tgoop.com/efruy/1797
Last Update:
ባስቸኳይ እነኚህን ነገሮች አቁሚ! እጅግ ወሳኝ መረጃ ለሴቶች
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ
ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ
ሴት ልጅ የ ወር አበባ በምታይባቸው ቀናቶች ፈፅሞ ልታደርጋቸው የማይገቡ
ካረገቻቸው ትልቅ የ ጤና ቀውስ የሚያስከትሉ 4 ነገሮች እነሆ ፣
1ኛ. ቀዝቃዛ ውሀ ፣ በረዶ ቤት የገባ ማንኛውም መጥ ፣ ማንኛውንም አይነት የ
ለስላሳ መጠጥ እና coconut መጠቀም በጣም አይመከርም ምክንያቱም
በረዶ የ ወር አበባ ደምን በመሀፀን ግድግዳ ላይ ተጣብቆ እንዲር ያደርጋል ይህ
ደሞ ከባድ ለሆነው የ UTERUS CANCER ያጋልጣል
2ኛ. ሻምፖ መጠቀም የጤና ባለሙያዎች አጥብቀው ይከለከላሉ ምክንያቱም
የ ወር አበባ በሚታይባቸው ቀናቶች ውስጥ የ ጭንቅላት ቀዳዳዎች ክፍት
ስለሚሆኑ በጣም ከባድ እና እስከ እድሜ ልክ ድረስ ለዘለቀ የ እራስ ምታት
ህመም ያጋልጣል
3ኛ. ኩኩምበር መመገብ …ኩኩምበር በ ውስጡ የያዘው ትናንሽ ፍሬዎች የ ወር
አበባ በሚመጣበት ወቅት በ አግባቡ እንዳይታይ የሚያደርግ ሲሆን ይህ ደሞ
በጣም በማይታሰብ መልኩ ለ መሀንነት የሚያጋልጥ ነው
4ኛ. በተጨማሪ የ ወር አበባ በሚታይባቸው ቀናቶች ውስጥ ሴት ልጅ እራስዋን
ከ ግጭቶች በጠበቅ አለባት በተለይ መተፀንዋ አካባቢ ከ እርጉዝ ሴት
ባልተናነሰ መልኩ እራስዋን መጠበቅ ይኖርበታል ያለዛ UTERUS ለተባለው የ
ካንሰር አይነት እና ለ መሀንነት የመጋለጥ እድሏን እጅግ ይጨምረዋል
እባኮን ይሄን ወሳኝ መልክት ለ እናቶ ፣ ለ ሚስቶች፣ ለ ጓደኛዎ ፣ ለ እህቶ ፣ ለ
ሴት ልጆ ሼር በማድረግ እንደሚያስቡላቸው ያሳዩ 1 ሂወት ያድኑ!
ምንጭ ፦ IPKI (INDONESIA CANCER EXSTENTION INSTITUTE )
BY °°••¥€n£ zema••°°😍
Share with your friend now:
tgoop.com/efruy/1797