Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
القرآن راحت القلب 💖💜🤎
"የችግሮች ክምር ምንም ያህል
ግዙፍ ቢሆን፤ የአላህ ኃይል
ሁሉንም ነገር እንደሚያሸንፍ
አስታውስ ‼️"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🤎💖🖤
ወዳጅ ሊረሳህ፤
ጓደኛህ ሊከዳህ፤
ሕይወት ሊከብድህ ይችላል።
አላህ ከአንተ ጋ ከሆነ ግን በቂህ ነው‼️
"የረመዳን ቀዳ
ሲኖርብኝ በሻእባን ነበር
ቀዳዬን የምፆመው::"
(እናታችን አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ)
አላህ ሆይ !
ችግራቸውንና ጭንቀታቸዉን መናገር አቅቷቸው በውስጣቸው ለያዙ ሁሉ ጭንቀታቸዉን አቅልላቸዉ መከታ ሁናቸዉ!🤲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤💖🤎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉 ጉዳይህን ለአላህ አሰልፈህ ስጥ 🤎💖🖤
እኔ ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር‼️
ለአንድ አካል ስያሜና ፍርድ ሰጥተውት
ከበቁ በኋላ በየ'ግዜው ኢሀው አላልኩም
የሚባለው ነገር ....
ወንድሜ ኢንተርኔት እና መገናኛ ብዙሃን እሩቁን አቅርቦ ያገናኝሃል ...
ነገር ግን ተጠንቀቅ ላንተ ቅርብ ከሆነው አላህ እንዳያርቅህ ...‼️
          ✽̶»̶̥🌹✿»̶̥
{{ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ። ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና ።}}
[ሱረቱ አል-ዓንከቡት = 45]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤💖🤎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
القرآن راحت القلب 🤎💖🖤
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال كان رسول الله صل الله عليه وسلم يقول اللهمَّ أَصْلِحْ لي دِينِي الذي هو عِصْمَةُ أَمْرِي ، و أَصْلِحْ لي دُنْيايَ التي فيها مَعَاشِي ، و اصلح لي أخرتي التي فيها معادي واجعل الحياة زيادة لي في كل خير واجعلِ الموتَ راحة لي من كلِّ شر .
رواه مسلم
2025/02/24 11:23:38
Back to Top
HTML Embed Code: