ETHYAS Telegram 1298
[እመቤታችን የቃል ኪዳን በዓሏን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ሊቃውንት የቀረበላት ድንቅ ውዳሴ (ቅዱስ ያሬድ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ፣ አባ ዘመለኮት፣ አባ ጽጌ ድንግል)]
✍️ አዘጋጅ፡- መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
💥 ቅዱሳን ሊቃውንት የአምላክን እናት አመስግነው በቃኝ አይሉም ነበር በተለይ ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ቅዱስ ያሬድ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ፣ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ዘመለኮትን በዚህ ክፍል ላይ ስጠቅሳቸው በተለይ የክብር ባለቤት ልጇ በጎልጎታ የምሕረት ቃል ኪዳንን የገባላትን የየካቲት 16 ክብረ በዓሏን አስመልክቶ ከጻፉት ከብዙው በጣም ጥቂቱን የእመቤቴን በረከት ለመሳተፍ ስል አስፍሬዋለሁ፡፡

💥 ቅዱስ ያሬድ በድጓው በተለይ በዐጫብር ድጓ ዘኪዳነ ምሕረት ውስጥ ከተጻፈው፡-
“ለብእሲ ዕሩቅ እምልብሰ ምግባር
ታዕድዊዮ እምገሃነም ባሕር
ኦ ድንግል በኪዳንኪ ሐመር”
(ድንግል ሆይ በቃል ኪዳነ መርከብሽ ከምግባር ልብስ የተራቈተውን ሰው ከገሃነመ እሳት ባሕር ታሻግሪዋለሽ)

“ብእሲ ቅሩብ ለሙስና
ለድንግል በኪዳና
በመንግሥተ ሰማይ ዘኢይጸልም ብርሃና
ይረክብ ሕይወተ ዕረፍት ወጥዒና”
(ለጥፋት የቀረበ ሰው ለድንግል በተሰጣት ኪዳን፤ ብርሃኗ በማይጨልም በመንግሥተ ሰማይ ዕረፍትና ጤንነትን ያገኛል)

“ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ
አማን ኪዳንኪ ኢየሐልቅ”
(በብር የተሠራች የርግብ ክንፍ ጐኖቿ በወርቅ ዐመልማሎ የተሸለመች አንቺ በምሥራቅ ስትመሰዪ ልጅሽ የእውነት ፀሐይ ነው፡፡ በእውነት ቃል ኪዳንሽ አያልቅም)፡፡

“አዕረግዋ መላእክት እምድር ውስተ ሰማያት በክብር ወበስብሐት
በእንቲኣነ ከመ ትስአል እምወልዳ ኪዳነ ምሕረት”
(ስለ እኛ ከልጇ የምሕረት ኪዳንን ትለምን ዘንድ በክብር በምስጋና መላእክት ከምድር ወደ ሰማያት አሳረጓት፡፡)

“ይቤላ ለእሙ ማርያም እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተካየድኩ ምስሌኪ ኪዳነ ምሕረት ከመ አድኅን ዘተአመነኪ መሐልኩ ለኪ በርዕስየ ዘመሐልኩ አነ ለኖኅ ገብርየ ወለአብርሃም ፍቁርየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለዳዊት ኅሩይየ ብእሲ ምእመን ዘከመ ልብየ መሐልኩ ለኪ በርዕስየ በቅዱስ ሥጋየ ወበክቡር ደምየ መሐልኩ ለኪ በርዕስየ ከመ ኢይሔሱ ማእኰትየ”
(ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ማርያምን እንዲኽ አላት በምልጃሽ ያመነብሽን አድን ዘንድ ካንቺ ጋራ የምሕረት ቃል ኪዳንን ተጋባኊ፤ ለአገልጋዬ ለኖኅና ለወዳጄ ለአብርሃም ቃል የገባኊ እኔ በራሴ ማልኹልሽ፤ እንደ ልቤ ለምለው ለታመነው ለዳዊት የማልኊ እኔ በራሴ ማልኹልሽ፤ በቅዱስ ሥጋዬና በክቡር ደሜ የማልኊ እኔ ምዬ እንደማልከዳ ማልኹልሽ)
💥💥💥
💥 የቅዱስ ያሬድን ከላይ በጥቂቱ ካየን ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ከተናገረው ውስጥ ስንመለከት፡-
ድካመ ጌጋይየ ትማእ ማርያም ጽድቀ ዚኣኪ በጽንዓ
መዳልወ ጥበብ ሶበ መልኣ ሰማኒተ ነፍሳተ ወሰብዓ
ሕፍነ ማይ ኀየለ ወሞአ”
(ማርያም የአንቺ ጽድቅ የበደሌን ድካም ድል ትነሣ ዘንድ የጥበብ (የምስጢር) ሚዛኖች በመሉ ጊዜ እፍኝ ውሃ ሰባ ስምንት ነፍሳትን ፈጽሞ ድል ነሣ፡፡)

“በከመ ልማድኪ በሊ ኀበ ወልድኪ ከሃሊ
ኦ ርኅሩኅ ኢተበቃሊ
ያጠፍኦኑ ለሥዕሉ ሠዓሊ
ኪነተከ ዘትካት ኀሊ”
(እንደ ልማድሽ ኹሉን የሚችል ወደሚኾን ልጅሽ የማትበቀል ቸር ሆይ፤ ሠዓሊ ሥዕሉን ያጠፋዋልን፤ የቀድሞ ፍጥረትኽን ዐስብ በዪ)።

