Telegram Web
tgoop.com
»
United States
»
EwnetMedia
» Telegram Web
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-28
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ራስን መስጠት››— የኦሮሞዎች ትልቁ ስእለት! ================================== ቃሉዎች ባሉባቸው የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ዘንድ ዐሥራት፣ በኩራትና ቀዳምያት መስጠት የተለመደ ነው፡፡ በአንዳንድ ቦታዎች ‹‹Qisfata›› በሚል ጥቅል ስም ይጠሩታል፡፡ በተለይ አዲስ እህል ሲደርስላቸው ራሳቸው ሳይቀምሱት አስቀድመው ወደ ቃሉ ወስደው በመስጠት ‹‹ያስባርካሉ››፡፡ በኦሪት ‹‹አምላክህ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-01
Telegraph
EwnetMedia 2022
ኦሮሞዎች ስለ ሞት ያላቸው እምነት እና ድኅረ ሞት የሚፈጽሟቸው ሥርዓቶች ================================== 1. ስለ ሞት እና ሙታን ያላቸው እምነት፡- ኦሮሞዎች አንዲት ተወዳጅ ብሂል አለቻቸው፡- ''kan sodaatanis du'a, kan hin oolles du'a'' የምትል፤ ‹‹የሚፈራው ሞት ነው፣ የማይቀርም ደግሞ እርሱው ነው›› ማለት ነው፡፡ የማኅበረሰቡ አዛውንት (ኹሉም…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-05
Telegraph
EwnetMedia 2022
የሚያረክሱ ነገሮች እና ከርኵሰት የሚያነጹ ሥርዓቶች በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ! ================================== 1. የሚያረክሱ/የተከለከሉ ነገሮች፡- ኦሮሞዎች ‹‹ቅድስናን ያረክሳሉ›› የሚሏቸው ነገሮች አሏቸው፡፡ በኦሮምኛ ‹‹laguu›› ይላሉ፤ ‹‹ክልክል›› ወይም ‹‹ሊራቅ የሚገባው›› እንደማለት ነው፡፡ አንድ ሰው ከእነዚህ ነገሮች ‹‹ነጻ›› ካልሆነ በቀር ወደ መስገጃ ቦታዎች…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-08
Telegraph
EwnetMedia 2022
በአስማታዊ ቃላት ፍረጃ ለቀጣይ ጥቃት ማመቻቸት! ================================== በዓለም ታሪክ ውስጥ አጥቂዎች ተጠቂዎች ላይ የጅምላ ጭፍጨፋዎችን፣ የዘር ማጥፋት ርምጃዎችን ከመውሰዳቸው በፊት የድርጊታቸውን ትክክለኛነት የሚያረጋግጥላቸው መሠረት (justifying ground) ማመቻቸታቸው የተለመደ ነበር፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ሰው በተፈጥሮው ለባዊ (የሚያስብ ኅሊና፣ የሚያስተውል ልቦና…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-10
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ነፍጠኛ›› እየተባሉ በኦሮሚያ ምድር የሚቀጠፉ ነፍሳት! ========================================= በመዝገበ ቃላዊ ትርጉሙ መሠረት ‹‹ነፍጠኛ›› ማለት ‹‹የጦር መሣሪያ የያዘ›› ማንኛውም አካል ማለት እንጂ ከአንድ ሕዝብ ጋር ብቻ የተያያዘ አልነበረም፡፡ በዚህ አረዳዱ ደግሞ፥ የኦሮሞም፣ የአማራም፣ የትግራይም፣ የአፋርም፣ የሱማሌም፣ የደቡብ ሕዝቦችም፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝም፣ የጋምቤላም…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-14
Telegraph
EwnetMedia 2022
ቦኩ (Bokkuu)— የሥልጣን ምልክት የኾነ ክቡር በትር ================================== በማኅበረሰቡ ዘንድ እንደ ‹‹ንዋያተ ቅድሳት›› የሚታዩ የክብር ዕቃዎችም አሉ፤ ‹‹ulfoowwan›› ይሏቸዋል፤ ‹‹የከበሩ›› እንደማለት ነው፡፡[1] ከእነዚህ ውስጥ ከኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እሴቶች ጋር የሚዛመዱትን ጥቂቶቹን ብቻ በተከታታይ የምናቀርብላችሁ ሲኾን በዚህ ክፍል አንዱን…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-19
Telegraph
EwnetMedia 2022
ከለቻ (Kallacha)—በግንባር ላይ የሚደረግ የተባእታይ ጾታ ምልክት ================================== ይህ በመጀመርያ ከመብረቅ ጋር ‹‹ተቀላቅሎ›› ከሰማይ እንደወረደ የሚታመን ‹‹ኮከባዊ›› ብረት (comet) ሲኾን ኦሮሞም የመጀመርያዎቹን ቦኩ እና ከለቻ ያገኘው መብረቅ በወረደበት ቦታ ላይ የጥቁር ላም ወተት አፍስሶ (ሰውቶ) እንደኾነ ይነገራል፡፡[1] ይህም ከበድ ላለ ጉዳይ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-21
Telegraph
EwnetMedia 2022
ጊንጊልቻ፥ ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ፖለቲካ መነጽር Paperback – January 1, 2022 Book on Amazon https://www.amazon.com/gp/product/B0B66B3KBK/ref=cx_skuctr_share?smid=A343WVPR7OZWV4 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #አንብቡ! #ገንቢ_አስተያየቶችንም_ከበሳል_ትችቶች_ጋር_ስጡ! #ስድብ_በባህል_ነውር_በሃይማኖት_ደግሞ_ኃጢአት_ነውና_እንተወዉ!…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-26
Telegraph
EwnetMedia 2022
ጫጩ (Caaccuu)—እንስታይ ጾታን የሚወክል፣ የወላድነትና ሰላም ምልክት ================================== ይህ ከከብቶች ቆዳ ተሸንሽኖ የሚዘጋጅ፣ በዘጠኝ በዘጠኝ ቀጫጭን ሽንሽኖች የሚከፈል ሲኾን ታላላቅ ሴቶች ለወላድነታቸውና አስታራቂነታቸው የሚይዙት የምህረት ምልክት እንደሆነ ይታመናል፡፡ ጫጩን ለማዘጋጀት የሚደረጉ ልዩ ሥርዓቶችና ድርጊቶች (rituals) ስላሉ እነዚህን የማክበሪያ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-07-29
Telegraph
EwnetMedia 2022
ጨሌ (Callee)—የኦሮሞ ሴቶች ማጌጫ ================================== የኦሮሞ ሴቶች በተለያዩ ኅብረ ቀለማት ያሸበረቁ ጨሌዎችን በአንገታቸው፣ በግንባራቸውና በራሳቸው ላይ ማድረግ የተለመደ ነው፡፡ ለምን ቀለማቱ እንደሚለያዩ እና ለሴቶች ብቻ ስለመፈቀዱም ‹‹እግዚአብሔር የሾላን ፍሬ እንዳዥጎረጎረ ኹሉ ሴቶችንም በመውለድና ልዩ ልዩ ጸጋዎች አጊጧቸዋልና ነው›› ይላሉ፡፡[1] ለጌጥ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-08-06
Telegraph
EwnetMedia 2022
ሲቄ (Siiqqee)—የሴቶች መብትና ክብር መገለጫ በትር ================================== ይህች ረዘም፣ ቀጥ ያለች፣ ቀጭንና አንጓ አልባ የክብር በትር ስትኾን የኦሮሞ ሴቶች ካገቡበት ቀን ጀምረው የሚይዟት ናት፡፡ በሴቷ ቁመት ልክ ከተቆረጠች በኋላ እንድትቀላና እንድትጠነክር በሚል ጭስ ባለበት ቆጥ ላይ እንድትሰነብት ይደረጋል፡፡[1] በተለይ ሴቷ ስታገባ የሙሽሪት እናት፥ ‹‹ከዚህ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-08-10
Telegraph
EwnetMedia 2022
ቀነፋ (Qanafaa)— የእመጫት መከበሪያ፣ የወሊድ መቆጣጠሪያ ================================== ቀነፋ ማለት ከጠንካራ እንጨት ተፈልፍላ በቀጭን የቆዳ ጠፍር በወላድ ሴቶች ግንባር ላይ ከወለዱበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስት ወራት ድረስ የምትታሰር የወላድ ሴት የክብር ምልክት ናት፡፡[1] ከእንጨት፣ ጨሌ፣ ቀንድ እና ሲባጎ የተውጣጣ እንደኾነ የጻፉም አሉ፡፡[2] ከለቻ በወንዶች ግንባር…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-08-28
Telegraph
EwnetMedia 2022
ጥቁር፣ ቀይና ነጭ—የኦሮሞ ‹‹ካህናት›› ጥምጣም ቀለማት? ========================================= ቃሉዎች በበዓል፣ በሙዳ፣ በጸሎትና በምርቃት ቀናት ከለቻ በግንባር ላይ ያደርጋሉ፤ ጫጩ ያጠልቃሉ፤ የክህነትና የብቃት ምልክት የኾነውን ሩፋ በራሳቸው ላይ ይጠመጥማሉ፡፡[1] ምንም እንኳ ከዐረባዊነት እሳቤና ኅቡዕ እንቅስቃሴ ጋር ያለው ታሪካዊ ትስስርም በጥንቃቄ ሊጤን የሚገባው ቢኾንም፥…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-09-03
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ሕዝቡን የምትመስል ኦርቶዶክስ ለመፍጠርና ወደ ሕዝብ ለመቅረብ›› ሲባል:- ከ ‹‹ሃይማኖታዊ ባህል›› ወደ ‹‹ባህላዊ ሃይማኖት››??? ================================== መስሎ ማስተማር…ቀርቦ ማቅረብ… መጽሐፍ ቅዱሳዊ አካሔድ ነው፤ ሥራ.17 ላይ ቅዱስ ጳውሎስም የተከተለው ጥበብ ነው፡፡ መምሰልና መመሳሰል፣ መቅረብና ማቅረብ ግን ትክክለኛ የሚኾነው መሠረታዊ ዓላማንና ግብን በማያስረሳ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2023-02-02
Telegraph
EwnetMedia 2023
የጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር፦ ከእውቀት የጸዳ ወይስ ከንቀት የተነሳ?! (ከታከለ ምትኩ ፌስቡክ ፔጅ የተወሰደ https://www.facebook.com/695349046/posts/10160921074894047/) ማክሰኞ ጥር 23/2015 ዓ/ም በሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጠ/ሚንስትሩ እንደተለመደው እሳቸው ብቻ ተናግረው ለተከታታይ ጥያቄዎች እድል ሳይሰጡ ተመልሰዋል። ቤተ ክርስቲያናችንን እና ምእመናኑን ያስቆጣው…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2023-02-02-2
Telegraph
EwnetMedia 2023
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለሚኒስትሮችና ለካቢኒ አባላት በሰጡት የወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ አስመልክቶ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ። ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም. +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ። በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2023-02-03
Telegraph
EwnetMedia 2023
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የጾምና የምሕላ አዋጅ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ "የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም አዋጅ ነገሩ! ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።" ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 5 ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በተከሰተው ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና አስተዳደራዊ መዋቅሮቿን በመጣስ መፈንቅለ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2023-02-04
Telegraph
EwnetMedia 2023
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረው አስቸኳይ ምልዐተ ጉባኤ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቅዱስ ሲኖዶስ በሚል በሕገ ወጥነት በቀድሞ ስማቸው አባ ሳዊሮስ የተባሉ ግለሰብ መሪነት…
EwnetMedia
Channel photo updated
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2023-02-09
Telegraph
EwnetMedia 2023
በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጥር ፳፱ እስከ የካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለ ፫ ተከታታይ ቀናት በመላው ዓለም የታወጀው የነነዌ ፆም እና ምሕላ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ:: በትንቢተ ዮናስ በሰፊው እንደተጠቀሰው የነነዌ ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ላይ ስለአመጹ እና ግብራቸውም በእግዚአብሔር ፊት አጸያፊ…
2025/03/26 19:13:16
Back to Top
HTML Embed Code:
TW
HK
DE
US
CA
RU
NO
CN
UA
SG
YE
IN
SA
FR
IQ
UK
EG