Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
⚠️Scammers እናጋልጣለን ባልነው መሰረት ይሄ ልጅ በተደጋጋሚ ስካም ሲያደርግ ሲያዝም ሙልጭ አድርጎ ተሳድቦ ብሎክ ያደርጋል። #ይቀጥላል። Account: 📌@alasofi 📌tg://openmessage?user_id=335177158 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
⚠️Scammers እናጋልጣለን ባልነው መሰረት ይሄ ልጅ በተደጋጋሚ ስካም ሲያደርግ ሲያዝም ሙልጭ አድርጎ ተሳድቦ ብሎክ ያደርጋል።
#ይቀጥላል።
Account: Joͦs͛s͛eͤ xͯoͦ
📌tg://openmessage?user_id=6188122923
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#ይቀጥላል።
Account: Joͦs͛s͛eͤ xͯoͦ
📌tg://openmessage?user_id=6188122923
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Hrum Airdrop 100,000,000,000 $HRUM token የሚያወጣ እንዳዘጋጀ እና ይሄንንም ለማግኘት ግዴታ $X ቶክን hold ማድረግ እንዳለብን እያሳወቁ ነው።
✅ ግዴታ ከ 30 ቀን በላይ መያዝ አለብን
💙 አሪፍ ፕሮጀክት ይመስላል ካልጀመራችሁት ብትሰሩት መልካም ነው 😊
💙 አሰራሩን ለማወቅ➡️ Clickme
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
📲ሳምሰንግ ስልካችሁ ላይ Call Record የተቸገራችሁ🙌 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📲አፑ Cube ACR ይባላል።
✅እንደሚታወቀው አብዛኞቹ አዳዲስ ሳምሰንግ ስልኮች Privacy በሚል Call Record አይሰሩም።‼️
✅ብዙዎቻችን #Firmware እስከመቀየር ድረስ በፀና ስንፈልገው የነበረ ጉዳይ ነው።
✅የሚሰራው ሳምሰንግ ስልኮች ላይ #ብቻ ነው።
📌አፑን Galaxy Store እንዲሁም ከኛ ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ።
📥Download📥
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅እንደሚታወቀው አብዛኞቹ አዳዲስ ሳምሰንግ ስልኮች Privacy በሚል Call Record አይሰሩም።‼️
✅ብዙዎቻችን #Firmware እስከመቀየር ድረስ በፀና ስንፈልገው የነበረ ጉዳይ ነው።
✅የሚሰራው ሳምሰንግ ስልኮች ላይ #ብቻ ነው።
📌አፑን Galaxy Store እንዲሁም ከኛ ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ።
📥Download📥
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
💻ኮምፒውተራችን ክራሽ የሚያደርግበት ወይም #የሚዘጋበት የሚያደርገበት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
1⃣ የሀርድዌር መቃረን
📌ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡
📌ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡
2⃣ የተበላሸ ራም
📌ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡
📌ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡
3⃣ባዬስ ሴቲንግ
📌እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡
📌ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡
📌የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡
4⃣ቫይረስ
📌ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡
📌ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡
5⃣ከፍተኛ ሙቀት
📌በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡
📌ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡
📌ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡
6️⃣ ዊንዶውስ አፕዴትስ
📌የኮምፒውተራችን ኦፕሬቲንግ ሲስተም አፕዴት በሚያደርግበት ጊዜ ባልተፈለገ ሰአት ወይም ዊንዶው አፕዴት አድርጎ ሳይጠናቀቅ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ ምክንያት አፕዴት ሳይጨርስ በሚቋረጥበት ምክንያት ኮምፒውተራችን ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
⚠️Telegram hack🚨
‼️ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ #በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
✅ Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
🔆ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
✅ 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ #ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።😉
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።
✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።🙏
✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።😉
✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን የግድ መላክ ካለባችሁ በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts (Nobody)

Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (𝐉ƲDͩѦƝƝѦⴼ)