tgoop.com/eotcy/2279
Create:
Last Update:
Last Update:
ከቅዳሴው ማብቂያ ተዐምርሽ ሲነበብ ስሰማ የተፃፈው ያንስብኛል🙏🙏
ብዙዎች ጣዕምሽን ያልቀመሱ ቀምሰው ያላመኑ የካዱ ንጽሕት ሆነሽ ተገኝተሽ አዳምን ከእስራት እንዳስፈታሽ የረሱ የሄዋንን ታሪክ እንደቀየርሽ የዘነጉ ጌታ ጌታ እያሉ እናቱን አንቺን የሚንቁ የሚያናንቁ ለክብርሽ መንበርከካችን የሚያስገርማቸው ለምስጋናሽ ከሚገባሽ በታች ጎንበስ ማለታችን የሚገርማቸው ፍቅርሽን ያላጣጣሙት እናትነትሽን የካዱ ንዋይ አታሏቸው አንቺን መውደዳች ተዐምርሽን ሰምተን ለሚመስላቸው እንዴት ብዬ ላሳያቸው ለኔ ያደረግሽው_ለኔ_የሰራሽው በመጽሐፍ የሰፈረው የተነገረልሽ ለኔ ካደረግሽው እጅጉን እንደሚያንስ 🙏🙏🙏🙏
ፍቅርሽን ቀምሶ ከመካድ እናትነትሽን ከመካድ በምልጃሽ ጠብቂን 🙏 ለአዳም እህቱ የኖህ መርከቡ የያዕቆብ መሰላል የጌታዬ የመድኀኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ላንቺ ክብርና ምስጋና ይሁን🙏🙏🙏
ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ምህረትና ይቅርታን አሰጪን🙏🙏
💚💛❤️
https://www.tgoop.com/eotcy
https://www.tgoop.com/eotcy
https://www.tgoop.com/eotcy
https://www.tgoop.com/eotcy
BY ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

Share with your friend now:
tgoop.com/eotcy/2279