💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
#የፈተና_ማስታወቂያ
#የ2017_ዓ_ም #የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ #የ4ኛ፣ #የ8ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የሙከራ(ሞዴል) ምዘና በሀገረ ስብከት ደረጃ እንደሚሰጥ ይታወቃል። በመሆኑም ምዘናው #የካቲት_23 በመደበኛው የት/ት ሰዓታችን በሰ/ት/ቤታችን ይካሄዳል።
ምዘናው በአ/አ/ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል ይዘጋጃል።
#ምዘናው_የሚያካትታቸው_ትምህርቶች
~>4ኛ ክፍል/ከ1ኛ-4ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>8ኛ ክፍል/7ኛ እና 8ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>10ኛ ክፍል/9ኛ እና10ኛ ክፍል/:- ቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት (መጽሐፈ መነኮሳት)፣ ግእዝ፣ ጠቅላላ እውቀት (ጥናትና ምርምር ዘዴ)
#የሙከራ_ምዘናውን_ያልወሰደ_ተማሪ_የማጠቃለያ_ምዘና_መውሰድ_አይችልም!
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!!!
በአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል የምዘናና እውቅና ንዑስ ክፍል

ዝክረ አበው - ቆሞስ አባ ታደሰ እሸቴ [ 1922 ዓ.ም -2004 ዓ.ም ]
ታቦተ መድኃኔዓለምን በማገልገል ጀምረው ታቦተ መድኃኔዓለም በማገልገል የፈጸሙ ታላቅ አባት !
ቆሞስ አባ ታደሰ እሸቴ የተወለዱት በቀድሞ አጠራር በወሎ ክፍለ ሀገር አደጉዶ መድኃኔዓለም በሚባል አካባቢ ሲሆን ትምህርታቸውን እዛው ጀምረው የምድራዊ ህይወታቸውን ፍጻሜ ያደረጉትም የአቃቂ መንበረ ህይወት መድኃኔዓለም እያገለገሉ ነው ።
ታቦተ መድኃኔዓለምን ስናስብ አብረን የምናስታውሳቸው የምንዘክራቸው ደገኛና የመጀመሪያው አባታችን ቆሞስ አባ ታደሰ እሸቴ ናቸው ።
ከታቦቱ መድኃኔዓለም ጋር አብረው ከመጡ አምሥቱ ካህናት እና ዲያቆናት መካከል እርሳቸው ዋነኛው ናቸው ። ለመላው የአጥቢያዊ ምዕመን መንፈሳዊ አባት ሆነው ከመድኃኔዓለም የተሰጡ ታላቅ አባት ነበሩ ።
ይህንም በሚገባ በርካታውን በባዕድ አምልኮ ተከቦ እና ተይዞ የነበረውን የከተማውን ህዝብ ከባዕድ አምልኮ አላቀው የመድኃኔዓለም ደጅ ጠኚ እንዲሆን ያደረጉ ናቸው።
እስከ ዕለተ ህልፈታቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ፤ በአረጋዊ ዕድሜያቸው ወገባቸውን በቅናት ታጥቀው እየቀደሱ መላ ምዕመንን ቅዱስ ሥጋው እና ክቡር ደሙን ያቀበሉ ናቸው ።
በማኅበረ ካህነቱ እና ምዕመናኑ ዘንድ ፍቅር እንዲጸና፣ አንድነት እንዲጎለብት፣ መላው ከተማው ሰላም እንዲሆን ፣ ሌሌቱን በጸሎት ሲተጉ የሚያድሩ የጸሎትና አባታችን ናቸው።
በሥጋ ከተለዩን ዘንድሮ አሥር ሦስት ዓመታት ተቆጠረ ። የአባታችን ነፍስ ቅዱሳን አባቶቻችን አብርሃም ይስሃቅ ካረፉበት ሥፍራ ያሳርፍ !!
በረከታቸው አይለየን ❗

✨ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ✨መዝ 121-1
☘️#ፍኖተ_ሕይወት☘️
✨✝️ መንፈሳዊ የሕይወት ጉዞ ወደ ፈታሔ ማኅጸን ካራ ደጋ ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ✝️✨
☘️#ባሉበት_ሆነው_ጉዞውን በኦንላይን_ይመዝገቡ_ጉዞውን_ይጓዙ ☘️
@finotebirhanbot

ማስታወሻ!💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
#የፈተና_ማስታወቂያ
#የ2017_ዓ_ም #የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ #የ4ኛ፣ #የ8ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የሙከራ(ሞዴል) ምዘና በሀገረ ስብከት ደረጃ እንደሚሰጥ ይታወቃል። በመሆኑም ምዘናው #የካቲት_23 በመደበኛው የት/ት ሰዓታችን በሰ/ት/ቤታችን ይካሄዳል።
ምዘናው በአ/አ/ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል ይዘጋጃል።
#ምዘናው_የሚያካትታቸው_ትምህርቶች
~>4ኛ ክፍል/ከ1ኛ-4ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>8ኛ ክፍል/7ኛ እና 8ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>10ኛ ክፍል/9ኛ እና10ኛ ክፍል/:- ቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት (መጽሐፈ መነኮሳት)፣ ግእዝ፣ ጠቅላላ እውቀት (ጥናትና ምርምር ዘዴ)
#የሙከራ_ምዘናውን_ያልወሰደ_ተማሪ_የማጠቃለያ_ምዘና_መውሰድ_አይችልም!
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!!!
በአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል የምዘናና እውቅና ንዑስ ክፍል
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
#የፈተና_ማስታወቂያ
#የ2017_ዓ_ም #የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ #የ4ኛ፣ #የ8ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የሙከራ(ሞዴል) ምዘና በሀገረ ስብከት ደረጃ እንደሚሰጥ ይታወቃል። በመሆኑም ምዘናው #የካቲት_23 በመደበኛው የት/ት ሰዓታችን በሰ/ት/ቤታችን ይካሄዳል።
ምዘናው በአ/አ/ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል ይዘጋጃል።
#ምዘናው_የሚያካትታቸው_ትምህርቶች
~>4ኛ ክፍል/ከ1ኛ-4ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>8ኛ ክፍል/7ኛ እና 8ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>10ኛ ክፍል/9ኛ እና10ኛ ክፍል/:- ቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት (መጽሐፈ መነኮሳት)፣ ግእዝ፣ ጠቅላላ እውቀት (ጥናትና ምርምር ዘዴ)
#የሙከራ_ምዘናውን_ያልወሰደ_ተማሪ_የማጠቃለያ_ምዘና_መውሰድ_አይችልም!
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!!!
በአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል የምዘናና እውቅና ንዑስ ክፍል
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
" በንስሐ ባርነት ከፈጣሪ ወደሚገኝ ቸርነት እንቀርባለን ንስሐ ለሚሿት ሰዎች የተከፈተች የይቅርታ በር ናት።" ማር ይስሐቅ
✨ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ✨መዝ 121-1
☘️#ፍኖተ_ሕይወት☘️
✨✝️ መንፈሳዊ የሕይወት ጉዞ ወደ ፈታሔ ማኅጸን ካራ ደጋ ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ✝️✨
☘️#ባሉበት_ሆነው_ጉዞውን በኦንላይን_ይመዝገቡ_ጉዞውን_ይጓዙ ☘️
@finotebirhanbot
✨ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ✨መዝ 121-1
☘️#ፍኖተ_ሕይወት☘️
✨✝️ መንፈሳዊ የሕይወት ጉዞ ወደ ፈታሔ ማኅጸን ካራ ደጋ ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ✝️✨
☘️#ባሉበት_ሆነው_ጉዞውን በኦንላይን_ይመዝገቡ_ጉዞውን_ይጓዙ ☘️
@finotebirhanbot
የካቲት 23 በቅዳሴ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ
🌹🌿🌹 ቅድስት🌹🌿🌹
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ምንባባት
መልዕክታት 1ኛ ተሰ.4÷1-12 ..................
1ኛጴጥ.1÷13
ግብረ ሐዋርያት የሐዋ.10÷17-29
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ምስባክ መዝ.95÷5
እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ;
ትርጉም፦ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ ምስጋና ውበት በፊቱ ቅዱሰነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው፡፡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ወንጌል ማቴ.6÷16-24፡-
“በምትጾሙበት ጊዜ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ እነርሱ እንደ ጾሙ ለሰው ይታዩ ዘንድ መልካቸውን ይለውጣሉና÷ እውነት እላችኋለሁ ዋጋቸውን ተቀብለዋል፡፡ እናንተስ በምትጾሙበት ጊዜ ራሳችሁን ቅቡ፤ ፊታችሁንም ታጠቡ፡፡ በስውር ለሚያይ ለአባታችሁ እንጂ÷ ለሰዎች እንደ ጾማችሁ እንዳትታዩ፤ በስውር የሚያያችሁ አባታችሁም ዋጋችሁን በግልይ ይሰጣችኋል፡፡ “ብልና ነቀዝ በሚያበላሹት÷ ሌቦችም ቈፍረው በሚሰርቁበት በምድር ለእናንተ መዝገብ አትሰብስቡ፡፡ ነገር ግን ብልና ነቀዝ የማያበላሹት÷ ሌቦችም ዘፍረው በማይሰርቁት በሰማይ ለእናንተ መዝገብን ሰብስቡ፡፡ መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና፡፡ “የሰውነትህ መብራቱ ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ብሩህvቢሆን ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ይሆናል፡፡ ዐይንህ ግን ታማሚ ቢሆን ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ይሆናል፤ በአንተ ላይ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ ጨለማህ እንዴት ይበዛ! ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው አገልጋይ የለም፤ ያለዚያ አንዱን ይወዳል፤ ሁለተኛውንም ይጠላል፤ ወይም ለአንዱ ይታዘዛል፤ ለሁለተኛውም አይታዘዝም፤ እንግዲህ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም፡፡
ቅዳሴ: ዘኤጲፋንዮስ
✨✨
ኑ በዕለተ ሰንበት✨✨
✨እናስቀድስ✨

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
🌹ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አድዋ ድል🌹
💚💛❤️
እንኳን ለታላቁ ሰማዕት የኢትዮጵያ ገበዝ ለሊቀ ሰማዕታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችኹ!!!
ልመናው ጸሎቱ በረከቱ አማላጅነቱ በዕውነት ለዘለዓለሙ ይደረግልንና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገው ተአምር ይኽ ነው፡፡
በዚያን ወራት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት 1854 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ በነገሡ በ26 ዓመት የምኒልክ የጦር አለቃ ገበየሁ ድል ከአደረጋቸው በኋላ እንደገና ምኒልክን ወግተው ኢትዮጵያን በቅኝ አገዛዝ ሊገዙ የሮም ሰዎች መጡ፡፡
ከዚኽም በኋላ የኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ "ሀገሬ ኢትዮጵያን እወዳለኹ የሚል ኢትዮጵያዊ ኹሉ ባስቸኳይ ይነሣ መስቀለ ሞቱንም ተሸክሞ ይከተለኝ እግዚአብሔር የወሰነልንን የባሕር ወሰን አልፎ ሀገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለውጥ ጠላት መጥቷልና" ሲሉ ዓዋጅ አስነገሩ፡፡
ዳግመኛም በፈረሶቻቸው መጣብር ላይ በጦራቸው አንደበት ላይ በጋሻቸው እምብርት ላይ የመስቀል ምልክት እንዲያደርጉ ጭፍሮቹን አዘዟቸው። መስቀል ጠላትን ድል አድራጊ እንደኾነ አስቀድሞ ያውቁ ነበርና፡፡ ከዚያም ተነሥተው ወደ ትግራይ ክፍለ ሀገር ዘመቱና ከትግራይ አውራጃዎች አንዷ የምትኾን አድዋ ከምትባል አገር ደረሱ፡፡
የሣህለ ማርያም ዳግማዊ ምኒልክ ሚስት ወለተ ሚካኤል እቴጌ ጣይቱም በንጉሡ ትዕዛዝ ታቦተ ጊዮርጊስን አስይዘው ከሊቀ ጳጳሱ ከአባ ማቴዎስ እንዲኹም ከቀሳውስቱና ከመነኮሳቱ ጭምር ከንጉሡ ጋር ወደ ጦርነቱ ተጓዙ፡፡
በዚኽም ጊዜ የአክሱም ጽዮን መነኮሳትና ካህናት የእመቤታችንን ሥዕል ይዘው ወደ ንጉሡ ወደ ምኒልክ መጥተው ከሊቀ ጳጳሱ ከአቡነ ማቴዎስ ጋር ተቀላቀሉ። ከዚያም ሌሊቱን ሙሉ ጸሎተ ምሕላ ሲያደርሱ አደሩ፡፡
ቅዳሜ ሌሊት ለእሑድ አጥቢያ የካቲት 22 ንጉሡ ሣህለ ማርያም ምኒልክ የጦር ልብሳቸውን ለብሰው ከሠራዊታቸው ጋር ወደ ጦር ግንባር ኼዱ፡፡ ከዚያም ከሮማውያን የጠላት ጦር ጋር ተገናኝተው ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጦርነቱን ጀመሩ፡፡ የንጉሡ የሣህለ ማርያም ምኒልክ ሚስት ወለተ ሚካኤል እቴጌ ጣይቱም ሌሊት በታቦተ ቅዱስ ጊዮርጊስና በእመቤታችን ሥዕል ፊት በጸሎትና በስግደት አድረው ሲነጋ ወደ ጦርነቱ ቦታ በመኼድ እጅግ በሚያስደንቅ አነጋገራቸው ኃይለ ቃል በጦርነቱ መካከል እየተገኙ ለንጉሡ ወታደሮች የሞራልና የብርታት ድጋፍ ይሰጡ ነበር፡፡ በዕውነትም ለተመለከታቸው ኹሉ እንደ ኃይለኛ ተጋዳይ አርበኛ ይመስሉ ነበር እንጂ የሴቶች የተፈጥሮ ባሕርይ በእርሳቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር፡፡
የንጉሡም ወታደሮች የንግሥቲቱን የጀግንነት አነጋገር በሰሙ ጊዜ በእሳት ላይ እንደተጣደ የብረት ምጣድ ልባቸው ጋለ፤ ይልቁንም ላም እንዳየ አንበሳና የፍየል መንጋ እንዳየ ነብር እየተወረወሩ በጦርነት መካከል በመግባት የጠላትን ጦር በሰይፍ ይጨፈጭፉት ነበር፡፡ መጽሐፍ ሹመቱን ሽልማቱን ያየ አርበኛ ከጦርነት ከሰልፍ ወደኋላ አያፈገፍግም ብሎ ተናግሯልና፡፡
በዚያም ጊዜ ንጉሡ ሣህለ ማርያም ምኒልክ በጦርነቱ መካከል ሳሉ ሊቀ ጳጳሱ አባ ማቴዎስ እንዲኹም የአክሱም መነኮሳትና ሌሎቹ ካህናት በሙሉ ታቦተ ጊዮርጊስንና ሥዕለ ማርያምን ይዘው ከንጉሡ በስተኋላ በደጀንነት ቆመው ጸሎተ ምሕላ ያደርሱ ነበር፡፡ ንግሥቲቱ ወለተ ሚካኤል እቴጌ ጣይቱም በጸሎት ጊዜ በመዓልትም በሌሊትም ከእነርሱ አልተለዩም ነበር፡፡
የጽዮን አገልጋዮችም በእግዚአብሔር የሕጉ ታቦት ፊት መለከት ይነፉ ነበር፡፡
በዚኽም ዕለት ይኸውም የካቲት 23 ቀን በሮማውያንና በኢትዮጵያውያን መካከል ከፍተኛ ጦርነት ኾነ። በዚኽም ጊዜ በሰማይ ታላቅ ተአምር ተደረገ። ማለትም የቀስተ ደመና ምልክት ታየ። ከዚያም ከቀስተ ደመናው ውስጥ መልኩ አረንጓዴ የሚመስል ጢስ ይወጣ ነበር፡፡ ከዚኽም ጢስ ውስጥ እንደ ክረምት ነጎድጓድ ያለ ድምጽ ተሰማ፡፡
ከዚኽም የነጎድጓድ ድምፅ የተነሣ በሮማውያን ወታደሮች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና ሽብር ኾነ። ለመዋጋትም አልቻሉም፤ ይልቁንም ኃያሉ ገባሬ ተአምር ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ በአምባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ ከነፋስ ሩጫ ይልቅ እየተፋጠነ በዓየር ላይ በተገለጸ ጊዜ በግምባራቸው ፍግም እያሉ ወደቁ፡፡
"የኢትዮጵያ ሕዝብ አምላካቸው ሊረዳቸው መጣ እንግዲኽ ማን ያድነናል?" አሉ። ምድር ጠበበቻቸው በዚኽም ጊዜ የኢትዮጵያ ሠራዊት የሮምን የጦር ሠራዊት ፈጁዋቸው፡፡ የተረፉትንም ማረኳቸው ፈጽመውም እስኪያጠፏቸው ድረስ በሮማውያን ላይ በእግዚአብሔር ሥልጣን የኢትዮጵያውያን እጅ እየበረታች ኼደች፡፡
ከዚኽም በኋላ የኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት ሣህለ ማርያም ምኒልክ በእግዚአብሔር ኃይልና በቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት የሮማውያንን የጦር ሠራዊት በጦርነት ድል አድርገው የድል አክሊል ተቀዳጁ፡፡ ስለዚኽም በዳዊት የምስጋና ቃል "የድል ዘውድ ያቀዳጀኝን እግዚአብሔርን ባለ ዘመኔ አመሰግነዋለኹ፤ ለፈጣሪዬም እዘምራለኹ" አለ። ሕዝቡም ኹሉ "በክብር ከፍ ከፍ ያለ እግዚአብሔርን በፍጹም ምስጋና እናመሰግነዋለን፤ የሮማውያንን ኃይል ቀጥቅጦ አጥፍቷልና ሠረገሎቻቸውንም ሠባብሯልና ፤ ሠራዊቱንም ኹሉ በምድር ላይ በትኗልና!" እያሉ አመሰገኑ፡፡ በፈጣሪያቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል በጦርነቱ መካከል የረዳቸውን ቅዱስ ጊዮርጊስንም በፍጹም ማድነቅ አደነቁት፡፡
የሮማም የጦር ሠራዊት በኢትዮጵያዊያን ፊት ተዋረዱ። ዳግመኛም በኢትዮጵያ ላይ ራሳቸውን ከፍ ከፍ አላደረጉም፡፡ በምኒልክም ዘመነ መንግሥት ኢትዮጵያ ከጦርነት ለዓርባ ዓመት ያኽል ዓረፈች፡፡
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክም ከዓድዋ ጦርነት ከተመለሱ በኋላ አዲስ አበባ ከተማ መካከል በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቤተክርስቲያን አሠሩ። ስሟንም "ገነተ ጽጌ" ብለው ሰየሟት፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጦርነት ቦታ ኹሉ ይረዳቸው ነበርና፡፡
ልመናው ክብሩ በእኛ ለዘለዓለሙ በዕውነት ይደርብን!!! ከበዓሉ ረድኤት በረከት ይክፈለን
ምንጭ፡ ✨ተአምረ ጊዮርጊስ✨
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር

☘☘ የትኬት ሽያጭ ቀን ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርውናል ትኬቱን እጆ ያስገቡ ☘☘
☘️#ፍኖተ_ሕይወት☘️
✨✝️ መንፈሳዊ የሕይወት ጉዞ ወደ ፈታሔ ማኅጸን ካራ ደጋ ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ✝️✨
☘️#ባሉበት_ሆነው_ጉዞውን በኦንላይን_ይመዝገቡ_ጉዞውን_ይጓዙ ☘️
@finotebirhanbot
☘☘ የትኬት ሽያጭ ቀን ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርውናል ትኬቱን እጆ ያስገቡ ☘☘
☘️#ፍኖተ_ሕይወት☘️
✨✝️ መንፈሳዊ የሕይወት ጉዞ ወደ ፈታሔ ማኅጸን ካራ ደጋ ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ✝️✨
☘️#ባሉበት_ሆነው_ጉዞውን በኦንላይን_ይመዝገቡ_ጉዞውን_ይጓዙ ☘️
@finotebirhanbot
📝"በሀገረ ስብከት ደረጃ የሚሰጠው የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ሞዴል ምዘና ተከናወነ።" 📝
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በሀገረ ስብከት ደረጃ የሚሰጠው የ4ኛ፣የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል ሞዴል ምዘና ዛሬ የካቲት 23 ቀን 2017ዓ.ም በሰንበት ት/ቤታችን ተከናውኗል። ምዘናውን በጠቅላላ 46 - የ4ኛ ክፍል ፣ 138 - የ8ኛ ክፍል እንዲሁም 32 - የ10ኛ ክፍል በድምሩ #216 ተማሪዎች ወስደዋል።
ለምዘናው መሳካት አስተዋጽዖ ላደረጋችሁ ከላይኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት መዋቅር ጀምሮ እስከ ሰንበት ት/ቤታችን አባላት ድረስ በጠቅላላ የትምህርትና ሥልጠና ክፍል ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል።
በትምህርት ዘመኑ መጨረሻ ከላይ የተጠቀሱት ክፍሎች ማጠቃለያ የሀገረ ስብከት ምዘና እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ምዘና የሚሰጥ መሆኑን ከሰንበት ት/ቤታችን ትምህርት እና ሥልጠና ክፍል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም
የአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የትምህርት እና ሥልጠና ክፍል