ወደ ባሕር ማዶ ለሚጓዙት የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት አሸኛኘት ተደረገላቸው።
መምህር ታሪኩ ግዛቸው ፣ ዘማሪት ኢየሩሳሌም ግዛቸውና ዘማሪ ኢዩኤል ግዛቸው ከህጻናት ክፍል ጀምሮ በሰንበት ት/ቤቱ በአገልግሎት ያደጉና ያሉ ሲሆን በኑሮ ምክንያት ወደ ሰሜን አሜሪካ ስለሚሔዱ የመሸኛ ጉባኤው ተዘጋጅቷል።
በጉባኤውም የመሸኛ አባታዊ ጸሎት እንዲሁም ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም ልዩ የሆነ የማይረሱት የሰንበት ት/ቤቱ ፍቅር እንዳላቸው አረጋግጠው ለነበራቸው የሰንበት ት/ቤት የአገልግሎት ቆይታ አመስግነዋል በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት በበኩልም ላበረከቱት የእስከዛሬ ቆይታ በማመስገን አገልግሎት በጊዜና በቦታ ስለማይገደብ በሚሔዱበት ቦታም በቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዲበረቱና ከሰንበት ት/ቤቱም ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዳይቋረጥ አሳስበዋል።
በዚሁ አጋጣሚ እግዚአብሔር መንገዳቸውን እንዲያቀናላቸው መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
የሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት
የካቲት 4/2017 ዓ.ም

tgoop.com/finottebiirhan/7768
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

Share with your friend now:
tgoop.com/finottebiirhan/7768