FIKRHN Telegram 1110
🚶‍♂🚶‍♂        ❤️❤️                     🚶‍♀🚶‍♀

''የተሻለ ነገር ያለው ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ አይደለም።''

ከተለያየን ከስድስት ወር በኋላ  ተገናኝተን ስናወራ ነበር ኢሄን ያለችኝ፡፡ ከምትሳሳለት አለም ድንገት እንደመነጠል ጽልመት የሚያለብስ ነገር የለም የተጣጣምንባቸው ነገሮች ብዙ ቢሆኑም።ትንንሽ ኩርፍያዎቻችን አድገው ነበር ለመለያየታችን ምክንያት የሆኑት። የፍቅርን እንቅፋት በጊዜው ባለማንሳታችን የተራራ ያህል ክምር ሆኖ አላሻግር አለን...

ማምሻውን  ጭርታ በሚበዛበት ጎዳና ላይ እየተጓዝን ሳለ በወሬያችን መሃል....
ጥሩ ሁነሻል።ብዙ የተለየ ነገር ስላየውብሽ ደስ ብሎኛል።አዲሱ አለምሽን በደንብ ተጠቅመሽበታል ማለት ነው..... በአሁኑም ቢሆን ይበልጥ ሳቢነትሽ እንደቀጠለ ነው...

እጆቿን ደረቷ እንዳቀፈቻቸው አይኖቿን ፊት ከምታይበት ጎዳና ወደ እኔ አዞረቻቸውና.....በሃዘኔታ አይታኝ አንተም ተለውጠሃል..... አምሮብሃል አለች ፊቷን ወደ ተቃራኒው እያዞረች:(ህመሜ ያመማት ስቃዬ የገባት ትመስላለች)

"እሱ እንኳን ውሸት ነው....ድሮነቴን ዛሬዬ እንደነጠቀኝ አውቃለው፡  የምወዳቸውን ነገሮች በግዴለሽነቴ ጠልቻቸዋለው።የሚስበኝና የምፈልገውን እንኳን መለየት ተስኖኛል ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም...

ስራ ብዙም እንደማትገባ ጓደኞችህንም እንደራቅካቸው ማስጠንቀቅያ እንደተጻፈብህና ብዙ ብዙ ሰምቻለው  ለምን እንደዛ ታደርጋለህ...ለምን? የምጠብቅህኮ እንደዚህ አልነበረም?....አይኖቿ እንባ አቀረሩ.........(ልቤን ፍርሃትና እዝነቷ ወጠሩት....ተመለከትኳት)

"አለመኖሩ ውስጥ ለሚኖር ሰው ነገኮ ዓውድ አልባ ነው።" እኔኮ ካንቺ ነፍስ ጋር አብሬ ጠፍቻለው።ስንለያይ ነበር የተከተልኩሽ... የህወቴን ጣዕም ማጣትና ናፍቆትሽ እየበረዙት መኖር ውሏ ሲጠፋብኝ ትናንትሽና ትናንቴኮ ነው እዚህ ያደረሰኝ።አግኝቼሽ የሚመጣውን ቀን ማየት ሲያቅተኝ ተመልሼ ባለፈው ውስጥ ስሆንኮ ነው የማገኝሽ አንቺን ላለመርሳትኮ ነው ምርጫዬ ያ የሆነው...እርግጥ አዎ እኔምኮ ጥሩ ደረጃ መድረስ እፈልጋለው....የተሳካለትና ትልቅ ቦታ የሚደርስ ሰው. እንደዛ መሆንን እሻለው....
የሆነው ሆኖ
'ዛሬ ስላገኘውሽ ግን ደስ ብሎኛል።'
'እኔም እንደዛው'አለች ኪሴ ውስጥ ያለውን እጄን እያቀፈች
'እንዴት መጣሽ?'......
'ስላለፈው ላላወራህ ግን ትናንታችንን ወደ ነገ ልወስደው'
'ለመሄድ የሚሰማኝን በምን ታውቂያለሽ'
'ዘወትር ድርጊትህ ስለሚነግረኝ'
'አንቺንስ በምን ላውቅሽ እችላለው'

(ግንባሮቿ ግንባሬ ላይ ናቸው)
'የመጣሁት አንተነትህ ናፍቆኝ፤መኖር አምሮኝ እንጂ እንድዋሽህ የሚያስገድደኝ አንዳች ነገር ስለሌለ.....ከራሴ ጋር መጣላትና መወሻሸት ስለሰለቸኝ፤ከዚህ በላይ ናፍቆትህን መሸከም ስላቃተኝ ካንተ ጋር መኖርን ስለጓጓው.....ለዛ ነው የመጣሁት።
'ምንም ላደርግልሽ አልችልም.......ግን ቀሪ ዘመኔን ስንከባከብሽ ልኖር ቃሌን እሰጥሻለው......በሚንቀጠቀጡት ትንፋሾቿ መሃል በቅጽበት የሚያሳሱት ከናፍሮቿን አገኘዋቸው..........

"የማልወደውን የሆንኩት የወደድኩትን ባለመሆኔ ነው አሁን ግን የምወደውን ሆኛለው።"

"የተሻለ ነገር ያለው ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ አይደለም።"

...... #Jo_ሊ

@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn

tgoop.com/fikrhn/1110
Create:
Last Update:

BY እኔና አንቺ

Share with your friend now:
tgoop.com/fikrhn/1110

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. Read now
from us

Telegram እኔና አንቺ
FROM American