EOTCY Telegram 2344
#ተስፋ_የለኝም_አትበሉ

በአንድ ወቅት በዝሙት ስራዋ በከተማው የምትታወቅ ሴት የምታገኘውን ገንዘብ ትመጸውት ነበር። ቅዱስ አባ #ጳውሚን ይህን ተግባሯን ሰምቶ ሰዎችን ማጠያየቅ ጀመረ። እንዴት ነች ይህን መጥፎ  ስራዎን ትታለችን? ለውጥ አላት? ቢላቸው ነገሩን አጋነው ከራሷ አልፋ ሰዎችንም ቀጥራ ቀሚ መተዳደርያዋ እንዳደረገችው ነገሩት። ይህቺ ሴት ወደ እዚህ ቅዱስ አባት መምጣት እንደምትፈልግና እንዲጸልይላት እንደምትፈልግ ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ተፀይፈዋት እንዳላመጧትም ደረሰበት።

ይህ አባት ካለችበት ቦታ ሄደ። ከዚህ በፊት #የእግዚአብሔርን ቃል ሲጸልይ ሰምታ ስለነበር እንዳየችው #እግሩ_ስር_ወድቃ_ማልቀስ_ጀመረች። #እግዚአብሔር ይቅር እንዲለኝ ጸልይልኝ፣ ከአሁን ጀምሮ እከተልሃለሁ እያለች አምራ አለቀሰች። እሱን ተከትላ ወደ ሴቶች ገዳም ገባች። በምንኩስና መላ ዘመኗን #እግዚአብሔርን አገለገለች።
        🟢🟡🔴
#ተስፋ_የለኝም: #እግዚአብሔር አይምረኝም አትበል (ይ)
ማንም ይሁን ማንነትህ አንተን የሚወድህ #እግዚአብሔር_ይቅር_ይልሃል ተስፋ አትቁረጥ።
ዱርዬ ነው: ጸጉሩን ይፈትላል: ሱሪውን ዝቅ ያደርጋል: ሜካፕ ታበዛለች: ሱሪ ትለብሳለች በሚል መደምደሚያ ከምንፈርድባቸው በፍቅር እናቅርባቸው እመኑኝ ከእኛ የተሻሉ ታዋቂ ክርስቲያኖች ይሆናሉ።

የምንሰጠው ምጽዋት ከእኛ ንፉግነት ሰርተህ አትበላም?
እጅ እግር እያለህ ብለን እየተሳደብን የሰጠነው ሳይሆን በፍቅር የሰጠነው ምጽዋት በሰማይ ዋጋ አለው
#ቆርኔሌዎስ ለሕዝብም እጅግ ምጽዋት የሚያደርግ ወደ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ የሚጸልይ ነበረ። ሐዋ 10፣2

መልካም  ቀን ይሁንላቹ
           🟢🟡🔴
            @eotcy
            @eotcy
            @eotcy

tgoop.com/eotcy/2344
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

Share with your friend now:
tgoop.com/eotcy/2344

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hashtags are a fast way to find the correct information on social media. To put your content out there, be sure to add hashtags to each post. We have two intelligent tips to give you: "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. 4How to customize a Telegram channel? Image: Telegram. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins.
from us

Telegram ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
FROM American