tgoop.com/eotchntc/9854
Create:
Last Update:
Last Update:
#እስልምና
በሰላት በተጨማሪ ለእስልምና መሠረት ወይም አዕማድ የሚሆነው ዘካ መስጠት፣ጾም መጾም፣ሃጅ በህይወት ዘመን ውስጥ ወደ መካ መሄድ ን የሚያካትት ነው።
በእስልምና በኩል ያሉ 7 የእምነት መግለጫዎች(Articles) አሉ።
1.በአላህ እናምናለን
2.በመላእክት እናምናለን
3.በአላህ መጽሐፍት እናምናለን
4.በአላህ ነቢያት እናምናለን
5.በ ቅድመ ውሳኔ(predestination ) እናምናለን
6.በ ሙታን መነሳት እናምናለን
7.በመጨረሻው ቀን እናምናለን
በእስልምና 124000 ነቢያት እንደነበሩ ይነገራል። ነገር ግን እንደ አዳም፣ሙሴ፣ኖህ፣ኢየሱስ (ኢሳህ) ሄኖክ ዌና ዋናዎቹ ሲሆኑ ነገር ግን መሃመድ የእስልምና የነቢያት መደምደሚያ ተብሎ ይነገራል።
ይቀጥላል .....
#የስነ_መለኮት_እይታ
@eotchntc
BY ሐመረ ኖኅ ሚዲያ
Share with your friend now:
tgoop.com/eotchntc/9854