Telegram Web
ኤፍሬም ስዩም
ሰሞነኛ ሃሣብ ፡

የእርሱን ፡ ቃል ፡ አድምጦ
በ'ርሱ ፡ ቃል ፡ ተ ፡ መ ፡ ስ ፡ ጦ፤
ሙዚቃውን ፡ ሰምቶ
መፈክሩን ፡ ነስቶ፣ምንሽር-አንግቶ፤
ቁጥር ፡ የሌለው ፡ ህዝብ ፡ ስለስሙ ፡ ሞቷል
ለስሙ ፡ ተጋድሏል።
እርሱ ፡ ቴ ፡ ምንተዳው ፡
አላማውን ፡ ስቷል ፡
መፈክሩን ፡ ትቷል ፡:
ሻምፓኝ ፡ እየረጨ
ጮማ ፡ እየቆረጠ ውስኪውን ፡ ያስቀዳል ፡
የሆነን ፡ ረስቶ ፡
በሬሦች ፡ ክምር ላይ ፡ ህይወቱን ፡ ቀጥሏል
የውሾች ፡ ነፍስ ፡ እንጂ
መቼ ፡ የሰው ፡ ህይወት ፡ ያለፈ ፡ መስሎታል።
ይሄ ......!......!.....!....?

inspired by Earnest Heamingway
''half a million are dead
because of him
and heis living right
this son of a bitch''.
ኤፍሬም። ሥዩም

https://www.facebook.com/ephraimsoliana

@ethio_poem

🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
ኤፍሬም ስዩም
ሰሞነኛ ሃሣብ

"በሬ ፡ እየጎተቱ ፡
አቀርቅሮ-መሄድ ፡ መሬት እያረሱ ፡
እነዚህ ፡ ቀንበሮች
ከትሻችሁ ላይ ፡ ፈጥነው እንዲነሱ?
ሰይፋችሁን ፡ ሳሉ
ጠመንጆቻችሁን ከግድግዳው፡ አንሱ" ፡ ፡
ብለው የመከሩን ፡ ዛሬ ፡ የት ፡ ደረሱ ፡ ፡?::

ብለህ ፡ ብትጠይቅ ፡ ይሄ ፡ ነበር መልሱ::?::...

ተቀምጠዋል ፡ አሉ ፡
ደም ፡ ካቃቡህ ፡ ጋራ
ጠረጴዛ ፡ ዙርያ ፡ እንጀራ ፡ ሊቆርሱ ፡
በአፍሪካ ፡ ትሪ ላይ
የፈረንጅ አልጫን፡ ወጥ-እያጠቀሱ ፡
አጥንት ፡ ሊያስቆጥሩ ፡ ሬሳ ፡ ሊያስነሱ ፡
"ድርድር ፡ ላይ ፡ ናቸው
ያለምንም ፡ ምክንያት
ሜዳ ፡ የወደቁ ፡ የልጆቻችሁን ፡ ደምን ፡ እያገሱ።

ኤፍሬም ፡ ሥዩም
15 ፡ 02 ፡ 2015 ፡ ዓመተ፡ ፍዳ።
(በኢትዮጵያውያን ፡ አቆጣጠር)
https://www.facebook.com/ephraimsoliana

@ethio_poem
🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
ኤፍሬም ስዩም

ሰሞነኛ ፡ ሃሣብ

ከ ፡ አንድ በሬው ጋር
የራሱን፡ ትከሻ ፡ አጣምዶ፡ ለሚኖር
ወይም ፡ ለሚቆፍር ፡ ? ፡
የ ፡ አንድ-ገበሬ ፡
አንደኛ ፡ ጥያቄው ፡
ብቸኛም ፡ ጥያቄው ፡
በትከሻው ፡ ፈንታ
ተጣምዶ ሚያርስለት ፡ ''አንድ በሬ ፡ ነበር''።
ምትክ የሌለውን
ብቸኛውን ፡ ልጁን
ደብተሩን ፡ አስቀምጦ ፡ ውጊያ ፡ በማሣደር
ደረቱን ፡ ለቀለህ ፡ ጠጠር ፡ በማስገበር
የትም ፡ ወድቆ ፡ ባይቀር ፡ ? ፡
በአሞራዎች ፡ አንጀት ፡ ወድቆ ፡ ባይቀበር። ?።
ለአንድ ፡ ገበሬ ፡ ብቸኛ ፡ ጥያቄው
አልነበረም ፡ ሥልጣን ፡ በደም ፡ የሚከብር።
አልነበረም ፡ ዙፋን ፡ ሚፀና ፡ ባሻጥር።
አልነበረም ገንዘብ ፡ ናላን ፡ የሚያሰክር።
ግን
አንድ ፡ በሬ ፡ ብቻ፣አንድ ፡ በሬ ፡ ነበር
አንጀትን ፡ በማሰር
የምድርን ፡ በረከት ፡ ቆፍሮ ፡ ለማደር።
ሚበቃውን ፡ ያህል
በመዝራት ፡ ለማፈስ ልጁን ለማስተማር።

ኤፍሬም ሥዩም
16 02 2015 ዓመተ ፍዳ
(በኢትዮጵያውያን ፡ ዘመን ፡ አቆጣጠር)
https://www.facebook.com/ephraimsoliana


