FUNYHAHA Telegram 1732
ታላቁ የቱርክ ባለቅኔ ከዕለታት በአንዱ ቀን አርቲስት ጓደኛው አቢዲን ዲኖንን "የደስተኝነትን ስዕል" እንዲስል ጠየቀው፡፡

ከዚያም ጓደኛው ከላይ የምትመለከቱትን ስዕል ሳለ። ስዕሉም የሚያንጠባጠብ ጣሪያ ባለው ቤት ውስጥ በተሰበረ አልጋ ላይ ተደራርበው ተኝተው ፣ ነገር ግን በእያንዳንዱ የቤተሰብ አባላት ፊት ላይ ውብ ፈገግታ የሚታይበትን የአንድ ቤተሰብን ስዕል ሳለ ፣ ሰዓሊው ደስተኝነትን እንዲህ ገለጠው።

ደስታ የመከራዎች መቅረት አይደለም ነገር ግን መከራዎችን በምስጋና መቀበል ነው !!!!

Objectivism Art ይባላል !

@funyhaha
@funyhaha

tgoop.com/funyhaha/1732
Create:
Last Update:

BY ቀልድ እና ቁም ነገር@

Share with your friend now:
tgoop.com/funyhaha/1732

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. ‘Ban’ on Telegram During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Informative
from us

Telegram ቀልድ እና ቁም ነገር@
FROM American