ባህርዳር ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር።
ባህርዳር ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር ለአዲስ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አድርጓል።
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር በቅርቡ አዲስ ተማሪዎችን ወደ ዲፓርትመንት አቀባበል ለማድረግ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር። በዓሉ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደርና ህግ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ (ግሽ አባይ ካምፓስ) ተካሂዷል።
መርሃ ግብሩ የተለያዩ ተግባራትን ማለትም እንደ ጥበባዊ የጥበብ ስራዎች፣ ስዕል እና ሌሎች የተማሪ ፈጠራ ስራዎችን አካቷል። ተማሪዎቹ ስለ አርክቴክቸር ትምህርት ክፍል እና ስለ ዩኒቨርሲቲው የበለጠ እንዲያውቁ እድል ተሰጥቷቸዋል።
ዝግጅቱ ታላቅ ስኬት የነበረው ሲሆን ተማሪዎቹ እርስ በእርስ የመገናኘት እና የመነጋገር እድሉን አግኝተዋል። የአርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር ወደፊት ተጨማሪ ይህን መሰል ዝግጅቶችን ለማስተናገድ አቅዷል።
ምንጭ። Bahir Dar University ፌቡ ገጽ
@ethiopianarchitectureandurbanism

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አለምአቀፍ ኪነህንጻ
S R Crown Hall, ቺካጎ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ፣ ቺካጎ፣ አሜሪካ
በ ሉድቪክ ሚስ ቫን ደሮኸ (Ludwig Mies van der Rohe. 1955 እኤአ
@ethiopianarchitectureandurbanism
S R Crown Hall, ቺካጎ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ፣ ቺካጎ፣ አሜሪካ
በ ሉድቪክ ሚስ ቫን ደሮኸ (Ludwig Mies van der Rohe. 1955 እኤአ
@ethiopianarchitectureandurbanism
የቆዩ የከተማ ሀውልት ምስሎች።
የ ሌኒን ሀውልት።
ሐውልቱ የተተከለው፦ እኤአ በ1983
የሐውልቱ ቀራፂ፦ R.H. Muradyan፣ ሩስያ
አርክቴክት፦ I.M. Studenikin፣ ሩስያ
በ1983 የመንግስት ለውጥ ሀውልቱ ተነስቷል።
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
በ ጀማል አብዱልአዚዝ በኩል
@ethiopianarchitectureandurbanism
የ ሌኒን ሀውልት።
ሐውልቱ የተተከለው፦ እኤአ በ1983
የሐውልቱ ቀራፂ፦ R.H. Muradyan፣ ሩስያ
አርክቴክት፦ I.M. Studenikin፣ ሩስያ
በ1983 የመንግስት ለውጥ ሀውልቱ ተነስቷል።
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
በ ጀማል አብዱልአዚዝ በኩል
@ethiopianarchitectureandurbanism
ቤተ እምነት
አስኮ ገብርኤል ቤተክርስትያን።
የ ድሬዳዋ፣ ሀዋሳ እና አስኮ ገብርኤል አብያተ ክርስትያኖች ህንጻቸው እጅግ ተመሳሳይ ነው። ማን ይሆን የነደፋቸው?
አብርሀም የኔአለም BCAA
@ethiopianarchitectureandurbanism
አስኮ ገብርኤል ቤተክርስትያን።
የ ድሬዳዋ፣ ሀዋሳ እና አስኮ ገብርኤል አብያተ ክርስትያኖች ህንጻቸው እጅግ ተመሳሳይ ነው። ማን ይሆን የነደፋቸው?
አብርሀም የኔአለም BCAA
@ethiopianarchitectureandurbanism
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊ ህንጻ ነዳፊ
አሀዱ አባይነህ።
አሀዱ አባይነህ የነደፈውን እና የገነባውን አስደናቂ ስነምህዳራዊ የመኖርያ ቤት እንመልከት።
በ ቲክታክ ይከታተሉን
https://www.tiktok.com/@addisarch2?_t=8raiV7EYPo8&_r=1
@ethiopianarchitectureandurbanism
አሀዱ አባይነህ።
አሀዱ አባይነህ የነደፈውን እና የገነባውን አስደናቂ ስነምህዳራዊ የመኖርያ ቤት እንመልከት።
በ ቲክታክ ይከታተሉን
https://www.tiktok.com/@addisarch2?_t=8raiV7EYPo8&_r=1
@ethiopianarchitectureandurbanism
የቆዩ የኪነህንጻ ምስሎች።
መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን 6ኪሎ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ
1969 ዓ/ም።
ዋቢ። Mark Bmhs በ HIFTHOA በኩል
@ethiopianarchitectureandurbanism
መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን 6ኪሎ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ
1969 ዓ/ም።
ዋቢ። Mark Bmhs በ HIFTHOA በኩል
@ethiopianarchitectureandurbanism
የቆዩ የከተማ ምስሎች፡፡ ራስ መኮንን ድልድይ ላይ ወደፒያሳ የተነሳ ምስል፡፡ @ethiopianarchitectureandurbanism
የቆዩ የከተማ ምስሎች፡፡ መስቀል አደባባይ፡፡ መስቀል አደባባይ ከ1966ቱ አብዮት በፊት በመካከሉ አካፋይ ያለውና ክብ ትራፊክ ማሳለጫ የነበረው መንገድ ነበር፡፡ በተጨማሪም ከቱሪዝም ሚኒስቴር ህንጻ ፊት ለፊት የሚታይ ትልቅ የከተማ ሀውልት ነበር፡፡ በ1971 ዓም አካባቢ C.K. Polonyi የተባለው ሀንጋሪያዊ ነዳፊ እና መምህር አደባባዩን በማስፋት በቅርብ ግዜ የምናውቀውን ገጽታ ሰጥቶናል፡፡ @ethiopianarchitectureandurbanism
የ አርክቴክት እና መሀንዲስ ልዩነቶች።
የሚከተሉት ሰሌዳዎች ህንጻን በተመለከተ የአርክቴክቶች እና መሀንዲሶችን ልዩነት በዝርዝር ያስረዳሉ።
@ethiopianarchitectureandurbanism
የሚከተሉት ሰሌዳዎች ህንጻን በተመለከተ የአርክቴክቶች እና መሀንዲሶችን ልዩነት በዝርዝር ያስረዳሉ።
@ethiopianarchitectureandurbanism
የቆዩ የህንጻ ምስሎች፡፡ ጀርመን ኤምባሲ አዲስ አበባ1906፡፡
@ethiopianarchitectureandurbanism
@ethiopianarchitectureandurbanism