FANINANI Telegram 2299
         #የጭን__ፍቅረኛ

         #ክፍል_አምስት

......ይኼ ምኑን የቤት ስራ ሆነ እንደውም እኔም የምፈልገው እሱን ነው ብዬ ወደ ቤት መጣሁኝ
ለሶፍያ ስልክ እየደወልኩ በቀን ሦስት ጊዜ ማውራት ጀመረን...
ሶፍያ በጣም አዝናኝ ሴት ናት ኡፍፍፍ ግን ጥያቄ ታበዛለች ደሞኮ ጥያቄዋ ከእቴቴ ቤት አረቄ በላይ ነው ጭንቅላትን የሚያዞረው!
ይሁን እንግዲህ እኔ እንደሆንኩ ጀምሮ መቆም የሚባል ነገር ደስ አይለኝም ደሞ የሁሉም ሴቶች መጨረሻው ምን እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃለሁ ስለዚህ በቀላሉ ተስፋ መቁረጥ አልፈልግም።
ስልክ ማውራታችን እንደበፊቱ የቀጠለ ሲሆን እኔ ከሶፍያ ምንም ነገር መደበቅ አልፈልግም ምክንያቱም እሷም ግልጽ ልጅ ስለሆነች ምንም ነገር አይመስለኝም።
#################

   ከእለታት አንድ ቀን ከሶፍያ ጋር ወደ መዝናኛ ቦታ ሄድን...
በልቤ ዛሬ ቀኔ ነው በአግባቡ መጠቀም አለብኝ እያልኩ ነው
ደሞ ቀጠሮው በራሷ ምርጫ ነው ስለዚህ በእሷ ወስጥም ተመሳሳይ ስሜት ይኖራል የሚል እምነት አለኝ
ምሳ አብረን በልታን እዛው ወሬ ቀጠለን.....
በድንገት ኩሩ ምን አይነት ሴት ትወዳለህ አለችኝ
እኔ እኮ በሴቶች ላይ ምርጫ አላውቅም ሁሉንም ነው የምወዳቸው አልኳት
ዋውውው በጣም ደስ ትላለህ ግን በቃ አለ አይደል ትንሽ ልዩነት እንኳን ይኖራል ማለቴ ምግብ በጣም የሚወድ ሰው ራሱ ከሁሉም ምግቦች አብዝቶ የሚወድ ምግብ ይኖሯል እኮ ስትለኝ
እሱማ ትክክል ነሽ አንችን የሚመስሉ ሴቶች ደስ ይሉኛል አልኳት
አይይይ እኔን የምትመስል ሴት እንኩዋን አትኖርም ግን ከግኑኝነት በፊት ሴቶችን የትኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ትወዳለህ ወይ አለችኝ
እንዴ ለኔ ጥያቄ ምን ይሠራልኛል? ደሞኮ እኮ እነሱም እኔጋ የሚመጡት ጥያቄ ፈልገው ሳይሆን ከጥያቄ ሸሽተው ለጥያቄቸው መልስ ለማግኘት ነው አይደል እኔ ጥያቄ መጠየቅ አልወድም አልኳት
ቲሽሽሽ እዚጋ እንኩዋን ትንሽ ሞኝ ሆነል መጠየቅ እኮ አለብህ ለምን እንደመጡ የታወቀ ነው የምትል ቢሆን እንኩዋን ባል ቤት አስቀምጦ የሚመጡትን ከፍቅረኛቸው ተደብቀው የሚመጡትን የበላቸውን ደካማ ጎን ምን እንደሆነ የፍቅረኛቸው ደካማ ጎን ምን እንደሆነ ጠይቀህ ማወቅ አለብህ ከሌሎች ድክመት አንተም የምትወስድ ትምህርት ይኖራል እኮ አለችኝ
ዋውውውውው አንቺ አይገርምም ምን አይነት ጅል ነኝ እንዴት ይኼን ጥያቄ እስከአሁን ሳልጠይቃቸው?
እሺ ላንች ምን አይነት ወንድ ደስ ይልሻል አልኳት
እኔ በጣም የምወደው ወንድ ከስራ በፊት ሆነ ስራ ላይ ትዕግሥት ያለው ወንድ ነው ደሞ ልክ እንዳንተ ወንዳወንድ ቢሆን እመርጣለው አለችኝ
ውሃው እየሞቀ ነው
እና ለምን ክለስ ይዛን ትንሽ እረፍት አንወስድም እኔ መቀመጥ ብዙም አልችልም አልኳት
ኦኦኦኦ ትክክል ነህ የስራ ሰው ስለሆንክ መቀመጥ ትንሽ ይከብዳል ጥሩ ሃሳብ ነው ስትለኝ
ምን አይነት ቸር ልጅ ናት ብዬ ክለስ ገባን....
################################

    ክለስ ገብታን አልጋ ላይ ቁጭ ብለን በድጋሚ ወሬ ቀጠለን...
ከንፈርሽ በጣም ያምራል አልኳት
እየሳቀች ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ነው አይደል ያለኝ አለችኝ
በጣም እንጂ! እንደዚህ አይነት ከንፈር አጋጥሞኝ አያውቅም አልኳት
እየሳቀች ገና መቼ ቀመስከው አለችኝ
በልቤ እኔም የፈላኩት እሱን መልስ ነበረ ብዬ ምን ችግር አለዉ አሁን ይቀመሳል ብዬ ጠገ አልኩና ዓይኗን ማየት ጀመርኩኝ
እሷ ግን ዓይኔን የማየት አቅም ይሁን ፍላጎት ብቻ አላውቅም የላትም....
ከቦርሳዋ ውስጥ ስልኳን አውጥታ አልጋ ላይ አስቀምጣ መጣሁ ብልስ ወጣች
ቶሎ ብዬ ስልኳን አንስቼ ማየት ጀመርኩኝ....
ቀድሜ ማየት የጀመርኩት ፎቶ ነበረ ገና በመጀመርያው ያዩሁት ፎቶ አስደነገጠኝ
.
.
.
.
.
.
#ይቀጥላል

tgoop.com/faninani/2299
Create:
Last Update:

BY T.Tech

Share with your friend now:
tgoop.com/faninani/2299

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously. Step-by-step tutorial on desktop: Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data.
from us

Telegram T.Tech
FROM American