tgoop.com/fkr_bcha1/3012
Last Update:
#Teda ነኝ የዛሬው ምክር ላንቺ👸
⚡️ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን
ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።
ለምን ነገርከኝ እንዳትይ?
እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስክናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ እናውቅበታለን። ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኳን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል።
እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል። በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ ንግስት ያስመሰለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ።
ለወዳጅ ለጓደኛዎ 💌ሼር💌
┄┉┉✽»✨🌹✿🌹✨»✽┉┉┄
#ብላቴናው_ቴዳ. ነኝ
╔═══❖•✨🌺✨•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🌹✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨🌹
🌹 @fkr_bcha1 🌹
🌹 @fkr_bcha1 🌹
🌹 @fkr_bcha1 🌹
💌✍...... @Blatenaw_teda
BY 🔥̶O ̶f ̶f ̶i ̶c ̶i ̶a ̶l ̶ ̶B ̶l ̶a ̶t ̶e ̶n ̶a ̶w🔥🔊🎧❤️🔥🔥🔥
Share with your friend now:
tgoop.com/fkr_bcha1/3012