FANINANI Telegram 2300
        #የጭን__ፍቅር

        #ክፍል_ስድስት

.....ቶሎ ብዬ ስልኳን አንስቼ ማየት ጀመርኩኝ....
በመጀመሪያ ማየት የጀመርኩት ፎቶ ነበረ ገና የመጀመርያው ላይ ያለውን ፎቶ አይቼ ደነገጥኩኝ
<<የሀበሻ ወንድ እና ዶሮ ሁለቱም ገና በመጀመሪያው ቀን ለሽንት ይሮጣሉ>> የሚል ጥቅስ ነው
ምን? ዶሮ መሽናት ጀመረ እንዴ?
ሌላውን ለማየት በቂ ሰዓት አላገኘውም ወዲያውኑ መጣች
ሶፍያ  አደገኛ ሴት እንደሆነች አሁን እየተረዳሁ ነው እስከዛሬ ማንም ሴት እኮ ንቆኝ አያውቅም ዛሬ ስሜቴን ተቆጣጥሬ በዝምታ ማላፍ መቻል አለብኝ ክስልሆነ እኔም ዶሮ ከተባሉ ወንዶች አንዱ መሆኔ ነው።
እሺ ኩሩ ብላ መጥታ እግሬ ላይ ቁጭ አለች
አሁን ነው ውርደት!
ስራ ሰርቶ የለመደው እጄ እና ሦስተኛው እግሬ ምቾት ከልክሎኛል በሶፍያ ፊት ግን ዶሮ መሆን አልፈልግም ልበ ሙሉ ጀግና ወንድ ነው መሆን የምፈልገው ስለዚህ እንደምንም ሆኜ መቻል አለብኝ ብዬ ዝም አልኩኝ
ሰውነቴን በእጇችዋ መንካከት ስትጀምር ግን ቅቤ ሆንኩኝ
በቃ እንደጉድ ቀለጥኩኝ
ቀስ ብዬ ወደ ከንፈሯ መሄድ ሲጀምር ይቅርታ ስልክ ብለ ተነስታ ከቤት ወጣች
ቲሽሽሽሽ ምን አይነት ዶሮ ነገር ነኝ?
ዛሬ ገና የበታችነት ስሜት ተሰማኝ!!
ለማንኛውም ትምጣ እኔም የእጇን እሰጣታለው ብዬ መጠበቅ ጀመርኩኝ....
ስልኬ መጮህ ጀመረ
ስልኩን ከኪሴ ሳወጣ ሶፍያ ናት!
በስህተት ይሆናል ብዬ ዝም አልኩኝ
ትንሽ ስቆይ ሶፍያ መልሳ አልመጣችም
ምን ችግር ገጥሟት ይሁን ብዬ ስደዉል ስልኩን አንስታ ይቅርታ ኩሩ ቤት ለትንሽ ጉዳይ ተፈልጌ ሄድኩኝ እኮ ሌላ ቀን አብረን ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ እንችላለን ስትለኝ
እሺ ይመችሽ አልኳት
ጨዋ በቃ ብላ ስልኩን ዘጋው አለችኝ
###################

    ዛሬ ንዴቴን በሌላ ሰው ላይ መወጣት አለብኝ ብዬ ለሮዛ ደወልኩኝ
ሮዛ ትርፍ እና ዝግጁ መሆኑዋን ስትነግረኝ ተደስቼ ቤታቸው ድረስ ሄድኩኝ
የተለመደውን እንቅስቃሴ አድርገን ሩጫውን ጨርሰን ቁጭ አለን
ዛሬ ሮዛ ለምን ባሏን ጥለ እኔጋ እንደምትመጣ መጠየቅ አለብኝ ብዬ ጠየኳት
እሷም እየሳቀች ባክህ ባሌ ጅል ነው እሱ ለእኔ ምንም ሰዓት የለውም ሁሌም ስራ ሁሌም ልጆቼ ሁሌም ነገ የነገ ህይወት ማለት እንጂ ላይፍ ምን እንደሆነ ፈጽሞ አያውቅም አለችኝ
እንዴ ምሽቱንም ጨምሮ ነው እንዴ የሚሰራው አልኳት
አይደለም ባክህ ቀን የጉልበት ስራ ሰርቶ ይመጣል ማታ ማታ ለራሱ ወገቤን ወገቤን እያለ ነው የሚያድረው አንድም ቀን እንዳንተ ደስታ ሰጥቶኝ አያውቅም የኔ ጀግና አንተ ነህ አለችኝ
ባልሽ ግን ይወድሻል አይደል አልኳት
ተው ባክህ ፍቅር ብቻውን ምን ያደርጋል ፍቅር ስሜት አይሆን ስትለኝ
ለነገሩ ትክክል ነሽ ግን ባልሽ በፊትም እንደዛ ነበረ እንዴ አልኳት
ኖ ኖ ባሌ በፊት በጣም ጎበዝ ነበረ ከትዳር በኋላ ነው እንደዚህ ገበሬ የሆነው አለችኝ
ልቤ ውስጥ የሆነ ጥያቄ የተቀመጠ ይመስላል እኔ ግን ጥያቄውን ትቼ ነይ በቃ አሁን ዘና እንበል ብዬ ሌላ ዙር ጀመርን....
################

  ቤት መጥቼ ለሶፍያ ደወልኩኝ
ሰላም ካለችኝ በኋላ ምነው ድምጽህ ትንሽ ተቀይሯል ዛሬ ሩቅ ቦታ ተጉዘክ ነበርክ እንዴ አለችኝ
አዎ እንቺ ግን ምን አይነት ጠንቋይ ነሽ የደወልኩት ከጉዞ መልስ መሆኑን በምን አወቅሽ አልኳት
እኔስ የስራ ሰው አይደለሁ እንዴ ብላ እሳቀችኝ ባይሆን ጉዛው እንዴት ነበረ ዛሬ ቅርጹን ተመልከትክ እንዴ አለችኝ
ደረቅ ቅርጹን አላያውትም ግን ጥያቄውን ጠይቄ ነበረ አልኳት
እና ምን መልስ ሰጠችክ ስትለኝ
ቲሽሽሽሽ ትዳር መጥፎ ነው ባሏ ደካማ መሆኑን ተረዳሁ ግን እኮ ትዳር ነው እሱም በፊት እንደ እኔ ጠንካራ ሰራተኛ እንደሆነ ነው የነገረችኝ አልኳት
አይገርምም እሷ ግን ምን አይነት ደካማ ሴት ናት አለችኝ
እንዴት? እሷ ምን አደረገች አልኳት
እንዴ አንድ የባሏን ድክመት ለሌሎች መንገሯ
ሁለት ባሏ ጉልበቱን የጨረሰው ለትዳር ብሎ መሆኑን አላማወቋ
እንደውም የእነሱን ነገር ተው በቃ ለምን ነገ አንገናኝም አለችኝ
ደስ ይለኛል ግን የት አልኳት
ቦታውን ነገ እኔ ልንገርህ? ስትለኝ
እሺ እጠብቃለሁ አልኳት
እሺ ቻው ብለ ስልኩን ዘገችው
የት ይዛኝ ልትሄድ ይሁን?
.
.
.
.
.
.
#ይቀጥላል

tgoop.com/faninani/2300
Create:
Last Update:

BY T.Tech

Share with your friend now:
tgoop.com/faninani/2300

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The Channel name and bio must be no more than 255 characters long Users are more open to new information on workdays rather than weekends. More>> Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa. Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up.
from us

Telegram T.Tech
FROM American