GUMAAORO Telegram 4277
ሀገራት በነፍስወከፍ የራሳቸው አምላክ የላቸውም።

የኢትዮጵያ አምላክ" የሚባል ነገርዮም የለም።
ኢትዮጵያ የራሷ አምላክ ካላት የሚሆነው ሰይጣን ብቻ ነው ።አምላክ የሁሉም ለሁሉም ነው።

ኢትዮጵያ በግሏ አምጣ የወለደችው የራሷ አምላክ ቢኖራት እድሜ ልኳን በቸነፈር እና በእርዛት ህዝብን የሚቀጣ እጅግ ክፉና ለጭካኔው ወደር የማይገኝለት የግሏ የጣኦት አምላክ ነው።

ኢትዮጵያ የራሷ አምላክ ካላት ....በምን ምክንያት የረሃብ፣ የጦርነት፣ የድንቁርናና የበሽታ ምድር ትሆናለች? የግድ አላት ካልን ሊሆን የሚቻለው አሁን ላለንበት እና እየደረሰብን የዚህ ሁሉ ምንጭ እርሱ ነው ማለት ነው።

ኢትዮጵያ ለብቻዋ ከሌሎች የተለየ የራሷ የሆነ ጠባቂ አምላክ ካላት ምንም አይነት የእንዝመት ጥሪም ሆነ "ተነሱ" በማለት ቅስቀሳ አያስፈልግም ለሸሽ ብለህ ተኛ ። ያ.. አላት ያልከው አምላክ ይጠብቃታል‼️

tgoop.com/gumaaoro/4277
Create:
Last Update:

BY Gumaa Saaqqataa

Share with your friend now:
tgoop.com/gumaaoro/4277

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. The Standard Channel According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. Step-by-step tutorial on desktop:
from us

Telegram Gumaa Saaqqataa
FROM American