ETHIO_PHYSICS Telegram 748
ክፍል አንድ

ብላክሆል ምንድነው እንዴትስ ይፈጠራሉ ?

ኮከቦችን ክብደታቸው ላይ ተመርኩዘነ ለሁለተ እንከፍላቸዋለነ እንሱም "average star" እና "massive satr" ይባላሉ የኛዋ ፀሐይ አቭሬጅእ ስታር የሚባሉት ውስጥ ትመደባለቸ የእነዚህ ኮከቦች እጣፈንታ ከቢልዬን ዓመታት በዋላ "white dwarf star" ወደሚባሉ የኮከብ ዝርያዎች መቀየር ነው ሁለተኛው ወይም "ማሲቪ እስታር "የሚባሉት ኮከቦች ደግሞ ከቢልዬን ዓመታት በዋላ "neutron star" ወይም ወደ ብላክሆል ይቀየራሉ ይሄ ማለተ "massive star" ከሚባሉት የኮከቦች ዝርያ ነው ብላክኦሎዎች የሚፈጠሩት እንደማለት ነው።

ኮከቦች ወይም የኛ ፀሐይ ሁለተ የሐይድሮጅን አተም(atom) ን ባላቸው ከፍተኛ ስበተ የተነሳ በግዴታ ወይም በጉልበተ በማጣበቀ ኢልዬም( helium) ወደ ሚባል አተም ይቀይራሉ በዚህ ጊዜ ባለ ግጭት የተወሰነው ሐይል ወደ ብርሃን ጨረረ ይቀየራል በዚህ ምክንያት ነው የኛ ፀሐይ ብርሃን የምትሰጠነ ነገረ ግን የሆነ ሰአተ ላይ የሐይድሮጅን አተመ መጠን እየቀነሰ ወይም ከነጭራሹ የሚያልቅበተ ጊዜ ይፈጣራል በርግጥ ከዚህ በዋላም ሌሎች የሚያልፉአቸው ሂደቶች አሉ በስተመጨረሻ ግን ወደ ብላክሆል ይቀየራሉ ብርሃን ይሰጡ የነበሩት ከዋክብቶችም ብርሃንን ውጠው ያስቀራሉ በዙሪያቸው ያሉትን ነገሮችንም በሙሉ እየዋጡ አከባቢያቸውን ባዶ ያደርጋሉ።

እንዚህ ማሲቭ(massive) ኮከቦች ወደ ብላክ ኦል ሲቀየሩ ስፍታቸው (size)
እጅጉን ትንሽ ይሆናል ነገረ ግን ክብደታቸው አይቀየርም ወይም በሌላ አባባል ይኮማተራሉ በዚህን ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ዴንሲት(density) ይኖራቸዋል።

ይሄንን ነገረ ባጭሩ ለማስረዳት ኮከቦች ወደ ብላክሆል ሲቀየሩ መጠናቸው እጅጉን የሚኮማተር ሲሆን የኛን መሬት በመኮማተር ወደ ላዛኛ ወይም 1.75cm ስፍት(diameter) ወዳለው ትንሽዬ ኳስ መቀየር እንደማለት ነው አስተውሉ መሬትን የምታክል ነገረ አንድ ትንሽዬ ወደሆነቸ ኳስ ስትኮማተረ ወይም ስተጨማደድ
እንደ ሰያንቲስቶች ግምት መሬት ይሄንን ያክል መኮማተረ ከቻለቸ መሬት እራሱ ወደ ብላክኦል ትቀየራለቸ።

ባጠቃላይ ባለ አንድ እይታ ነጥብ ወደ ሆነው "singularity"ይቀየራሉ በዚህ ጊዜ ባንኛውንም ነገር ስበው ወደ ራሳቸው ያስገባሉ በሚያስገቡት መጠንም ስፍታቸው ያድጋል።

ከታሪክ አንፃር

ለመጀመሪያ ጊዜ ሰለ ብላክኦል የፀፈው አልበርተ አንስታይን ነበረ ይሄንንም የፃፈው ግራቪቲን ባብራራበተ ፁሑፉ "the general theory of relativity" ነበር ግራቪት የምንለው ነገረ ሐይል ወይም "force" ሳይሆን ከ እስፔስታይም(space time) መጣመም ወይም መወለጋገደ የሚመጣ ነገረ እንደሆነም አብራርቷል።

ከአልበረተ በዋላ "karl schwarzschild" የሚባል ሳይንቲስት በ1916 ብቅ ብሎ ነበረ እሱም ሰለ ብላክኦል ሌሎች ነገሮች ፅፎ ነበረ ለምሳል አንደ ነገረ ምን ያክል ቢኮማተረ ነው ወደ ብላክኦል የሚቀየረው የሚለውን ቀመር ሰርቶለተ ነበረ።

R=scwarzschild radius
G=universal gravitionla constant
M=mass of an object
C= Speed of light

R=Gm/c*c

R ወይም "schwarzschild radius" የሚባለው ትርጉሙ አንድ ነገረ (obeject) ስፍቱ ወይም ራዲዬሱ(radius) ከዚህ "R" በተቻ ከሆነ ብላክኦል ሆነ እንደማለተ ነው

ለምሳል ፀሐይ ምን ያክል ብትኮማተረ ነው ወደ ብላክኦል የምትቀየርው?

mass of sun(m)= 2*10^30

Universal Gravitation
Constant(G) = 6.67 x
10^-11

speed of light(c)=3*10^8m/s

Scwarzschild radius(R)= 2Gm/c*c

R=2*6.67*10^-11*2*10^30/9*10^16

R=3*1000m=3km
R=3km

ይሄ ቁጥር እንደሚያሳየው ፀሐይ ወደ ብላክኦል ብትቀየር ስፍቷ ወይም በእንግልዘኛው "radius" የምነለው ከ3km በታች ይሆናል እንደማለተ ነው አስተውሉ ፀሐይን የሚያክል ነገረ ወደ 3km በተች ራዲዬስ ወደሆነ ነገረ መኮማተረ ወይም መጨማደድ...

ምንም እንኳን ይሄ ሁሉ ይባል ቀመርም ይስሩለተ እንጂ ሐሳቡ አጀንዳ መሆነ የጀመረው በ1967 ነበረ ይሄም "john wheeler"በሚባል ሳይንቲስት ነበረ "black hole" የሚለውን የእንግልዘኛ መጠሪያውንም ቀድሞ የወሰነ ወይም የጠራ ሰው ነበረ። ሌላው በ1970 "Hawking" የተባለው ሳይንቲስት ትላልቅ ብላክኦሎች ጨረረ(radiation) እንደሚለቁ እና ብላክኦሎች እንደሚሞቱ ወይም የሆነ ጊዜ ላይ እንደሚጠፉ አብራርቷል።

የመጀመሪው ብላክሆል በ1971 የተገኘ ሲሆን እንዲውም ብላክኦል ሚባል ነገረ መኖሩ የተረጋገጠበተ ዓመተ ነበረ።

የብላክኦል አይነቶች ሶስት ሲሆኑ የመጀመሪያው "stellar mass" ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ "super massive" ይባላል ሶስተኛው ደግሞ "average mass" ይባላል።

ብላክሆል ውስጥ የፊዚክስ ሕግ አይሰራም ውስጡም ምን እንዳለ አይታወቅም።

ይቀጥላል.....

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

Join👉 @ethio_physics

tgoop.com/ethio_physics/748
Create:
Last Update:

BY Ethio Physics 🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_physics/748

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators. Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots.
from us

Telegram Ethio Physics 🇪🇹
FROM American