@ethio_poem
🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
ኢትዮጵያዊ አልሆንም!!!
(በላይ በቀለ ወያ)
@Ethio_poem
.
.
ከተቀበረበት
ቆፍራችሁ አውጡት ፣ መልሱ እትብቴን
ኢትዮጵያዊ መሆን
አልፈልግም በቃኝ ፣ እንኩ ዜግነቴን !
።።
አንዳንዴ እንደዚህ...
የራስን ማንነት ፣ መሸከም ይከብዳል
"ከመቻል" ተወልዶ....
"አለመቻል" መሆን ፣ ሀገር ያዋርዳል
ሀገር ከሚዋረድ....
ላገር ክብር ሲባል ፣ ሀገርም ይካዳል፡፡
ኢትዮጵያዊ አልሆንም!!!
"የሳት ልጅ" ተብሎ
አመድ ሆኖ መኖር ፣ ክብሯን አይመጥንም!!!
በኔ እየተጠራች ፣ ተዋርዳ ከምትኖር
በክ'ደቴ ልጥፋ ፣ በመጥፋቴ ትክበር!!!
@Ethio_poem

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Free belay bekele weya
Free belay bekele weya
Free belay bekele weya
ተፈተዋል

ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙን እና ታላቁ የቴአትር አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳን ጨምሮ ሌሎችም ታሳሪዎች ዛሬ ተፈተው ቤተሰቦቻቸው ተቀላቅለዋል።

አማኑኤል ፍልፍልቅ ድምጹን በስልክ ሰማሁት። ከጉብኝት የተመለሰ ሰው ይመስል ሳቅ በሳቅ ሆኗል።

"እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!" ያለኝን ቃል ብቻ ይዣለሁ።

*በድጋሚ ይህንን መልዕክት ልኮኛል

"ለተጨነቃችሁልኝ በጸሎት ለረዳችሁኝ ሁሉ ቸር አምላክ ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ!!"

አሜን!
via ያሬድ ሹመቴ
💚💛❤️
እስኪ ደሞ ብዙ ገንዘብ እየተሰራ ወዳለበት አለም እንግባ....😂😂😂😂
በፊት በፊት እኔም በ air drop ብዙም እምነት አልነበረኝም dogs coin አሳመነኝ እንጂ😂😂😂😂
እንደ ሀሳብ ብዙ የተወራላቸው air drops ብትሰሩ መልካም ነው በዚህ ጊዜ እንኳን 5000 ማን 5 ብር ይሰጣችኋል 😏😏😂😂
የዛሬው RockyRabbit Enigma

ያልጀመራቹ ቴሎ ጀምሩ  September 23 list ይደረጋል  https://www.tgoop.com/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId2008262050
መረጃ via @Qualitymovebot
Photo
የዛሬ የrocky rabbit combo ነው 👆👆
የዛሬው Rocky Rabbit Easter Eggs

¤ technical training

¤ offering nutrition consultation

¤ nutrition
የዛሬው Rocky Rabbit Superset 01/13/2016

ያልጀመራቹ ቴሎ ጀምሩ  September 23 list ይደረጋል  https://www.tgoop.com/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId2008262050
Dogs ላመለጣችሁ ቀጣዩ Cats ነው ።

Cats ልክ እንደ Dogs ሁሉ በቀጣይነት የሚጠበቅ pre market ላይ List የተደረገ አዲስ ኤርድሮፕ ነው።

ያልጀመራችሁ እንዳያመልጣችሁ👇
www.tgoop.com/catsgang_bot/join?startapp=kphI7pOHQhNQaFdbc31rs
Meow, lets see who is OG 😼
Telegram ቫሪፋይ ያረገው 💪💪💪💪
ላልጀመራቹ x-empire በጣም ፍጠኑ list የሚደረግበት ቀን ታውቋል እንዳያመልጣቹ በቀላሉ level መጨመር ይቻላል

https://www.tgoop.com/empirebot/game?startapp=hero2008262050
የ02/13/2016 stock exchange ኮምቦ☝️☝️☝️

¤ Rebus of the day:- Growth

¤ Reddle of the day:- Tokenomics

ላልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩ 💪💪💪 https://www.tgoop.com/empirebot/game?startapp=hero2008262050
ባይናንስ ራሱ የኛ ነው ብለው በ x እና በ telegram ገፃቸው የተናገሩለት air drop ነው ችላ አትበሉ ቶሎ ጀምሩ አትዘናጉ አጨዋወቱ ቀላል ነው።

ያልጀመራቹ 💪💪💪
https://www.tgoop.com/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_2008262050&startapp=ref_2008262050&utm_medium=web_share_copy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አጨዋወቱ በጣም ቀላል ነው እያለማቹ መብላት ብቻ ቦምቡን ተጠንቀቁ እሱን ስትበሉት ይቀንሳል

ያልጀመራቹ 💪💪💪💪

https://www.tgoop.com/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_2008262050&startapp=ref_2008262050&utm_medium=web_share_copy
2024/11/29 13:43:25
Back to Top
HTML Embed Code: