tgoop.com/finotzethio/793
Create:
Last Update:
Last Update:
የሐምሌ ብርድ እንዴት አረጋችሁ?.. ብርዱ ከመክበዱ የተነሳ ሁላችንም ከወጣንበት ወደሞቀ ቤታችን እስክንገባ ችኮላችን ቤታችን ገብተን ድርብርብ እናረጋለን ለብሰን እስክንጠግብ በልተን ከትኩሱ ጠጥተን ፊልማችንን እያየን ተጥደን እናሳልፋለን....
አስበነው እናቃለን በጎዳና ይሚገኙ ወግኖቻችን የሚያሳልፉትን ግዜ እኛ ምን አደረግን???
ቤታችንን ያጣበበውን የማንለብሰውን ልብስ በየቤታችን የሚገኘውን የማናረገውን ጫማ ቁም ነገር ላይ ብንናውለው ብለን አስበን እናውቅ ይሆን???....👉
ኑ በጎዳና የሚገኙ ወገኖቻችንን በቻልነው እንርዳ ለእኛ ትንሹ ነገር ሲሆን ለችግረኛው ግን ትልቅ ድጋፍ
ነው........
ማገዝ ለምትፈልጉ በጉልበትም ባላቹ ነገሮች 👉
አድራሻ !!!!!!!!!!!!!!!
ቁ.1 እንጊሊዝ ኤንባሲ
ቁ.2 ቀበና መዳንያለም
ቁ.3 ፒያሳ
ለበለጠመረጃ!!!0964039126
0934505013
0983020234
0944323005
BY ማያ ኤቨኝት የልደት ዝግጅቶች
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/cuZH3l-8j_qdEsZKgjCXCDNSC3UYTq2VKDI0sB0GBcLNtknYaw7ut9vDlGvA0-Bwo6GeiC_NTxN3MO552inV6lrPAgrKvJnMTwq-UKAtSxDme49XPIQgkPaSlH24ixkUx4oq_Tk3Q8n6kdYcDXAukgG8efJhwSslx_s1lMfOwA5Mobxz9oZEA844UiR02qL_23VZ8_ZanC0jvuFMYbCKebP1dgXVhMuOMUI10iyGNBiacfaeQkCPwehtUTJHz_yVWCi3kLpQ1yeGB-Bcjvurl6Ckx4ffEmkmaTH7Cuzn095v0OnG-Ptf4KbKUKQBfZHZuB0LspCRA0qhUbPvy9iWXA.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/finotzethio/793