Telegram Web
🚨 ራስመስ ሆይሉን ለማንችስተር ዩናይትድ ቁርጠኛ ነው። ክለቡ ካልወሰነ በስተቀር ከዩናይትድ የመልቀቅ እቅድ የለውም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁5😭3🙏1
🚨 ማይክ ሜኞ በኤሲ ሚላን ይቆያል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 OFFICIAL:-

ዎጄቺች ሼዝኒ በባርሴሎና እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
🚨 ኤቤሬ ኤዜ ክሪስታል ፓላስን ከለቀቀ ምርጫው አርሰናል ነው።

[MiguelDelaney]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
አሻም አሻም

ጅማ ኖት? አልያ ጅማ ሊመጡ አስበዋል?! ጅማ ከሆኑ  ወደ ርብቃ ጎራ ይበሉ!

በጅማ ከተማ በተለምዶ አጂፕ (Welcome) ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በወጣቱ ባለሀብት እንዳለ ታሲሳ የተገነባዉ ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል  በአባጅፉር መናገሻ በታሪካዊቷ ጅማ  ከተማ ተቀብሎ ሊያስተናግዶ እየጠበቆት ነው::

አገልግሎታችን
📌ውብ የመኝታ አልጋዎች
📌ባር እና ሬስቶራንት
📌የመዝናኛ ስፍራዎች
📌ልዩ ቁርጥ ስጋ ቤት

አድራሻ
📌ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል :-
📌አጂፕ ፊት ለፊት አውራ ጎዳና ወይንም መንገድ ትራንስፖርት አጠገብ


📌ርብቃ ልዩ ቁርጥ
📍አዲሱ መናኸሪያ ወደ አዲስ አበባ መውጫ 200 ሜ መንገድ ላይ

📞+251917509999 | 0471119999

ርብቃ ሆቴሎች
የጅማ ከተማ ድምቀት!!
👍3
🚨 OFFICIAL:-

የቀድሞው የአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኤዱ በኖቲንግሀም ፎረስት Global Head Of Fotball(የግሎባል ሀላፊ)ሆኖ በይፋ ተሹሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍51
🚨 OFFICIAL;-

የካታሩ ክለብ አል ዱሀሊ ማርኮ ቬራቲን በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍72😍1
🚨 ሮማዎች የብራይተኑን አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰንን ለማስፈረም ኢላማ አድርገዋል።

[Sky Italy]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ናፖሊዎች ለቪክቶር ኦሲሚሄን ከጋላታሳራይ የ 47.3 ሚልዮን ፓውንድ ጥያቄ ቢቀርብላቸውም ጥያቄውን ውድቅ አድርገውታል።

[Sky Italy]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍4
🚨 ፌነርቢቺዎች አሌክሲስ ሳንቼዝን በዚህ ክረምት የማስፈረም ህልም አላቸው።

ለተጫዋቹ በዓመት 4 ሚልዮን ዩሮ ያህል የሚያስገኝለትን ጥያቄ ለማቅረብም ዝግጁ ናቸው።

➛ [Gazzetta_it]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
8
🚨NEW:-

ኒውካስል ዩናይትዶች አንቶኒ ኤላንጋን ከኖቲንግሀም ፎረስት በ 55 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍51
🚨 OFFICIAL:-

ጃማል ሙሲያላ ያስተናገደውን ከባድ ጉዳት ተከትሎ በተሳካ ሁኔታ ቀዶጥገና አድርጓል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢7🙏51🕊1
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Duche_Velle)
አሻም አሻም

ጅማ ኖት? አልያ ጅማ ሊመጡ አስበዋል?! ጅማ ከሆኑ  ወደ ርብቃ ጎራ ይበሉ!

በጅማ ከተማ በተለምዶ አጂፕ (Welcome) ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በወጣቱ ባለሀብት እንዳለ ታሲሳ የተገነባዉ ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል  በአባጅፉር መናገሻ በታሪካዊቷ ጅማ  ከተማ ተቀብሎ ሊያስተናግዶ እየጠበቆት ነው::

አገልግሎታችን
📌ውብ የመኝታ አልጋዎች
📌ባር እና ሬስቶራንት
📌የመዝናኛ ስፍራዎች
📌ልዩ ቁርጥ ስጋ ቤት

አድራሻ
📌ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል :-
📌አጂፕ ፊት ለፊት አውራ ጎዳና ወይንም መንገድ ትራንስፖርት አጠገብ


📌ርብቃ ልዩ ቁርጥ
📍አዲሱ መናኸሪያ ወደ አዲስ አበባ መውጫ 200 ሜ መንገድ ላይ

📞+251917509999 | 0471119999

ርብቃ ሆቴሎች
የጅማ ከተማ ድምቀት!!
1
🚨 ቶተንሀም ፣ ኒውካስትል እና ናፖሊ የማንችስተር ሲቲውን ተጫዋች ጃክ ግሪሊሽን ለማስፈረም እየተከታተሉት ይገኛሉ።

ሲቲዎች ለተጫዋቹ 40 ሚልዮን ዩሮ እየጠየቁ ይገኛሉ።

➛ [The Sun]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5
🚨 OFFICIAL:-

ቶተንሀሞች ኮታ ታካይን በይፋ አስፈርመዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
3❤‍🔥2👍1
🚨 ሊድስ ዩናይትዶች ሲን ሎንግስታፍን ከኒውካስል ለማስፈረም ተቃርበዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1👍1
🚨 ሪያልማድሪዶች ሮድሪጎ ከለቀቀ ሌላ ተተኪ ተጫዋች የማምጣት ሀሳብ የላቸውም።

[MarioCortegana]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥21👍1
🚨BREAKING!

ፔሪ ኤሜሪክ ኦባሚያንግ በዚህ ክረምት ነፃ ወኪል ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

አል ካዲሳያህ ወጣት አጥቂ እየተመለከቱ ይገኛሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍3😢1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶድ ነፃ ወኪል የሆኑትን ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊንን ፣ ጄሚ ቫርዲን እና ካሉም ዊልሰንን ለማስፈረም ዕድሉ ቀርቦላቸዋል።

ሆኖም ግን ይህንን ሊያደርጉ የሚችሉት በዝውውር መስኮቱ ከዘገዩ እና ኢላማቸውን ካላገኙ ብቻ ነው።

[The Athletic]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣54😭1
🚨 ለሊዮኖች ነገ ወሳኝ ቀን ነው። ወደ ሊግ 2 ይወርዳሉ አይወርዱም የሚለው በሙሉ የሚወሰንበት ቀን ነው።

➛ [AndiOnrubia]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/12 18:24:22
Back to Top
HTML Embed Code: