FIKRHN Telegram 1114
* #የዝምታ_መልስ *

ማጣትን ብቻ እያሰበ ስለነገ የሚጨነቅ ልብ ከዛሬ ተኳራፊ ነው።ማሰቧን አልጠላውም ግን ባላሰብኩት ስለምታስበው ታሳዝነኛለች....ላስረዳት ጊዜ ያስፈልገኛል::ወይ እሷ ልትረዳኝ ጊዜ ያስፈልጋታል።

አብርያት ስሆን አይኖቼን መክደን ስለሚቀናኝ...
እኔን ላለማየት ነው የምትጨፍነው አይደል ትላለች?  ከሷ ውጪ እንደታወርኩኝና አለማየቴ ውስጥ እንደማያት ዘንግታ ........
በወሬዎቻችን መሃል ዝምታ ሲውጠኝ ከኔ ጋር ሁነህ ምንድነው የምታስበው? የእለቱ ጥያቄዋ ነው....መጠየቅ ትወዳለች
እኔኮ የማስበው እሷ ከሌለች የመኖሬን ምስቅልቅል ስሌት ነው።ዝም ስል የማስበው አጠገቤ በመሆኗ የአምላክን ድንቅነት ነው....ምን አድርጌ ይሆን የተሰጠችኝ እያልኩ የጸሎቴን መዳረሻ ምስጋና ሳደርስ ነው.....

ለሁለት ቀን ስልኬ ተበላሽቶ ነበር።አለመደወሌ ስህተት አልነበረም ለኔ።ማውራት ካልፈለግክ ለምን እንደዛ ታደርጋለህ? ትላለች። እኔ የነገሩን ምክንያታዊነት እንደ አጋጣሚ ተጠቀምኩኝ እንጂ በሆን የተፈጠረ አልነበረም። እነዛን ደባሪ ቀናቶች ደግሜ ማሰብ እንኳን አልፈግም ለካስ 'በነፍስ የተጣመረን በስጋ መራቅ አይገድበው ኖሯል።' ራሴን ለመፈተን ብጥር ናፍቆት ግን የፍቅሯ ባርነት ስር የጣለኝ ሎሌዋ ነበርኩኝ።
ከሌላ ሰዎች ጋር ያየችኝ ቀን በኩርፍያዋ ውስጥ ስጋቷን አየዋለው፣በድርጊቶቿ ደግሞ አትንኩብኝ ባይነቷ ያሳብቅባታል።እንዴት ላስረዳት...?
ሌሎችን ሳልፈራ እንድቀርብ የሚያደርገኝኮ የእሷ በእኔ አለም ውስጥ የመኖሯ ነጻነት ነው።ልቤም ነፍሴም ከሷ ሆኖ በደመ ስጋ ብቀርባቸው ምን ዋጋ ይኖረው ይሆን? መጨረሻዬ በሙሉ ያረፈው በክቡር ልቧ ውስጥ ነው
ግን ሁሉም ጥያቄዎቿ መልስ ነበራቸው::ዝም ያለ መልስ...
ከዚ በኋላ ማንንም መልመድ አልፈልግም።አንቺን ባጣ አንዳች የሚተርፍ ነገር አይኖረኝም አልኳት... እቅፎቿ፣ስስቷና፣ግርምቷ መልስ ነበሩ

አንድ አለምን አንድ ነፍስን ከመስጠት የላቀ ምን ይኖር ይሆን....?

በእሷነቷ የህይወት ሸራ ላይ ቀለሞቼን አሳርፌ..ትናንታችንን፣ዛሬንና፣ነገዎቻችንን በጥበብ፣ በናፍቆት እያዋዛው፤ የመኖርን፣የተፈጥሮን ሁለት ገጽ እየሳልኩኝ እንደ ብራብሮ የፍቅርን መአዛ ከመልካም ሴትነቷ ውስጥ እየተቸርኩኝ የዘመንን፣የነፍስን ቅሪት እስከ እድሜ ማምሻዬ ገፍቼ በደበዘዙት አይኖቼ ተመልክቻት አቅም ባጡት መዳፎቼ በብርቱ ይዣት እርጅና ወቅሮት በተሸበሸበው ፊቴ፣ጊዜ በራሱ ባጎደላቸው ጥርሶቼ እየፈገግኩኝ፣ ማብቂያዬን፣ ከዚህ አለም መሄጃዬን ስጠብቅ እኖራለሁ።
እሷ የመጨረሻዬ መጨረሻ ናት ሌላ ታሪክ አይኖርም........
.... #Jo_ሊ

@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn

tgoop.com/fikrhn/1114
Create:
Last Update:

BY እኔና አንቺ

Share with your friend now:
tgoop.com/fikrhn/1114

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Write your hashtags in the language of your target audience. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Healing through screaming therapy The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said.
from us

Telegram እኔና አንቺ
FROM American