tgoop.com/fkr_bcha1/2873
Create:
Last Update:
Last Update:
• ልጅ ዮናታን ሙሴ /ኪያ ይባላል ‼️ ገና በልጅ እድሜው ነበር , ሚስኪን ደሀ እናቱን ለመርዳት በዲሽ ስራ ተሰማርቶ ሲያግዛት የነበረው ! ዛሬ ላይ ግን ይሄ ገና የ 18 አመት ህፃን አልቻለም ! የነበረበት የስኳር ህመም ተባብሶ ሁለቱ ኩላሊቶቹ Fail አስደርገውበታል ! ይባሱን ብሎም ሁለቱ አይኖቹን እየጋረደበት ጭምር ለኩላሊት እጥበት እንኳን ብር አጥቶ በጣም በስቃይ ላይ ይገኛል !
• ወዳጄ ምትጠቀመው Telegram ' youtube ' Tiktok ' facebook ይሄን መረጃ ለማድረስ /SHARE ለማድረግ ለመረዳዳት እንኳን ካልሆነ ብተወው ነው ሚሻልህ !
• በቻልነው እንረዳዳ ! ለመልካምነት ሰአት አይመረጥም ! ላንተ ትንሽ ምትለው ለሌላው የህይወት ዋጋ አለው ! እባካችሁን ለመልካምነት 1 ጊዜ እንኳን አናመንታ !
• የቻልነውን እናድርግ የሀገሬ ልጆች " ሀዘኔታ ብቻውን አያድነውም !
1000114377388 - ገነት ሀይሉ የእናቱ Bank Ac ነው !
0941561516 - የእናቱ ስልክ ነው ‼️
BY 🔥̶O ̶f ̶f ̶i ̶c ̶i ̶a ̶l ̶ ̶B ̶l ̶a ̶t ̶e ̶n ̶a ̶w🔥🔊🎧❤️🔥🔥🔥

Share with your friend now:
tgoop.com/fkr_bcha1/2873