ETHYAS Telegram 1332
_______በሉ አባ ይፍቱን_______
_____________________________
++..**••..++
ይፍቱን አባታችን የዲማው ገበሬ
ቅኔው እርሻዎት ነው ድጓው ደሞ በሬ
ሞፈርወ አቋቋምነው መዋስት ዝማሬ
ብሉይና ሃዲሳት ፀንተው ያጠመዱ
በቅዳሴ ዘርተው አረምን ያፀዱ
እምነትን ኮትኩተው እውነትን ያጨዱ
ታላቅ ልበ ብርሃን ባለ ግርማ ሞገስ
የወንጌል አርበኛ ባለ ፍሬአማ ቄስ
ይፍቱን አባታችን ባርኩን እንቀደስ
•••••
ለሃገሮ ጠበቃ ለ እምነቶ ዘበኛ
ለአማኙ መምህር ለተጣላ ዳኛ
ትልቅ ዋርካችን ኖት ለደከምነው ለኛ
ሊቁ አባታችን ስጓት ይዘከረን
እውነት ለጠፋብን ብራኬው ይድረሰን
እግዜርን ለተውነው ስሞ ዋስ ይሁነን
•••••
እንደ ነብይ ሁነው ትንቢት ተናግረዋል
እንደ ሃዋርያትም ወንጌልን ሰብከዋል
እንደ ቅዱሳንም ከእውነትጋርቁመዋል
እንደ ሰማእትም በሰው ተገፍተዋል
እንደ ኤልያስም ብቾትን ቀርተዋል
እንደ ሙሴ ሁሉ ህዝብን አፍርተዋል
እንደ ቅዱስቄርሎስ ቁመው ተሟግተዋል
እንደ ዲዮስቆሮስ በ እምነት ገዝተዋል
•••••
የታመኑ ባርያ ያልወጡ ከቃሉ
ባለ ብዙ ፀጋው ባለ ብዙ አክሊሉ
ታላቁ አባታችን ፍቅርን የታደሉ
ልጆችዎ ተነሱ ሁሉም ተማማሉ
በአንድነት አበሩ አለቃ አለቃ አሉ
ጌታ አልጣሎትም የማይረሳው እሱ
ተሰጥቶታል እና ለሙሴ እያሱ
ስላሴ የደነቁ በእያሱ ፈንታ ልጆችዎን
አስነሱ
•••••
እናም አባታችን ቁጭትዎ ታወቀን
ትውልዱ ተረዳው ብስጭትዎ ገባን
ልክ እንደተነሳን ከሚስጥሩ እንዳወቅን
ልክ እንደ እርስዎ ሁሉ እኛም እንዲሁ ተካድን
እናም አባታችን ንፁህ ካህን አጣን
ሁሉም አመፁብን ከሃዲዎች አሉን
በ መመለስ ፋንታ በሴራቸው ወጉን
ትዕቢት ተመርኩዘው በዱላቸው መቱን
ስለዚህ ባሉበት በተቀመጡበት በሉ አባ ይፍቱን

11/12/2012
በልጅዎ፦ ሃብተ ቂርቆስ



tgoop.com/ethyas/1332
Create:
Last Update:

_______በሉ አባ ይፍቱን_______
_____________________________
++..**••..++
ይፍቱን አባታችን የዲማው ገበሬ
ቅኔው እርሻዎት ነው ድጓው ደሞ በሬ
ሞፈርወ አቋቋምነው መዋስት ዝማሬ
ብሉይና ሃዲሳት ፀንተው ያጠመዱ
በቅዳሴ ዘርተው አረምን ያፀዱ
እምነትን ኮትኩተው እውነትን ያጨዱ
ታላቅ ልበ ብርሃን ባለ ግርማ ሞገስ
የወንጌል አርበኛ ባለ ፍሬአማ ቄስ
ይፍቱን አባታችን ባርኩን እንቀደስ
•••••
ለሃገሮ ጠበቃ ለ እምነቶ ዘበኛ
ለአማኙ መምህር ለተጣላ ዳኛ
ትልቅ ዋርካችን ኖት ለደከምነው ለኛ
ሊቁ አባታችን ስጓት ይዘከረን
እውነት ለጠፋብን ብራኬው ይድረሰን
እግዜርን ለተውነው ስሞ ዋስ ይሁነን
•••••
እንደ ነብይ ሁነው ትንቢት ተናግረዋል
እንደ ሃዋርያትም ወንጌልን ሰብከዋል
እንደ ቅዱሳንም ከእውነትጋርቁመዋል
እንደ ሰማእትም በሰው ተገፍተዋል
እንደ ኤልያስም ብቾትን ቀርተዋል
እንደ ሙሴ ሁሉ ህዝብን አፍርተዋል
እንደ ቅዱስቄርሎስ ቁመው ተሟግተዋል
እንደ ዲዮስቆሮስ በ እምነት ገዝተዋል
•••••
የታመኑ ባርያ ያልወጡ ከቃሉ
ባለ ብዙ ፀጋው ባለ ብዙ አክሊሉ
ታላቁ አባታችን ፍቅርን የታደሉ
ልጆችዎ ተነሱ ሁሉም ተማማሉ
በአንድነት አበሩ አለቃ አለቃ አሉ
ጌታ አልጣሎትም የማይረሳው እሱ
ተሰጥቶታል እና ለሙሴ እያሱ
ስላሴ የደነቁ በእያሱ ፈንታ ልጆችዎን
አስነሱ
•••••
እናም አባታችን ቁጭትዎ ታወቀን
ትውልዱ ተረዳው ብስጭትዎ ገባን
ልክ እንደተነሳን ከሚስጥሩ እንዳወቅን
ልክ እንደ እርስዎ ሁሉ እኛም እንዲሁ ተካድን
እናም አባታችን ንፁህ ካህን አጣን
ሁሉም አመፁብን ከሃዲዎች አሉን
በ መመለስ ፋንታ በሴራቸው ወጉን
ትዕቢት ተመርኩዘው በዱላቸው መቱን
ስለዚህ ባሉበት በተቀመጡበት በሉ አባ ይፍቱን

11/12/2012
በልጅዎ፦ ሃብተ ቂርቆስ

BY ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር


Share with your friend now:
tgoop.com/ethyas/1332

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October.
from us


Telegram ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
FROM American