የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ) የፓርቲው ምርጫ ክልሎችን አቅም ለማጎልበት የሚያስችል ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ መድረክ በተለያዩ ዞኖች አከናውኗል።
በዚሁ መሠረት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ በሐዲያ እና ከንባታ ዞን ስር ለሚገኙ ከየምርጫ ክልሎች ለተወከሉ የሥራ አሥፈፃሚ አባላት በሆሣዕና እና ዱራሜ ከተማ ሥልጠና ተሰጥቷል።
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ፣ በአሪ ዞን ጂንካ እና በጉራጌ፣ስልጤ እና ሐላባ ዞኖች ወልቂጤ ላይ በቀጣይ ሳምንታት ሥልጠናው የሚቀጥል ይሆናል።
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሚያተባብሩን ጉዳዮች ላይ ከሁሉም ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር አብረን እንሰራለን!!
ኢዜማን ይወዳጁ
👉 ፌስቡክ: https://bit.ly/Ezema_FB
👉 ትዊተር (X): https://bit.ly/3XgzDbH
👉 ዩቲዩብ: https://bit.ly/Ezema_YT
👉 ቲክቶክ: https://bit.ly/EzemaT_T
👉 ቴሌግራም: https://bit.ly/Ezema_TG
👉 ዋትስአፕ: https://whatsapp.com/channel/0029Vb4gZHl9sBI4OBw49p2z
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
ኢዜማን ይወዳጁ
👉 ፌስቡክ: https://bit.ly/Ezema_FB
👉 ትዊተር (X): https://bit.ly/3XgzDbH
👉 ዩቲዩብ: https://bit.ly/Ezema_YT
👉 ቲክቶክ: https://bit.ly/EzemaT_T
👉 ቴሌግራም: https://bit.ly/Ezema_TG
👉 ዋትስአፕ: https://whatsapp.com/channel/0029Vb4gZHl9sBI4OBw49p2z
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠ/ሚ ዓብይ አሕመድ ዛሬ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም. በፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡ ሲሆን በ ሕ/ተ/ም/ቤት አባል (የኢዜማ ተመራጭ) የተከበሩ ባርጠማ ፍቃዱ የሚከተለውን ጥያቄ አቅርበዋል፤
#የዜግነት_ፖለቲካ
#ማኅበራዊ_ፍትህ
#ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም
#ኢዜማ
#የዜግነት_ፖለቲካ
#ማኅበራዊ_ፍትህ
#ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም
#ኢዜማ
በ #ኢዜማ ወጣቶች መምሪያ የሚዘጋጀው #የኔ_ፖለቲካ መርኃግብር በዛሬው ዕለት በኢዜማ ዋና ጽ/ቤት ተካሔደ።
በውይይቱ ዓለም አቀፍ እና ሀገራዊ ሁኔታን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ላይ ያሉ እድሎች እና ተግዳሮቶች በዘርፉ ምሁር የሺጥላ ወንድሜነህ (ዶ/ር) የመነሻ ሐሣብ አቅራቢነት እና በተወያዮች ተጨማሪ ሐሣብ እና ጥያቄዎች ሠፊ ውይይት ተደርጓል።
ሙሉ ውይይቱን በፓርቲው የዩቲዩብ ገጽ (https://bit.ly/Ezema_YT) በቅርቡ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።
ሌሎች የኢዜማ የማኅበራዊ ትስስር ገፆችንም ይወዳጁ።