tgoop.com/fikrhn/1106
Create:
Last Update:
Last Update:
ልጅ አባቱን " ፕሬዝዳንትማለትት ምን ማለት ነው? " ብሎ ይጠይቃል።
አባት: _ " ፕሬዝዳንት ማለት መሪ ማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ።" ብሎ ይመልስለታል።
ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።
ልጅ:_ " እናቴስ ምንድን ናት?"
አባት:_ " እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት።"
ልጅ:_ " አያቴስ?"
አባት:_ " አያትህ ሰላይ ናት።"
ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ " እኔስ ምንድን ነኝ?"
አባት:_ " አንተ ህዝብ ነህ።" ብሎ ይመልስለታል።
በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል። ከዛም
ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነወ?
.
.
.
.
" ሄሎ አባየ! ትሰማኛለህ? እቤታችን ሌላ ፕሬዝዳንት መጥቷል፣ ገንዘብ
ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።ድረስ🧑🦯🧑🦯😄
★
√ √ √ √ #join and share
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
BY እኔና አንቺ
Share with your friend now:
tgoop.com/fikrhn/1106