ዘንድሮ ለፔዤ:-

- 34 ጎሎች
- 15 አሲስቶች

Insane. ❤️💙

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥76👏1
🚨 ሪያል ማድሪድ ቦሪሽያ ዶርትሙንድን በሚገጥሙበት ጨዋታ ኪልያን ኤምባፔ በተቀያሪ ወንበር ላይ ጀምሯል።

እራሱን በሚገባ እያሳየ የሚገኘው ጎንዛሎ ጋርሲያ ለጊዜው ተብሎ በሚገመት መልኩ የኪልያን ኤምባፔ መመለስ ወደ ተቀያሪ ወንበር አላወረደውም።

ጎንዛሎ ጋርሲያ በሻቢ አሎንሶ ስር የሚያብብ ተጫዋች ይሆን?

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍83🤷‍♂2😱2
🚨 በጥር የዝውውር መስኮት ማንችስተር ሲቲን የተቀላቀለው ኒኮ ጎንዛሌዝ በቀጣይ የውድድር ዓመት በማንችስተር ሲቲ ቤት ያለው ቦታ የተረጋገጠ ባለመሆኑ የተጫዋቹ ተወካዮች ከበርካታ የአውሮፓ ክለቦች ጋር በግንኙነት ላይ ናቸው።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2👍2
🚨 ጎንዛሎ ጋርሲያ በክለብ ዓለም ዋንጫው በአምስት ጨዋታዎች አራት ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን እየመራ ይገኛል።

- 5 ጨዋታዎች
- 4 ጎሎች
- 1 አሲስት

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
8👏3🤩1
🚨 NEW:-

ማንችስተር ዩናይትዶች ከኤቨርተን ጋር የተለያየውን አጥቂ ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊንን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

[reluctantnicko]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😡73😁2😭1
🚨 ሎስ ብላንኮሶቹ ትኬታቸውን ቆረጡ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ የእሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ሪያልማድሪድ ቦሪሽያ ዶርትሙንድን 3 ለ2 በሆነ ውጤት ረተዋል።

ለማድሪድ ግቦቹንም ጎንዛሎ ጋርሲያ ፣ ፍራን ጋርሲያ እንዲሁም ተቀይሮ የገባው ኪልያን ኤምባፔ አስቆጥሯል። ለዶርትሙንድ ደግሞ ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ቤር እና ጉይራሲ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

በጨዋታው ዛሬም ያስቆጠረው ጎንዛሎ ጋርሲያ በውድድሩ በአምስት ጨዋታዎች አራተኛ ግቡን በማስቆጠር በውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ እየመራ ይገኛል።


በሻቢ አሎንሶ የሚመሩት ሪያልማድሪዶች ድላቸውን ተከትሎ በግማሽ ፍፃሜው ፔዤን የሚገጥሙበት ጨዋታ ይጠበቃል።

በዛሬው ጨዋታ በማድሪድ በኩል ተከላካዩ ዲያን ሀውሰን ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ቀጣይ ጨዋታ ያመልጠዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍2👌1
🚨 BREAKING!

ጃማል ሙሲያላ ዛሬ ያስተናገደውን ከባድ ጉዳት ተከትሎ ከአራት እስከ አምስት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል።

➛ [BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😭9💔3
🚨 ኪልያን ኤምባፔ ዛሬ በአክሮባቲክ መንገድ ግሩም ግብ ካስቆጠረ በኃላ የዲዮጎ ጆታን 20 ቁጥር በእጁ በማሳየት ጆታን አስቦታል።🙏

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
25👍2🫡2
2025/07/08 22:43:52
Back to Top
HTML Embed Code: