FINOTTEBIIRHAN Telegram 7833
📝"በሀገረ ስብከት ደረጃ የሚሰጠው የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ሞዴል ምዘና ተከናወነ።" 📝

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በሀገረ ስብከት ደረጃ የሚሰጠው የ4ኛ፣የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል ሞዴል ምዘና ዛሬ የካቲት 23 ቀን 2017ዓ.ም በሰንበት ት/ቤታችን ተከናውኗል። ምዘናውን በጠቅላላ 46 -  የ4ኛ ክፍል ፣ 138 - የ8ኛ ክፍል እንዲሁም 32 - የ10ኛ ክፍል በድምሩ #216 ተማሪዎች ወስደዋል።
ለምዘናው መሳካት አስተዋጽዖ ላደረጋችሁ ከላይኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት መዋቅር ጀምሮ እስከ ሰንበት ት/ቤታችን አባላት ድረስ በጠቅላላ የትምህርትና ሥልጠና ክፍል ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል።

በትምህርት ዘመኑ መጨረሻ ከላይ የተጠቀሱት ክፍሎች ማጠቃለያ የሀገረ ስብከት ምዘና እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ምዘና የሚሰጥ መሆኑን ከሰንበት ት/ቤታችን ትምህርት እና ሥልጠና ክፍል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም
የአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የትምህርት እና ሥልጠና ክፍል

tgoop.com/finottebiirhan/7833
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

Share with your friend now:
tgoop.com/finottebiirhan/7833

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. 3How to create a Telegram channel?
from us

Telegram ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
FROM American