FIKRHN Telegram 1127
👸
ብሌን ?

ወዬ

ችስታ  መሆኔ አልታየሽ ይሆን ? በኋላ አስቤዛ  እንዴት በዚህ ፍጥነት አለቀ?  አንበጣ ግሪሳ አሰማርተሽ ነው ወይ ?ማለቴ አይቀርም ....

ዋ ...መምረጥ አይደለም የሚከብደው ምርጫን መኖር እንጂ
አልኳት ፌዝ ባዘለ አኳኋን

ሳቀች ሳቅ ከፊቷ አይጠፋም ።  አይኔን እያየች ትህትና ባለው ፈገግታ

"እየውልክ  እኔ ድህነትን አልፈራም ። አባቴ ግንበኛ ነበር እናቴ እንጀራ ትሸጥ ነበር ። አባቴ አባወራ ነው እቤት ውስጥ ንጉሱ እሱ ነው ። ትሁት ንጉስ ።

እናቴ አባቴን ታንቀባርረዋለች ። ሲሚንቶ ሲያቦካ አሸዋ እና ድንጋይ  ሲታገለው ውሎ ነው የሚመጣው ብላ ጥሙን የሚቆርጥለት  ጠላ ትጠምቅለታለች ። ሲመጣ እንደእንግዳ ነው ሽርጉድ የምትለው ።

እንደ እንግዳ እየተገለገለ ይመገባል ። እየተገለገለች  ትጎርሳለች  ያጎርሳታል ።

አባቴ እናቴን አልማዜ የኔ አልማዝ ይላታል ። ስትቆጣው ይሰማታል እኛን ስትቆጣ ጣልቃ አይገባም ስሞታ ስትነግረው
ይሰማታል ።

እናቴ ሃይለኛ ናት ከጎረቤት ስትጣላ አልማዝ አልማዜ  ግቢ ሲላት አባቴን ትሰመዋለች ትገባለች ከገባች በኃላ ተይ ተያቸው እያለ ያረጋጋታል ታብራራለች እያብራራች በዝምታ እየሰማት  ትረጋጋለች ።

እወድሃለሁ እወድሻለሁ ሲባባሉ ሰምቼ አላውቅም መዋደድን ይኖራሉ ።

እናቴ አመም ካደረጋት ቶሎ ቶሎ እቤት ይመጣል።
እናታቹ እንዴት ዋለች አመማት እያለ በር ላይ ያገኘውን ይጠይቃል ።

አልማዜ እንዴት ነሽ ይላል እንደገባ  አጠራሩ እና አጠያየቁ ስጋት እና ስስት አለው ። ምን ልግዛልሽ? ምን ላምጣልሽ ? ይላል

የፊቱ ሁኔታ ያለችውን ሁሉ  እንደሚያመጣ አይነት ነው ።

ሽቦ አልጋችን ላይ ጫፍ ላይ ተቀምጦ እጁን ግንባሯ ላይ እያስቀመጠ ሙቀቷን ይለካል  አይበሉባዋን  ይስማል ።

ስታየው የምትበረታ ይመስለኛል ።

ጠንካራ ሰራተኛ ስለሆነ ወይ ደሞ በየቀኑ እየተለማመጠች ስለምትመግበው ይሆን ? ምችት ጥብስቅ ድልድል ያለ ሰውነት ነው  ያለው ።

እኔን ጨምሮ ሶስት ልጆች ነበራቸው ። ደስተኛ ነበሩ ደስተኛ ነበርን ።

ማታ ማታ ካርታ እንጫወታለን ። አሹቅ ወይ በቆልት አልያ  ሽንብራ አይጠፋም ሻይ ይፈላል ። አባቴ ጨዋታ ይችላል አናቴ ጨዋታ ይገባታል ስትስቅ  በሳቅ እያጀብናት ነው ያደግነው ።

እንዴት ደሃ ሆነን ድህነታችን ሳይታወቀኝ አደኩኝ ?! 
በዛ ድህነት ውስጥ እንዴት  ጨዋ ጌጣጌጥ የማይባርቅብኝ የማልታለል  ሆኜ አደኩኝ ? እንዴት ቁጥብ ጨዋ ህልም ያላቸው ወንድሞች  ኖሩኝ ?

ድህነት አይደለም የሚያስፈራኝ ። ፍቅር አልባ ህይወት መተማመን የሌለበት ኑሮ እንጂ ። ሃብት ኖሯቸው የቀዘቀዘ ጎጆ ያላቸው ብዙ ሰዎች አውቃለሁ ።

ከወደድኩህ ፣አምላክህን ከፈራህ  ፣ህልም ካለህ ፣ጠንካራ ከሆንክ ትበቃኛለህ  I think ሁሉም አለህ ሊያውም ትበዛብኛለህ ።

እወድሃለሁ
           ©  Adhanom Mitiku

@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn

tgoop.com/fikrhn/1127
Create:
Last Update:

BY እኔና አንቺ

Share with your friend now:
tgoop.com/fikrhn/1127

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. Activate up to 20 bots A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP.
from us

Telegram እኔና አንቺ
FROM American