FINOTTEBIIRHAN Telegram 7773
የጾመ ነነዌ የሰርክ የወንጌል መርሐ ግብር

ከዐብይ ጾም ሁለት ሳምንት ቀድማ የምትጾመው ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የሆነችው ጾመ ነነዌ ያላፉት ሦስት ቀናት ስትሳብ ቆይታለች ። የነነዌ ሰዎች  ከመጣባቸው መዓት በጾም እና በጸሎት በእግዚአብሔር ምህረት ያለፉባት ይኽቺ በናፍቆት የምትጠበቀው ጾም በጸሎተ ቅዳሴ እና በምህላ ስታልፍ ሰንብታለች ።

ቀን እና በማለዳው ጸሎት በተለያዩ ሁኔታ በቤተ እግዚአብሔር ሆነው ማሳለፍ ላልቻሉ ምዕመናን ከጾሙ በረከት እንዲሳተፉ በደብሩ ስብከተ ወንጌል አማካኝነት የሰርክ ጸሎት እና የወንጌል አገልግሎት ሲሰጥበት ቆይቶ ዛሬ ፍጻሜ አግኝቷል ።

እንዲህ ያሉ የጾም የንሰሃ ወንጌል አገልግሎት በቀጣይ በዐብይ ጾም የሚከናቀን ሲሆን ከጾሙ አስቀድመን ወደ አበ ነፍሳችን በመቅረብ በንሰሃ እራሳችንን አዘጋጅተን መጠበቀ ጾሙን ብደስታ መቀበል ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው ።

tgoop.com/finottebiirhan/7773
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

Share with your friend now:
tgoop.com/finottebiirhan/7773

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Administrators Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.! 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) 1What is Telegram Channels?
from us

Telegram ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
FROM American