FINOTTEBIIRHAN Telegram 7824
የካቲት 23 በቅዳሴ ቅድመ ወንጌል የሚባል  ምስባክ

🌹🌿🌹 ቅድስት🌹🌿🌹

ምንባባት
መልዕክታት 1ኛ ተሰ.4÷1-12 ..................
1ኛጴጥ.1÷13
ግብረ ሐዋርያት የሐዋ.10÷17-29

ምስባክ መዝ.95÷5
እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ;
ትርጉም፦ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ ምስጋና ውበት በፊቱ ቅዱሰነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው፡፡

ወንጌል ማቴ.6÷16-24፡-

“በምትጾሙበት ጊዜ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ እነርሱ እንደ ጾሙ ለሰው ይታዩ ዘንድ መልካቸውን ይለውጣሉና÷ እውነት እላችኋለሁ ዋጋቸውን ተቀብለዋል፡፡ እናንተስ በምትጾሙበት ጊዜ ራሳችሁን ቅቡ፤ ፊታችሁንም ታጠቡ፡፡ በስውር ለሚያይ ለአባታችሁ እንጂ÷ ለሰዎች እንደ ጾማችሁ እንዳትታዩ፤ በስውር የሚያያችሁ አባታችሁም ዋጋችሁን በግልይ ይሰጣችኋል፡፡ “ብልና ነቀዝ በሚያበላሹት÷ ሌቦችም ቈፍረው በሚሰርቁበት በምድር ለእናንተ መዝገብ አትሰብስቡ፡፡ ነገር ግን ብልና ነቀዝ የማያበላሹት÷ ሌቦችም ዘፍረው በማይሰርቁት በሰማይ ለእናንተ መዝገብን ሰብስቡ፡፡ መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና፡፡ “የሰውነትህ መብራቱ ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ብሩህvቢሆን ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ይሆናል፡፡ ዐይንህ ግን ታማሚ ቢሆን ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ይሆናል፤ በአንተ ላይ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ ጨለማህ እንዴት ይበዛ! ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው አገልጋይ የለም፤ ያለዚያ አንዱን ይወዳል፤ ሁለተኛውንም ይጠላል፤ ወይም ለአንዱ ይታዘዛል፤ ለሁለተኛውም አይታዘዝም፤ እንግዲህ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም፡፡

ቅዳሴ: ዘኤጲፋንዮስ
       
ኑ በዕለተ ሰንበት
                  እናስቀድስ

tgoop.com/finottebiirhan/7824
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

Share with your friend now:
tgoop.com/finottebiirhan/7824

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The Standard Channel Write your hashtags in the language of your target audience. Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
FROM American