Telegram Web
በግብይት ወቅት ገንዘብ በአግባቡ ወደ ቴሌብር አካውንትዎ መግባቱን ለማረጋገጥ ቀላል ዘዴ እናስተዋውቅዎ!

ቴሌብር ሱፐርአፕዎ ላይ ‘’መለያ’’ ወደሚለው አማራጭ ይግቡ፣ ‘’ክፍያ ያረጋግጡ’’ የሚለውን በመምረጥና የግብይት ኪው አር ኮድ ስካን በማድረግ ወይም የግብይት ቁጥሩን በማስገባት የክፍያውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መለያ (Account) ➡️ ክፍያ ያረጋግጡ (Verify Payment) ➡️ የከፋዩን ኪው አር ኮድ ስካን ማድረግ ወይም የግብይት ቁጥሩን (Transaction Number) በማስገባት ማረጋገጥ

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎶 የአንድ ቃል ኮንሰርት የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!!

#ሚካኤል_በላይነህ ከአዲስ አልበሙ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአድናቂዎቹ የሙዚቃ ድግሱን ሊያቀርብ ነው!

#ሳሚ_ዳን እና #ሃሌሉያ_ተ_ጻድቅ የምሽቱ ድምቀቶች ናቸው፡፡

❇️ ቀድመው በቴሌብር ለሚገዙ: 400 ብር
❇️ VIP: 2,500 ብር
❇️ VVIP: 10,000 ብር

🗓 ቅዳሜ ጥር 24/2017 ዓ.ም ከ10፡00 ጀምሮ

📍 በግዮን ሆቴል

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ አንድ ቃል ኮንሰርት

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥርን ለካለን ብናካፍል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር  ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በክልል ከተሞች እየተስፋፋ ነው!

ከአዲስ አበባ፣ በሐዋሳ፣ አዳማ፣ ወላይታ ሶዶ እና ነቀምቴ በተጨማሪ በቢሾፍቱ፣ ዱከም፣ ወንጂ፣ ወለንጭቲ፣ ለኩ፣ ይርጋለም፣ አለታ ወንዶ፣ ዲላ፣ ይርጋጨፌ፣ ቡሌሆራ፣ ባኮ እና አረካ ከተሞች አገልግሎቱ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

👉 በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ከተመዘገቡ በኋላ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ ተጠቅመው የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

ለቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል በአጭር የጽሑፍ መልእክት የሚላክልዎትን የይለፍ ቃል እና የምስጢር ቁጥር ለሌላ ሰው አሳልፈው ባለመስጠት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።

➡️ ጥያቄ ወይም ጥቆማ ሲኖርዎት በ8994 አጭር የጽሑፍ መልእክት ያድርሱን።

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቀሩት ቀናት የኢትዮ ቴሌኮም የቀጥታ ድርሻ ባለቤት ይሁኑ!!

💁‍♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!

📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጨማሪ ገጸ-በረከቶ!

🎁 በቴሌብር 100 ብር እና ከዚያ በላይ የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞሉ 25%፣ ከ100 ብር በታች ሲሞሉ 15% እንዲሁም ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

➡️ አዲስ ደንበኛ ከሆኑ መተግበሪያውን https://onelink.to/uecbbr ሲጭኑ በ100ሜ.ባ ስጦታ እንቀበልዎታለን፣ የመጀመሪያውን ግብይት ሲፈጽሙ ደግሞ የ15 ብር ስጦታ ያገኛሉ!

ለተጨማሪ፡ https://youtu.be/l7sSDPhPig4 ይመልከቱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🛜 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!!
ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ!

ለመኖሪያ ቤትዎ ያስገቡ፤ ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!

👉 ከ699 ብር ጀምሮ!
❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ከ559 ብር ጀምሮ!

📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎮ትርፍ ጊዜዎ እና በእረፍት ቀንዎ በዲዝኒ ጌሞችን ዘና ይበሉ!

ዲዝኒ፣ፒክሳር እና ስታር ዋርስን ጨምሮ ከ88 በላይ አዝናኝ ጌሞችን ያካተተ!

👉 ወደ 679 ok ብለው ይላኩ፤ በአጭር መልእክት በሚደርስዎት ሊንክ ይጀምሩ!

🔗 ጌሞቹን https://dclub.et/ ላይ ያገኟቸዋል፡፡

🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 679 ይላኩ።

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አትሌቶች በአገር ውስጥ የውድድር ዕድል እንዲያገኙ በማድረግ እንዲሁም ክልሎችን፣ ከተማ አስተዳደሮችን፣ ክለቦችንና የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላትን በማሳተፍ የእርስ በእርስ የልምምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ በማለም ትልቅ አገራዊ ራዕይ ይዞ በተካሄደው 42ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በስፖንሰር አድራጊነት በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!!
2025/02/02 17:43:42
Back to Top
HTML Embed Code: