Telegram Web
🚨 OFFICIAL:-

ፊዮሬንቲያዎች ኤዲን ዤኮን በይፋ በነፃ ዝውውር አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

ቶተንሀሞች ትኩረታቸውን ወደ ኖቲንግሀም ፎረስቱ ተጫዋች ሞርጋን ጊብስ ኃይት ላይ አዙረዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥43👍1
🚨 OFFICIAL:-

ቺሮ ኢሞቢሌ የጣልያኑን ክለብ ቦሎኛን በይፋ ተቀላቅሏል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
🚨 OFFICIAL:-

አል ሂላሎች ቲዮ ኸርናንዴዝን በይፋ ከኤሲ ሚላን በይፋ አስፈርመዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4🥴1
🚨 HERE WE GO!

ሞርጋን ጊብስ ኃይት ወደ ቶተንሀም!

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱12🔥4👍1
🚨 ሞርጋን ጊብስ ኃይት ነገ በቶተንሀም የህክምና ምርመራ ለማድረግ ፍቃድ ተሰቶታል።


ስፐርሶች ተጫዋቹ ያለውን 60 ሚልዮን ፓውንድ ይከፍላሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍43
🚨 ቶተንሀሞች ዮአን ዊሳን ለማስፈረም ከ 25 ሚልዮን ፓውንድ በታች አቅርበዋል።

ብሬንትፎርድ ተጫዋቹን ከ 50 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ገምተውታል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👀81😱1🤡1
🚨 NEW:-

ሞሀመድ ኩዱስ የቶተንሀም የህክምና ምርመራውን አጠናቋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨 ኦባሚያንግ ወደ ቀድሞ ክለቡ?

ፔር ኤሜሪክ ኦባሚያንግ ከሳውዲው ክለብ አል ካድሲያህ ጋር በነፃ ዝውውር የሚለያይ በመሆኑ የፈረንሳዩ ክለብ ማርሴ ኦባሚያንግን መልሰው ለማስፈረም ዛሬ ከተጫዋቹ ጋር ንግግር አድርገዋል። ለመመለስም ተጨባጭ የሆነ ዕድል አለው።

ማርሴዎች ዝውውሩን ለመፈፀም ክፍት ናቸው ግን በፋይናንሻል ጉዳይ ላይ የተመሠረተ ነው። ደሞዝ ቁልፍ ነጥብ ይሆናል።

[Fabrizio Romnao]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍2😍1
🚨 HERE WE GO!

አልቫሮ ፈርናንዴዝ ወደ ሪያል ማድሪድ!

- ማድሪድ ለዝውውሩ 50 ሚልዮን ዩሮ ይከፍላሉ።
- በተለያየ ጊዜ የሚከፈል ክፍያ ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍92
🚨አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች ፦

🚨 HERE WE GO!
የኖኒ ማዱኬ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር ተጠናቋል።

አርሰናል ከቼልሲ ጋር በ50 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ተስማምቷል። ተጨዋቹ በአርሰናል ቤት የአምስት ዓመት ኮንትራት የሚፈራራም ይሆናል። 🤝

[Fabrizio Romano]

🚨 መሀመድ ኩዱስ ወደ ቶተንሃም የሚያደርገውን ዝውውር ያጠናቀቀ ሲሆን በቶተንሃም የሚያቆየውን የ6 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል። ተጨዋቹ 20 ቁጥር ማሊያን እንደሚለብስ ታውቋል።

🚨 ስፖርቲንግ ከመድፈኞቹ ጋር በቪክቶር ዮኬሬሽርስ ጉዳይ አለመግባባት በመፈጠሩ ዝውውሩ ላይ ያላቸውን ፍላጎት አቀዛቅዘዋል።

[MirrorFootball]

🚨 ሪያል ማድሪዶች ሮድሪጎ የእራሱን ውሳኔ እንዲውስን ለራሱ ትተዋል ። ተጫዋቹ ምን ማድረግ እንደሚፈልግ መወሰን አለበት።

[Fabrizio Romano]

🚨𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ጆርዳን ሄንደርሰን በ2 አመት ኮንትራት ብሬንትፎርድን በነጻ ዝውውር ሊቀላቀል ነው።

[David_Ornstein]

🚨ጃክሰን በዚህ ክረምት ከቼልሲ የመልቀቅ እድል አለው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
131🙏1🥴1
🚨 ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድ ለማስፈረም ገንዘብ የሚያገኙ ከሆነ በባርሴሎና ቤት የመሀል ሚና የሚጫወት ይሆናል።

[El Nacional]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🥴2
🚨 ዣቪ አሎንሶ በፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ሪያል ማድሪድ በፒኤስጂ 4-0 መሸነፉን ተከትሎ ከቪኒሲየስ ጁንየር እና ከኪሊያን ምባፔ ጋር ስለሚጫወቱበት ቦታ ለመነጋገር ተዘጋጅቷል።

ክለቡ እና አሎንሶ በተጨዋቾቹ ከኳስ ውጪ ያላቸው ሁኔታ ያሳስባቸዋል።

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 ኖቲንግሃም ፎረስቶች ሞርጋን ጊብስ-ዋይት ወደ ቶተንሃም ሊያቀና መሆኑን ተከትሎ ለማንችስተር ሲቲው ጀምስ ማካቴ መደበኛ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።

[TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 ጄሚ ቫርዲ የቫሌንሺያ ዋና አሰልጣኝ በሆኑት የቀድሞ የዌስትብሮም አለቃ ካርሎስ ኮርቤራን ኢላማ ተደርጓል።

እንግሊዛዊው አጥቂ ሌስተርን ከለቀቀ በኋላ ነፃ ወኪል እንደሆነ ይታወቃል።

[GiveMeSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3😍1
2025/07/14 12:39:01
Back to Top
HTML Embed Code: