Telegram Web
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1⃣0⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ጀናዛን የማጠብ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من غسَّل ميتًا فستره، ستره اللهُ من الذُّنوبِ، ومن كفَّنه، كساه اللهُ من السُّندُسِ﴾

“ሙትን ያጠበ ከዛ ያየውን ነውር ነገር የሸፈነ አላህ (በዱኒያም በአኼራም) ነውሩን (ወንጀሉን) ይሸፈንለታል። እንዲሁም ሙትን የከፈነ አላህ ከሱንዱስ (ጀነት ከሚገኝ ጨርቅ) ይሸፍነዋል (ያለብሰዋል)።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6403



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1⃣1⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #51 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
ምፅዋት ነው!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿نَفَقَةُ الرَّجُلِ عَلَى أَهْلِهِ صَدَقَةٌ﴾

“ሰውዬው ለቤተሰቡ የሚያወጣው ወጪ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 4006



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 1⃣2⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ልብስህን አታስረዝም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يا سفيانُ ! لا تُسبِلْ إزارَك، فإنَّ اللهَ لا يحبُّ المسبِلِينَ﴾

“አንተ ሶፊያን ሆይ! ልብስህን አታስረዝም። አላህ ልብስ አስረዝሞ መልበስን አይወድምና።”

📚 ሶሂህ አተርጊብ: 2039




https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 1⃣3⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ነጭ ልብስ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الْبَسُوا مِنْ ثِيَابِكُمُ الْبَيَاضَ ؛ فَإِنَّهَا مِنْ خَيْرِ ثِيَابِكُمْ، وَكَفِّنُوا فِيهَا مَوْتَاكُمْ﴾

“ከልብሶቻችሁ ነጩን ልበሱ። የተሻለ ልብሳችሁ ነውና ሙታኖቻችሁንም በሱ ከፍኑ።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 3878




https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 1⃣4⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የላቀ ምንዳ!
ሶላተል ፈጅርና አስርን ተጠባብቆ ለሰገደ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صَلّى البَرْدَيْنِ دَخَلَ الجَنَّةَ﴾

“ሁለት ብርዳማ ሶላቶችን የሰገደ ጀነትን ገባ።” ₁

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 574

በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦

﴿لَنْ يَلِجَ النّارَ أحَدٌ صَلّى قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ، وقَبْلَ غُرُوبِها،﴾

“ፀሀይ ከመውጣቷ እና ከመግባቷ በፊት የሰገደ አንድም ሰው እሳት አይገባም።” ₂

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 634

በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦

﴿يَتَعاقَبُونَ فِيكُمْ مَلائِكَةٌ باللَّيْلِ، ومَلائِكَةٌ بالنَّهارِ، ويَجْتَمِعُونَ في صَلاةِ الفَجْرِ، وصَلاةِ العَصْرِ، ثُمَّ يَعْرُجُ الَّذِينَ باتُوا فِيكُمْ، فَيَسْأَلُهُمْ رَبُّهُمْ وهو أعْلَمُ بهِمْ: كيفَ تَرَكْتُمْ عِبادِي؟ فيَقولونَ: تَرَكْناهُمْ وهُمْ يُصَلُّونَ﴾

“በናንተ ውስጥ የሌሊት መላእክትና የቀን መላእክት ይተካካሉ፡፡ በፈጅር ሶላት እና በዐስር ሶላት ላይ ይሰባሰባሉ፡፡ ከዚያም እነዚያ በናንተ ዘንድ ያደሩት (ወደ ሰማይ) ይወጣሉ፡፡ ይህኔም ጌታቸው በነሱ ሁኔታ አዋቂ ሆኖ ሳለ “ባሪያዎቼን በምን ሁኔታ ላይ ተዋቸኋቸው?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ “እነሱ እየሰገዱ ነው የተውናቸው፡፡ እየሰገዱም ነው የመጣናቸው ይላሉ፡፡”

📚 ቡኻሪ (3223) ሙስሊም (632) ዘግበውታል
__

⒈ ብርዳማ የተባሉት የፈጅርና የአስር ሰላቶችን ነው።
⒉ በሀዲስ ውስጥ የተፈለጉት የፈጅርና አስር ሰላቶችን ነው።



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 1⃣5⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ከሁለት ነገሮችን መጠንቀቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اثنتانِ في الناسِ هما بهم كفرٌ: الطعنُ في الأنسابِ، والنِّياحةُ على الميِّتِ﴾

“በሰዎች ዘንድ ያሉ ሁለት ነገሮች በነሱ ላይ ክህደት አለባቸው። እነሱም፦ የሌላውን ዘር ማንቋሸሽ እና በሟች ላይ ሙሾ ማውረድ ናቸው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 67


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1⃣6⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #52 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
ይመኛል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يَمُرَّ الرَّجُلُ بقَبْرِ الرَّجُلِ فيَقولُ: يا لَيْتَنِي مَكانَهُ.﴾

“ትንሳዔ አይቆምም! ሰውዬው በአንድ ሰው ቀብር ቦታ ላይ አያልፍም ምናለ በሱ ቦታ እኔ በሆንኩኝ ብሎ እስከሚል (እስከሚመኝ) ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7115



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1⃣7⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ሐጅና ተውሒድ!

ከጃቢር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ስለመሰናበቻው ሐጅ ሲተርኩ እንዲህ ብለዋል፦

فَأَهَلَّ (النبيﷺ) ﴿بالتَّوْحِيدِ: لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لا شَرِيكَ لكَ لَبَّيْكَ، إنَّ الحَمْدَ وَالنِّعْمَةَ لَكَ وَالْمُلْكَ، لا شَرِيكَ لكَ﴾

“(ነብዩ (ﷺ) በተውሒድ አስተጋቡ፦ ﴾አቤት ጌታዬ ሆይ! አቤት ላንተ ተጋሪ የለህም አቤት! ምስጋናም ፀጋም ላንተ ነው፣ ስልጣንም እንዲሁ። ተጋሪ የሌለህ ስትሆን﴿ በማለት።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1218


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍3
አስሩ የዙልሂጃ ቀናት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

ما مِن أيّامٍ العملُ الصّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيّام يعني أيّامَ العشرِ، قالوا: يا رسولَ اللَّهِ، ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ؟ قالَ: ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ، إلّا رَجلٌ خرجَ بنفسِهِ ومالِهِ، فلم يرجِعْ من ذلِكَ بشيءٍ

“በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም። ‘በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?’ ተባሉ። እርሳቸውም ‘ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም’ አሉ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 969



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍1
2025/07/14 11:20:45
Back to Top
HTML Embed Code: