Telegram Web
👜👟 ምን ማዘዝ ይፈልጋሉ? 👠👗

ከታች የተዘረዘሩትን ማንኛውንም ዕቃ ከስቶራችን ላይ ማዘዝ ይችላሉ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን:-

* የሴት ቦርሳዎች
* ቀሚሶች
* ጫማዎች
*ሰዓቶች
* ኤርፓዶች(ኤርፎን)
* የተለያዩ የአንገት ና የጆሮ ጌጣጌጦች
* የኪስ ዋሌቶች
* የተለያዩ ሽቶዎች
* የቤት እቃዎችን  
በተመጣጣኝ ዋጋ ከስቶራችን ማግኘት ይችላሉ
     ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ     +251988241682
            +251912355796
በቴሌግራም @mesi_24
                 @kallpromi

ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👇
https://www.tgoop.com/+Qh3QzqnB_UdlMzA0
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Ďuche_Vélle)
አሻም አሻም

ጅማ ኖት? አልያ ጅማ ሊመጡ አስበዋል?! ጅማ ከሆኑ ወደ ርብቃ ጎራ ይበሉ!

በጅማ ከተማ በተለምዶ አጂፕ (Welcome) ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በወጣቱ ባለሀብት እንዳለ ታሲሳ የተገነባዉ ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል በአባጅፉር መናገሻ በታሪካዊቷ ጅማ ከተማ ተቀብሎ ሊያስተናግዶ እየጠበቆት ነው::

አገልግሎታችን
📌ውብ የመኝታ አልጋዎች
📌ባር እና ሬስቶራንት
📌የመዝናኛ ስፍራዎች
📌ልዩ ቁርጥ ስጋ ቤት

አድራሻ
📌ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል :-
📍አጂብ ታክሲ ተራ
ፊት ለፊት
📌ርብቃ ልዩ ቁርጥ
📍አዲሱ መናኸሪያ ወደ አዲስ አበባ መውጫ 200 ሜ መንገድ ላይ

📞+251917509999 | 0471119999

ርብቃ ሆቴሎች
የጅማ ከተማ ድምቀት!!
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ባለፉት 3 ጨዋታዎች:-

- 3 ጨዋታዎች
- 6 ጎሎች
- 4 አሲስቶች

💫

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ለ ዲዮጎ ጆታ 🗣


"ልጆችህን መንከባከብ መቼም እንደማላቆም ቃል እገባልሀለሁ።"❤️


ሩበን ኔቬስ ለዲዮጎ ጆታ 🗣

"የምትወዳቸው ምንም ነገር እንደማያጡ አረጋግጥልሀለሁ።"❤️

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች ኖኒ ማድዌኬን ለማስፈረም ለቼልሲ የመክፈቻ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የፊፋ የክለብ ዓለም ዋንጫ ትኬት የቀነሰ ሲሆን ቼልሲ ከ ፍሉሚኔንሴ በሚያደርጉት ጨዋታ መግቢያ ትኬት በ 9.80 ፓውንድ እየተሸጡ ይገኛሉ።🤔

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዩቬንቱሶች የቶተንሀሙን አማካኝ ተጫዋች ዬቪስ ቢሱማን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቤሽክታሾች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ስለ ተጫዋቹ ጠይቀዋል።

[ersinalbayraak]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዩቬንቱሶች አሁን ላይ ዱሳን ቭላሆቪችን ለመሸጥ መጀመሪያ ከጠየቁት ዋጋ በግማሹ ቀንሰው ተጫዋቹን ለመልቀቅ ክፍት ናቸው።

ክለቡ የተጫዋቹን ከፍተኛ ደሞዝ ለማስወገድ ዋጋ ለመቀነስ ተዘጋጅተዋል።

[RudyGaleti]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቪክቶር ዮኬሬሽ በስፖርቲንግ ሊዝበን ፕሪ ሲዝን ላይ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል ነገርግን ወደ አርሰናል ለመዘዋወር አሁንም በከባዱ እየገፋ ይገኛል።

[RyanTaylorSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

አርሰናሎች ማርቲን ዙቢሜንዲን ከሪያል ሶሴዳድ በ,65 ሚልዮን ዩሮ በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ በአርሰናል ቤት 36 ቁጥር ማልያ ይለብሳል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ፍራንቼስኮ ፋሪዮሊ አዲሱ የፖርቶ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

አርሰናሎች አሁን ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

በቅርብ ሰዓታቶች አዲስ ዙር ንግግር ካደረጉ በኃላ ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ተጫዋቹ ከክለቡ ለመልቀቅ ስለሆነ ትኩረቱ ወደ ልምምድ አይመለስም። አርሰናል አሁን በላቀ ንግግር ላይ ናቸው። ነገርግን እስካሁን የተጠናቀቀ ነገር የለም። ወይይቶች ግን ቀጥለዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

የኤቨርተኑ ተጫዋች ኢድሪሳ ጋና ጉዌ በኤቨርተን እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 NEW:- አርሰናሎች አሁን ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በቅርብ ሰዓታቶች አዲስ ዙር ንግግር ካደረጉ በኃላ ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል። ተጫዋቹ ከክለቡ ለመልቀቅ ስለሆነ ትኩረቱ ወደ ልምምድ አይመለስም። አርሰናል አሁን በላቀ ንግግር ላይ ናቸው። ነገርግን እስካሁን የተጠናቀቀ ነገር የለም። ወይይቶች ግን ቀጥለዋል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport…
🚨🚨 UPDATE:-

ዮኬሬሽ ከአርሰናል ጋር በጥቅማጥቅሞች ከሙሉ ስምምነት ደርስዋል። አርሰናልን ለመቀላቀል ያለውን ፍላጎትም ለሊዝበን አሳውቋል።

ሌላ አማራች ላይ የመወያየት ሀሳብ የለም። በተቻለ ፍጥነት ከአርሰናል ጋር ያለውን ነገር መቀጠል ነው።

ስምምነቱ በአግባቡ እየሄደ ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

"ቪክቶር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል በጣም በቅርቡ Here We Go ሊባል ይችላል።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሞሀመድ ኩዱስ አሁን ላይ ከሌላ ክለብ ጋር ንግግር እያደረገ አይገኝም። ወደ ቶተንሀም መዘዋወር ይፈልጋል።

ኩዱስ ለስፐርስ ፕሮጀክት ቀድሞውኑ እሺ ብሏል። እናም ከዌስትሀም ጋር የሚደረገው የክለቦቹ ንግግር በቅርቡ ይቀጥላል።

ያለው ግልፅ ሀሳባ ተጫዋቹ ስፐርስን መቀላቀል ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የማርከስ ራሽፎርድን እጣፋንታ አስመልክቶ በቀጣይ ሳምንት አዲስ ዙር ንግግሮች ይጀምራሉ።

ራሽፎርድ የማንችስተር ዩናይትድ እና የሩበን አሞሪም እቅድ ውስጥ እንደሌለ ተቀብሏል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/06 15:48:08
Back to Top
HTML Embed Code: