ETHIO_TECHS Telegram 83515
❗️SCAM Alert

✔️OMD እንኳን መች እንደተከፈተ ሳላውቅ በልቶ ጠፍቷል ቀጥሎ ይሄ Valero የሚባለው ነው እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ገንዘቡ አያጓጓቹ የዛሬ 5 እና 10 አመት በፊት በነበረ የ ስካም ዘዴ እየተበላቹ ነው ያለው በጣም ብዙ ግዜ በዚ ዙርያ ጽፈናል አሁንም ተጠንቀቁ። የማጭበርበርያ ዘዴ እንኳን አይቀይሩም እኮ ስም ብቻ ቀይረው መጥተው ነው አጥበዋቹ የሚሄዱት።
✔️አንድ ድንጋይ ሁለቴ ከመታህ\ሽ ድንጋዩ አንተ\ቺ ነህ\ሽ የሚባል አባባል አለ ወይ እያዩ መሄድ ነው ካልሆነ ድንጋዩን ከዛ ቦታ ማንሳት ነው።የሆነ ደሞ ከተበላን በኋላ የምንለው ነገር አለ ድህነታችን ነው እኮ ምናምን ድህነትን የምናሸንፈው ያለንን እየተበላን አደለም ወገን።
✔️በጣም የሚያስቀው ታፕ ታፕ አደረጋቹ ብለው ሲስቁብን የነበሩ ሰዎች ኢንቦክስ ላይ ሊንክ ይልኩልናል።ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከዚ አይነት ነገር!
✔️በትንሹ ስለ ስካሚንግ ለመረዳት ይሄንን አንብቡ https://www.tgoop.com/ethio_techs/65782

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM

tgoop.com/ethio_techs/83515
Create:
Last Update:

❗️SCAM Alert

✔️OMD እንኳን መች እንደተከፈተ ሳላውቅ በልቶ ጠፍቷል ቀጥሎ ይሄ Valero የሚባለው ነው እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ገንዘቡ አያጓጓቹ የዛሬ 5 እና 10 አመት በፊት በነበረ የ ስካም ዘዴ እየተበላቹ ነው ያለው በጣም ብዙ ግዜ በዚ ዙርያ ጽፈናል አሁንም ተጠንቀቁ። የማጭበርበርያ ዘዴ እንኳን አይቀይሩም እኮ ስም ብቻ ቀይረው መጥተው ነው አጥበዋቹ የሚሄዱት።
✔️አንድ ድንጋይ ሁለቴ ከመታህ\ሽ ድንጋዩ አንተ\ቺ ነህ\ሽ የሚባል አባባል አለ ወይ እያዩ መሄድ ነው ካልሆነ ድንጋዩን ከዛ ቦታ ማንሳት ነው።የሆነ ደሞ ከተበላን በኋላ የምንለው ነገር አለ ድህነታችን ነው እኮ ምናምን ድህነትን የምናሸንፈው ያለንን እየተበላን አደለም ወገን።
✔️በጣም የሚያስቀው ታፕ ታፕ አደረጋቹ ብለው ሲስቁብን የነበሩ ሰዎች ኢንቦክስ ላይ ሊንክ ይልኩልናል።ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከዚ አይነት ነገር!
✔️በትንሹ ስለ ስካሚንግ ለመረዳት ይሄንን አንብቡ https://www.tgoop.com/ethio_techs/65782

@EthCryptopia

BY Ethio ቴክ'ˢ

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_techs/83515

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The main design elements of your Telegram channel include a name, bio (brief description), and avatar. Your bio should be: How to build a private or public channel on Telegram? To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Each account can create up to 10 public channels
from us

Telegram Ethio ቴክ'ˢ
FROM American