Telegram Web
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ) የፓርቲው ምርጫ ክልሎችን አቅም ለማጎልበት የሚያስችል ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ መድረክ በተለያዩ ዞኖች አከናውኗል።

በዚሁ መሠረት በደቡብ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልል ለሚገኙ ምርጫ ክልሎች ሐዋሣ እና ዲላ ከተማ ላይ ከየምርጫ ክልሉ ለመጡ ተወካዮች ሥልጠና ተሠጥቷል።

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ፣ በአሪ ዞን ጂንካ እና በጉራጌ፣ስልጤ እና ሐላባ ዞኖች ወልቂጤ ላይ በቀጣይ ሳምንታት ሥልጠናው የሚቀጥል ይሆናል።

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ) የፓርቲው ምርጫ ክልሎችን አቅም ለማጎልበት የሚያስችል ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ መድረክ በተለያዩ ዞኖች አከናውኗል።

በዚሁ መሠረት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በወላይታ ዞን ስር ለሚገኙ ከየምርጫ ክልሎች ለተወከሉ የሥራ አሥፈፃሚ አባላት በወላይታ ሶዶ ከተማ ሥልጠና ተሰጥቷል።

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ፣ በአሪ ዞን ጂንካ እና በጉራጌ፣ስልጤ እና ሐላባ ዞኖች ወልቂጤ ላይ በቀጣይ ሳምንታት ሥልጠናው የሚቀጥል ይሆናል።

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ) የፓርቲው ምርጫ ክልሎችን አቅም ለማጎልበት የሚያስችል ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ መድረክ በተለያዩ ዞኖች አከናውኗል።

በዚሁ መሠረት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በከፋ ዞን ስር ለሚገኙ ከየምርጫ ክልሎች ለተወከሉ የሥራ አሥፈፃሚ አባላት በቦንጋ ከተማ ሥልጠና ተሰጥቷል።

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ፣ በአሪ ዞን ጂንካ እና በጉራጌ፣ስልጤ እና ሐላባ ዞኖች ወልቂጤ ላይ በቀጣይ ሳምንታት ሥልጠናው የሚቀጥል ይሆናል።

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ) የፓርቲው ምርጫ ክልሎችን አቅም ለማጎልበት የሚያስችል ሥልጠና እና የአቅም ግንባታ መድረክ በተለያዩ ዞኖች አከናውኗል።

በዚሁ መሠረት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በቤንች ሸኮ ሸካ ዞን ስር ለሚገኙ ከየምርጫ ክልሎች ለተወከሉ የሥራ አሥፈፃሚ አባላት በሚዛን ከተማ ሥልጠና ተሰጥቷል።

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ፣ በአሪ ዞን ጂንካ እና በጉራጌ፣ስልጤ እና ሐላባ ዞኖች ወልቂጤ ላይ በቀጣይ ሳምንታት ሥልጠናው የሚቀጥል ይሆናል።

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የማይናጋ የተረጋጋ ማኅበረሰብ ሥርዓት ምን ዓይነት ነው የሚለውን ማሠብ አለብን!

ኢዜማን ይወዳጁ

👉 ፌስቡክ: https://bit.ly/Ezema_FB

👉 ትዊተር (X): https://bit.ly/3XgzDbH

👉 ዩቲዩብ: https://bit.ly/Ezema_YT

👉 ቲክቶክ: https://bit.ly/EzemaT_T

👉 ቴሌግራም: https://bit.ly/Ezema_TG

👉 ዋትስአፕ: https://whatsapp.com/channel/0029Vb4gZHl9sBI4OBw49p2z

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
2025/07/13 22:36:45
Back to Top
HTML Embed Code: