ETHIO_TECHS Telegram 82114
Ethio ቴክ'ˢ
ዲፕሲክ (DeepSeek)                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ዲፕሲክ (DeepSeek) 🐋 የተባለች የቻይና 🇨🇳 አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ኩባንያ በቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ ምልክት አስቀምጧል። ይህ AI ሞዴል በሁለት ወር ውስጥ እና ከ6 ሚሊዮን ዶላር ባነሰ ወጪ ተዘጋጅቷል ተብሏል። ለንፅፅር OPEN AI ከ100 ሚልዮን ዶላር እስከ ቢልዮኖች ፈጅቶበታል።ዲፕሲክ እምብዛም ያልተራቀቁ የNvidia ቺፕስ በመጠቀም ውጤታማ እና ወጪ ቆጣቢ የ AI ሞዴል አቅርቧል። 🔥

ይህን ተከትሎ የNvidia Stock ዋጋ በ 17% ቀንሷል 📉። ይህ ኪሳራም ወደ 600 ቢልዮን ዶላር💵 የሚጠጋ ነው። በኣሜሪካ ታሪክ ትልቁ የኣንድ ቀን ኪሳራም ተብሏል። ይህ ሪከርድ በፌስቡክ ባለቤት Meta ከሶስት ኣመት በፊት በ240B$ ተይዞ ነበር። ይህም Nvidiaን በዋጋ ከአንደኝነት 🎖️ወደ 3ተኛነት በኣንድ ሌሊት ኣውርዶታል 🥉

ዲፕሲክ በኣጠቃላይ የኣሜሪካ ቴክ ተቋማት ከ1ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንዲያጡ ኣድርጓል። ለንፅፅር ቢሰላ የኢትዮጵያ 120 ሚልዮን ሰው እያንዳንዱ ከ1,050,000 ብር በላይ ይደርሰው ነበር።🤑😭

የዲፕሲክ (DeepSeek) የሰው ሰራሽ እውቀት ረዳት መተግበሪያ(AI assistant) በአሜሪካ ውስጥ በአፕል አፕ ስቶር (Apple App Store) ላይ በጣም ከሚጫኑ ነፃ መተግበሪያዎች ዝርዝር ቅድሚያውን ይዟል 🥇

OpenAI: 10 years, 4,500 employees, 6.6B$ raised, high end GPUs
🐋 DeepSeek: 2 years, 200 employees, less than 10million$, Uses preowned GPUs since Nvidea is banned from China 🇨🇳

🌟 መተግበርያውን በ Appstore እና Google playstore ማግኘት ትችላላቹ።

ሞክራቹ ሃሳችሁን ስጡበት 💭

Sources: BBC, CNN, AL-JAZEERA, FORTUNE, unfortunately Chat Gpt 😂, and others

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

tgoop.com/ethio_techs/82114
Create:
Last Update:

BY Ethio ቴክ'ˢ

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_techs/82114

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Activate up to 20 bots Invite up to 200 users from your contacts to join your channel Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. Hashtags
from us

Telegram Ethio ቴክ'ˢ
FROM American