Telegram Web
2⃣. ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ፅሁፍ በትክክል አስገቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍71
3⃣. Last Name: የአያታችሁን ስም
First Name: የእናንተን ስም
Middle Name: የአባታችሁን ስም

ሁሉንም በካፒታል ሌተር #ብቻ ፃፉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍11
4⃣. የልደት ቀናችሁን በፈረንጆች ቀን አቆጣጠር ሙሉ።

መቀየሪያ ከፈለጋችሁ፡ https://www.tgoop.com/ethioapps1/1426

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8
5⃣ 📍4ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ከተማ ሙሉ።

📍5ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ሀገር ሙሉ።

📍6ኛው ላይ ለዲቪ #ክልክል የሆነ ሀገር (ኢትዮጵያን አይጨምርም) ካልሆናችሁ በቀር እንዳለ እለፉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9
6⃣. የቅድሙን ፎቶ አስገቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8
7⃣. 8aን ማለፍ ትችላላችሁ።
8b እኔ በሞላሁት መሰረት በራሳችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
8cን ማለፍ ትችላላችሁ።
       8d ከተማችሁን ሙሉ።

⚠️እነዚህ መረጃዎች ዲቪው ላይ ለውጥ አያመጡም።😊

9. ዛሬ የት ሀገር እንዳላችሁ በትክክል ሙሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍102
8⃣. ስልካችሁን እና የኢሜል አድራሻችሁን ሙሉ።

ግዴታ ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9😁1
9⃣. ይሄ ዋናው መጠንቀቅ ያለባችሁ ቦታ ነው።

እዚህ ላይ የምትሞሉት ያጠናቀቃችሁትን የትምህርት ደረጃ ነው።

አሁን 12 የምትፈተኑ መሙላት ትችላላችሁ።😊

በ 2017 12ኛ ክፍልን የምትማሩ መሙላት አትችሉም።

10ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላችሁ ቴክኒክና ሙያ ብትማሩም ባለፉት 5አመታት ውስጥ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ሊኖራችሁ ግድ ነው።

የሰራችሁት ስራ ሊያስሞላችሁ ይችላል አይችልም ሚለውን ለማየት #ያከበብኩበትን ሊንክ ተጫኑት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍111
🔟. የትዳር ሁኔታችሁን ሙሉ።

ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ጉዳይ ካላችሁ ኮመንት ላይ ልትጠይቁን ትችላላችሁ።🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍10
1⃣1⃣. (14) ልጆች ካላችሁ #ብዛታቸውን ጥቀሱ።

በማደጎ የምታሳድጓቸውን፣ የእንጀራ ልጆቻችሁን ጨምራችሁ ብዛታቸውን ግለፁ።

ልጆቻችሁ የአሜሪካ ዜግነት ካላቸው አለመግለፅም ትችላላችሁ።😊

ካልሆነ እንዳለ #ባዶውን ተውት።


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7
1⃣2⃣. ሙሉ መረጃችሁን አረጋግጡና #Submit በሉት።

አንዴ ከነካችሁት በኋላ ወደኋላ መመለስ፣ በድጋሚ መሙላት በቀጥታ ይጥላችኋል።🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍61
1⃣3⃣. ይሄ ከመጣላችሁ ጨርሳችኋል👏👏👏

⚠️ቁጥሩ እንዳይጠፋባችሁ #Screenshot ወይም #Print አድርጉት🙏

ለውጤቱ እንገናኝ😉

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8🙏42
Ethio ቴክ'ˢ
89. ጥያቄ:

ለእናንተ የትኛው የተሻለ ነው?
90.ጥያቄ

ኢትዮ ቴሌኮም በየቤታችን ያለውን የኮፐር ኬብል በፋይበር ኦፕቲክ ኬብል እየቀየረ እንደሆን ይታወቃል። ስለ ፋይበር ኦፕቲክ ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው? @ethio_techs
Anonymous Quiz
25%
Made From Glass
16%
Uses Light Signals
15%
Used For Longer Distances
13%
No Outside Interference
32%
Cheaper
🎉7👍6👨‍💻3🔥21
⚡️Telegram disclosed data of 632 users in Q3 2024 as part of investigations conducted in France

• This follows from information from the new Telegram Transparency bot.

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9😭1
✈️ Telegram to create a full-fledged replacement for YouTube

• Telegram developers have announced a competition. Participants are invited to create a player for the iOS version of Telegram that can play both video and audio.

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍3😁31
#AddisAbaba : በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።

በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች በስጋት ወደ መሬት ወርደው ተሰብስበዋል።

©tikvahethiopia
👍14😱10🤝1
Ethio ቴክ'ˢ
#Ethio_Techs_Tricks 📲ሰው ሲደውልላችሁ አሁን ማግኘት አይችሉም ብሎ ወዲያው ለእናንተ #አሳውቀኝ (824) ቴክስት እንዲገባ ከፈለጋችሁ: *21*857# ለማቋረጥ⬇️ #21# ይደውሉ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#Ethio_Techs_Tricks

📌ቲክቶክ ላይ በድንገት Refresh ብታደርጉ ወይም ብትወጡ፡ እያያችሁት የነበራችሁትን ቪድዮ ለማግኘት በቀላሉ #Search ላይ ሔዳችሁ . በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍256🔥1
Russia has blocked 📱Discord📱, citing violations of legal requirements by the messaging platform.



                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8👏4👎1👨‍💻1😡1
2025/07/13 00:59:06
Back to Top
HTML Embed Code: