Telegram Web
🚨 የቪያሪያሉ አጥቂ ቲርኖ ባሪ ኤቨርተንን ይቀላቀላል። ዛሬ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እየተጓዘ ነው።

የ27 ሚልዮን ፓውንድ ስምምነት ነው።

➛ [Sky Sports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍3
🚨 NEW;-

ሊቨርፑች ከሮድሪጎ ካምፕ ጋር ግንኙነት አድርገዋል።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍2🔥2
🚨 NEW:-

ሪያል ማድሪድ እና ቤኔፊካ አሁን ላይ በአልቫሮ ፈርናንዴዝ ዝውውር ላይ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።

[Marca / Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Ďuche_Vélle)
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
👍41
🚨 የስፔን ፖሊስ ስለ ዲያጎ ጆታ ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ የተፈጠረውን ገልጿል።

ባለፈው ሳምንት ሁላችንንም ባሳዘነው ዜና የዲያጎ ጆታ ህልፈተ ህይወት የሚታወቅ ጉዳይ ነው።

አሁን ከዚህ አሳዛኝ አደጋ ጋር ተያይዞ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸው በመኪና አደጋ ሲያልፍ መኪናውን ሲያሽከረክር የነበረው ዲያጎ ጆታ እንደነበር የስፔን ፖሊስ ገልጿል።

የስፔን ፖሊስ አክለውም ጆታ ከገደብ በላይ በሆነ ፍጥነት ሲያሽከረክር እንደነበረም ገልጿል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😭54💔3
🚨 የኮናቴ ሁኔታ ምን ይመስላል?

የሊቨርፑሉ ተከላካይ ኢብራሂማ ኮናቴ በአንፊልድ ያለው ውል በቀጣይ ክረምት የሚጠናቀቅ ይሆናል። ይህንንም ተከትሎ ቀያዮቹ የተከላካያቸውን ውል ለማደስ እየተንቀሳቀሱ ቢገኙም ፈረንሳዊው ተከላካይ ግን ሁለት አዲስ የውል ማደሻ ጥያቄ ቀርቦለት ውድቅ አድርጓል።

ይህ ደግሞ የእንግሊዙን ክለብ ጭንቀት ውስጥ ከቷል። ሊቨርፑሎች አሁን ላይ ተጫዋቹን በቀጣይ ክረምት በነፃ ከማጣት ይልቅ በዚህ ክረምት መሸጥን ይመርጣሉ ተብሏል።

አሁን ሁሉም ነገር የሚጠቁመው ደግሞ ኮናቴ ሪያልማድሪድን ለመቀላቀል ዝግጁ መሆኑን ነው። ይህንን ለማድረግም በቀጣይ ክረምት ነፃ ወኪል እስከሚሆን ድረስ ለመጠበቅ ፍቃደኛ ነው።

[Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41😁1
🚨 ሆላንዳዊው ተጫዋች ዳግም ወደ ባርሳ?

ባርሴሎናዎች ኒኮ ዊሊያምስን ካጡ በኃላ እና የሉዊስ ዲያዝ ዝውውርም ስምምነቱ ከከበደ በኃላ ባርሴሎናዎች ዣቪ ሲሞንስን በዚህ ክረምት ለማዘዋወር ሊያስቡ እንደሚችሉ የስፔኑ ሚዲያ ስፖርት ዘግቧል።

ሲሞንስ ከላይፕዚሽ ለመልቀቅ እንደሚፈልግ ለክለቡ ማሳወቁም ይታወቃል። የጀርመኑ ክለብ የ 22 ዓመት ተጫዋቹን ለመልቀቅ ግን ከ 70 ሚልዮን ዩሮ በላይ ይፈልጋሉ። ይህ ዋጋ ለባርሳ በፋይናንሻል ምክንያት ግን የሚቻል ላይሆን ይችላል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 የፍሉሚኔንሴ እና የቼልሲ አሰላለፍ!

ምሽት 4:00

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Duche_Velle)
አሻም አሻም

ጅማ ኖት? አልያ ጅማ ሊመጡ አስበዋል?! ጅማ ከሆኑ  ወደ ርብቃ ጎራ ይበሉ!