“ጊዜ ጸልዮትኪ በጽሐ ከመ ኢይሙት ገብርኪ
ቅድሜሁ ስግዲ ወአስተብርኪ
እንዘ ታዘክሪዮ እምጻማ ንግደትኪ
ርግብየ የዋሂት ለየዋህ ወልድኪ”
(ደገኛዪቱ ርግቤ ለደገኛው ልጅሽ የእንግድነትሽን ድካም እንደ እናት እያሳሰብሺው፤ በፊቱ ፍጹም ስገጂ፤ አገልጋዪሽ እንዳይሞት የጸሎትሽ ጊዜ ደረሰ)።

“እሙ በሊዮ በእንቲኣየ ለፍሬ ከርሥኪ እብኖዲ
ላዕሌሁ ምሕረተ ኢታጐንዲ
እመ አሕዘነከ ብእሲ አባዲ
ቤዛ ነፍሱ ንጽሕየ እፈዲ”
(የጌታዬ እናት የማሕፀንሽ ፍሬ እብኖዲን ስለ እኔ እንዲኽ በዪው በርሱ ላይ ይቅርታን አታዘግዪ፤ ሰነፍ ሰው ቢያሳዝንኽም የነፍሱን ምትክ ንጽሕናዬን ዋጋ አድርጌ እከፍልለታለኊ)።

“አንቲ ውእቱ ለእግዚአብሔር አትሮኑሱ
ለአዳም ክብረ ሞገሱ
በኪዳንኪ ኃጥኣን መንግሥተ ሰማያት ይወርሱ"
(የእግዚአብሔር አትሮንሱ (ዙፋኑ) የአዳም የግርማው ክብር አንቺ ነሽ፤ ኃጥኣንም በቃል ኪዳንሽ መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳሉ)።
💥💥💥
💥 አባ ጽጌ ድንግል በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፉ ላይ
“ሚ ሠናይ ከመ ጼና ጽጌ ልሑይ
በኲሉ ጊዜ ምሒረ ነዳይ
በእንተ ኪዳንኪ ድንግል ለበላዔ ሰብእ ጊጉይ
ሶበ ዐብየ እምኀጢአቱ ክበደ መድሎቱ ለማይ
ለተአምርኪ በሰማይ ተገብረ ግናይ”
(ኹል ጊዜ ለደኻ መራራት መመጽወት እንደ ለመለመ አበባ ያማረ ነው (ምን ያምር?) ድንግል በቃል ኪዳንሽ ምክንያት ከበላዔ ሰብእ ኀጢአት የውሃ ሚዛን በልጦ በመታየቱ ለተአምርሽ በሰማይ ምስጋና ኾነ)።

“በከመ ይቤ መጽሐፍ ማእከለ ፈጣሪ ወፍጡራን
ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ ኪዳን
ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን
ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን
ወብኪ ይወጽኡ ኃጥኣን እምደይን”
(መጽሐፍ እንደተናገረ በፈጣሪና በፍጡራን መካከል ለዕረፍት የኪዳን ምልክት የሆንሽ የብርሃን ዕለት የሰንበታት ሰንበት ማርያም በአንቺ የገነት አበባ ጻድቃን ይደሰታሉ፡፡ ኃጥአንም በአንቺ ምልጃ ከሲኦል ይወጣሉ)፡፡
💥💥💥
የመልክአ ኪዳነ ምሕረት ደራሲ አባ ዘመለኮት የቃል ኪዳኗን አስመልክቶ ከተናገረው ውስጥ ለየካቲት ኪዳነ ምሕረት ከሚባለው ውስጥ በጥቂቱ፡-
“ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ
ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ
ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኀኒት ዘዐርብ
ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ
አመ እምገነቱ ተሰደ በሐዘን ዕጹብ”
(ለጨለመባቸው ወገኖች ብርሃኑን ባሳየ ጊዜ በኮከብ የመሰሉት ለሆነ ለስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ የዐርብ የመድኀኒት ተስፋ የአምላክ ኪዳን ማርያም ሆይ በሚያስጨንቅ ሐዘን ከገነቱ በተሰደደ ጊዜ የመጀመሪያው ሰው ኅሊና ባንቺ ተረጋጋብሽ እኮን)።

“ሰላም ለአእዛንኪ እለ ተበሥራ ኪዳነ
እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ
አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእዪኒ ደይነ
እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ
ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ”
(ባሕርይሽን ከተዋሐደ ከፈጣሪ ልጅሽ አንደበት የኪዳን ምሥራችን ለተበሠሩ ጆሮዎችሽ ሰላምታ ይገባል፡፡ ያለምግባር የማልጸድቅማ ከሆነ በውኑ ኪዳንሽ ለከንቱ ይሆናልና ማርያም ሆይ ፍርድን እንዳታሳዪኝ አምልሻለኊ)።

“ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ
ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ
በመንግሥተ ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ”
(ከመላእክትና ከሰዎች ይልቅ የተመረጠሸ ማርያም ሆይ መታሰቢያሽን በብርቱ መታመን ያደረገ በመንግሥተ ሰማይ ካንቺ ጋር ይነግሣል) በማለት አወድሰዋታል፡፡

tgoop.com/ethyas/1298
Create:
Last Update:

BY ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር

Share with your friend now:
tgoop.com/ethyas/1298

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” SUCK Channel Telegram End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance.
from us

Telegram ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
FROM American