EOTCY Telegram 2306
ከኪነጥበባዊ ብፌ ለቁርስ የምትሆን ነገር ልጋብዛቹ  እርሷም ለወዳጆቾ ጋብዙ

አንድ ብልህ ተማሪ በፈተና አዳራሽ ገብቶ ሁለት ጥያቄዎችን እንዲሠራ ተሰጠው። ጥያቄዎቹ እነዚህ ናቸው።

1. ስለ እግዚአብሔር ጻፍ
2. ስለ ሰይጣን ጻፍ የሚሉ ነበሩ።

ጥያቄዎቹን ካነበበ በኋላ ስለእግዚአብሔር ጻፍ የሚለውን ይጽፍ ጀመረ። ነገር ግን የተሰጠው ጊዜ አንድ ሰዓት ብቻ ስለነበር ሙሉውን ሰዓት ስለ እግዚአብሔር ሲጽፍ ቆይቶ ሰዐቱን ጨረሰ።

የፈተናውን ወረቀት የሚሰበስበት ጊዜ ደርሶ ደውል ተደወለ ብልሁም ተማሪ ሁለተኛውን ጥያቄ አለመሥራቱን ተረድቶ "ለሰይጣን ጊዜ የለኝም" ብሎ በአንድ መስመር መልስ ሰጠ።

ወንድም እህቶቼ ሆይ ለሰይጣን ጊዜ አይኑረን።
ጊዜያቹን በሙሉ ለእግዚአብሔር  ስጡ በጸሎት ሰዓት እሱን አስቡት፣ በስራ ሰአት፣ እግዘብሔርን እያሰባቹ ዋሉ፣ በመንገዳቹ ከእግዚአብሔር ጋር እያወራቹ ተጓዙ በነገራቹ ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድሙ🙏

ትምህርታዊ ቻናላችንን ለመላቀል👇👇👇
https://www.tgoop.com/eotcy

tgoop.com/eotcy/2306
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

Share with your friend now:
tgoop.com/eotcy/2306

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hashtags are a fast way to find the correct information on social media. To put your content out there, be sure to add hashtags to each post. We have two intelligent tips to give you: How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.”
from us

Telegram ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
FROM American