በጅማ ከተማ በተለምዶ አጂፕ (Welcome) ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በወጣቱ ባለሀብት እንዳለ ታሲሳ የተገነባዉ ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል  በአባጅፉር መናገሻ በታሪካዊቷ ጅማ  ከተማ ተቀብሎ ሊያስተናግዶ እየጠበቆት ነው::

አገልግሎታችን
📌ውብ የመኝታ አልጋዎች
📌ባር እና ሬስቶራንት
📌የመዝናኛ ስፍራዎች
📌ልዩ ቁርጥ ስጋ ቤት

አድራሻ
📌ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል :-
📌አጂፕ ፊት ለፊት አውራ ጎዳና ወይንም መንገድ ትራንስፖርት አጠገብ


📌ርብቃ ልዩ ቁርጥ
📍አዲሱ መናኸሪያ ወደ አዲስ አበባ መውጫ 200 ሜ መንገድ ላይ

📞+251917509999 | 0471119999

ርብቃ ሆቴሎች
የጅማ ከተማ ድምቀት!!
👍31
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 NEW:- ሪያል ማድሪድ እና ቤኔፊካ አሁን ላይ በአልቫሮ ፈርናንዴዝ ዝውውር ላይ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል። ➛ [Marca / Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
🚨 ማን ዩናይትድ ከ አልቫሮ ዝውውር ስንት ያገኛሉ?

ሪያል ማድሪዶች አልቫሮ ፈርናንዴዝን ከቤኔፊካ ለማስፈረም መቃረባቸውን ተከትሎ ዝውውሩ ከተጠናቀቀ ማንችስተስ ዩናይትዶች ከዚህ ዝውውር 5 ሚልየን ፓውንድ ያገኛሉ።


ይህም ከዚህ ቀደም ተጫዋቹን ለፖርቹጋሉ ክለብ ሲሸጡ ተጫዋቹ ወደ ፊት ከተሸጠ ድርሻ የሚያገኙበትን ስምምነት በማካተታቸው ነው።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
🚨 OFFICIAL:-

ዴቪድ አንቾሎቲ አዲሱ የቦታፎጎ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥4👍2
🚨 የላሚን ያማል አዲስ ሀብል!

የባርሴሎናው ኮከብ ላሚን ያማል ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ሀብል የሸመተ ሲሆን ሀብሉ የአልማዝ ወይም የዳይመንድ ሀብል ነው።

ታዳጊው ኮከብ ለዳይመንዱ የሀብል አልማዝ 400,00ዐ ዩሮ ያህል አውጥቷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
6👀3😱2
🚨 ሰማያዊዎቹ ለፍፃሜ ደረሱ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ ቼልሲ ፍሊሚኔንሴን 2 ለ 1 በመርታት ለፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።

ለቼልሲ ሁለቱንም ግቦች ደግሞ አዲሱ ፈራሚ ዣኦ ፔድሮ ማስቆጠር ችሏል። ፔድሮ የጨዋታው ኮከብ ተብሎም መመረጥ ችሏል።

ቼልኪ ለፍፃሜ መድረሳቸውን ተከትሎ በፍፃሜው ፔዤን ወይም ሪያል ማድሪድን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
🚨 NEW:-

ቦካ ጁኒየርስ ሊያንድሮ ፓራዴዝን ከሮማ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍42
🚨 NEW:-

ጋላታሳራዮች የቪክቶር ኦሲምሄንን የውል ማፍረሻ ለመክፈል ተስማምተዋል።

ሁለቱም ክለቦች በአከፋፈል ስርዓቱ ከተስማሙ ዝውውሩ በቅርቡ ይጠናቀቃል።

[Yagosabuncuoglu]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍2😱1
ዛሬ በክለብ ዓለም ዋንጫ የሚደረግ ጨዋታ;-

ፔዤ ከ ሪያል ማድሪድ
ምሽት 4:00

SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
6👍2🔥1
ሉዊስ ኤንሪኬ 🗣


"ከሪያል ማድሪድ ጋር መጫወት ክብር ነው። ድሮም ነበር ሁሌም ይሆናል።"

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
11👍2🫡2
2025/07/12 13:50:06
Back to Top
HTML Embed Code: