Telegram Web
ከ 5 ደቂቃ ፖስት አድርገን #ያጠፋነውን ቴክስት ቀድመው #ቴክስት ላደረጉ 3⃣ ሰዎች የ25 ብር ካርድ እንሞላለን...

‼️በፍጥነት #Reply አድርጉ...🙏
⚠️Screenshot ያደረጋችሁበት ላይ ቻናሉ #Mute መሆን የለበትም።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Forwarded from አይመረ
Forwarded from ɴᴀꜰʏᴀᴅ
😁
Forwarded from M 🌴🐾
📌እነዚህ የ3ኛ ዙር አሸናፊዎቻችን🎁 ናቸው።

🎁አሸናፊዎች ስልካችሁን @Ethiotechsbot ላይ ላኩልን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ 📸ፎቶ ልትነሱ ስትሉ የፎቶ አነሳስ ስታይል ለሚጠፋባችሁ ይህ አፕ ጥሩ መፍትሔ ነው። #ተጠቀሙበት።🙏 📥Playstore📥 📥Download From Ethio Apps📥                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#የአፕ_ጥቆማ

💻Keyman Desktop

📌ፎቶ/ቪድዮ ኤዲተሮች ላይ፣ Ms-Office ላይ፣ እና ሌሎችም ሶፍትዌሮች ላይ #አማርኛ ለመፃፍ ለተቸገራችሁ ይቺ አሪፍ አፕ ናት።

Power Geez'ን ትተካላችኋለች።

📥Download📥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
#የዌብሳይት_ጥቆማ 🙋‍♂የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ለማሳደግ እንዚህን 2 ዌብሳይቶች ተጠቀሙ። 1⃣. https://www.myenglishpages.com/ 2⃣. https://www.tv411.org/                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#የዌብሳይት_ጥቆማ

👨‍💻ሲቪ ለመስራት ብዙ ሰአታትን ከምትፈጁ ያለምንም የኤዲቲንግ እውቀት እና ጊዜ ማቃጠል በደቂቃዎች ውስጥ በመረጣችሁት Design በጣም ያማረ❤️ ሲቪ ለመስራት ያስችላችኋል።

📌https://www.canva.com/design/DAGOTlIzY8o/Vfr8CwCXVF-kMaWHG8yBhQ/edit?referrer=cv-landing-page

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ተመሳሳይ እርምጃ ውሰዱ ወጣቶች!!! ቁማር ቁማር ቤቱን ብቻ ነው ሚያበለፅገው እመኑኝ ... ከሶስት በላይ ወዳጆቼን አጥቻለሁ ከ5 በላይ ትዳር ያፈረሱ ጏደኞች አሉኝ በቁማር ምክንያት:: እመኑኝ ሲጀመር ወይ ወዳጆቻችን ሲነግሩን አማላይ ይመስላል መቋጫው ግን መቀመቅ ነው::

#SAY_NO_TO_GAMBLING
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ 💻Keyman Desktop 📌ፎቶ/ቪድዮ ኤዲተሮች ላይ፣ Ms-Office ላይ፣ እና ሌሎችም ሶፍትዌሮች ላይ #አማርኛ ለመፃፍ ለተቸገራችሁ ይቺ አሪፍ አፕ ናት። Power Geez'ን ትተካላችኋለች። 📥Download📥                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#የአፕ_ጥቆማ

iCare SD Memory Card Recovery

♻️Recovering data from Android cellphone/Camera Memory card SD(SDHC, SDXC, MicroSD), CF Card, XD card

ከላይ ያለው ሶፍትዌር  icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።

📥 Download 📥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥Rumble X Thether

➡️Rumble raise $775M Source
➡️Its a platform like YouTube
➡️Content Creator የታላቹ🙌🏽
➡️Btw Rumble ከ Youtube የተባረሩ ነፃነት ፈላጊዎች መሰብሰብያ Platform መሆን ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል so ሁላችንም ወደ Rumble።
➡️Register with this link and follow https://rumble.com/register/Utopia3000
➡️We will have some content for the future😊

➡️ Download Rumble
Android
IOS

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📌በ 1999 እአአ ጎግል ለጥፎት የነበረ ማስታወቂያ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨‍💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን
#MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷‍♀

ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#JFF 😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
#የዌብሳይት_ጥቆማ በ AI Generate የተደረገን ቴክስት እራሳችሁ እንደፃፋችሁት አድርጎ የሚቀይርላችሁ #ዌብሳይት ነው 📌https://writehuman.ai/?utm_source=google&utm_medium=maxnov24&gad_source=1&gclid=Cj0KCQiA9667BhDoARIsANnamQbyUVEgAgxvKzgCXQGSU0BU1awewQPe0_EAsaPGek12R2oLFbl-m1waAn5zEALw_wcB …
#የዌብሳይት_ጥቆማ

ባለፈው በ Canva #CV አሰራር አሳይተናችሁ ነበር ዛሬ ደግሞ Proposal አስገቡ ስትባሉ Canva በ AI ታግዞ እንዴት በሚገርም መልኩ እንደሚሰራላችሁ እናያለን።

🗒 CV With Canva 🗒

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
1⃣. Canva አካውንት ክፈቱ፤ ከዚህ በኋላ ብዙ ነገሮችን ልታሰሩት ስለምትችሉ አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል...

📌https://www.canva.com/design/DAGaTG0_cRY/YRNj3fjcbJCEENTUMIGxJA/edit

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
2025/06/29 23:38:39
Back to Top
HTML Embed Code: