የጾመ ነነዌ የሰርክ የወንጌል መርሐ ግብር
ከዐብይ ጾም ሁለት ሳምንት ቀድማ የምትጾመው ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የሆነችው ጾመ ነነዌ ያላፉት ሦስት ቀናት ስትሳብ ቆይታለች ። የነነዌ ሰዎች ከመጣባቸው መዓት በጾም እና በጸሎት በእግዚአብሔር ምህረት ያለፉባት ይኽቺ በናፍቆት የምትጠበቀው ጾም በጸሎተ ቅዳሴ እና በምህላ ስታልፍ ሰንብታለች ።
ቀን እና በማለዳው ጸሎት በተለያዩ ሁኔታ በቤተ እግዚአብሔር ሆነው ማሳለፍ ላልቻሉ ምዕመናን ከጾሙ በረከት እንዲሳተፉ በደብሩ ስብከተ ወንጌል አማካኝነት የሰርክ ጸሎት እና የወንጌል አገልግሎት ሲሰጥበት ቆይቶ ዛሬ ፍጻሜ አግኝቷል ።
እንዲህ ያሉ የጾም የንሰሃ ወንጌል አገልግሎት በቀጣይ በዐብይ ጾም የሚከናቀን ሲሆን ከጾሙ አስቀድመን ወደ አበ ነፍሳችን በመቅረብ በንሰሃ እራሳችንን አዘጋጅተን መጠበቀ ጾሙን ብደስታ መቀበል ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው ።

tgoop.com/finottebiirhan/7777
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

Share with your friend now:
tgoop.com/finottebiirhan/7777